-
God framed Adam and called it good?
Part1: Dear Bro. Thank you for your comments. I pray this will not offend YOU with what I have to say in response to your comments. While I can certainly respect and appreciate some of the statements laid down, nonetheless, the premise of your comments needs more truth to it. Yes, “everything God created was…
-
የባቢሎን ሚስጢር አቧራውን ማራገፍ
-
የዕብራይስጥ ፊደሎች
-
የባህርዩ ልጅ አይደለኩም ስትል ምን ማለትህ ንው?
ከውይይት የተጠቀሰ፤ Berhanu Gezu አንተ የባህርዩ ልጅ አይደለኩም ስትል እራስህን ታርቃለሕ የጉዲፈቻ adoption as sons የምትለዋን አንድዋን ቃል ብዙዎች ይዘው ፍቺው ሳይገባቸው ተሰናክለዋል በእብራዊያን ባህል የጉዲፈቻ ፍቺውን ከስር አብራራለሁ። በቅድሚያ ግን ቃሉ “ከመለኮት ባሕርይ ተካፋዮች” 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት1፡4 ናችሁ ይልሃል። ይህ ከአንተ ሃሳብ ጋር አይላተምም? ማስተዋል ያለብን የሰማዩ አባታችን መለኮታዊ ተፈጥሮና ባህርዩ ምንድን ነው? በባህርዩ…
-
Who Is God? And what is God
Question/Answer ፡ Who Is God? And what is God: 07/25/2020 G.C. Discussion Quotes with: Bro. Um Meki Su Live #Question፡ Who Is God? #Answer ፡ God is Creator of ALL THINGS and THE SOURCE OF ALL VISIBLE AND INVISIBLE THINGS, “From Him everything comes, by Him everything exists, and in Him everything ends!” (Rom. 11:36).…
-
ወቅታዊ አጭር ፀሎት፤ የሰማዩ ጻድቅ አባታችን ሆይ
-
በመጨረሻም የሰው መንፈስም ወደ መጣበት ወደ ምንጩ ወደ እግዚአብሔር ይመለሳል
-
እውነተኛ አምላክ የሆንኸውን አንተንና የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች #የዘመኑ ሕይወት ናት። John 17: 3 [ #የዘመኑ aionios፣age-during]
Binyam TA March 8 · እውነተኛ አምላክ የሆንኸውን አንተንና የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች #የዘመኑ ሕይወት ናት። John 17: 3 [ #የዘመኑ aionios፣age-during]እውነተኛ አምላክ የሆንኸውን አንተንና የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች #የዘመኑ ሕይወት ናት። John 17: 3 [ #የዘመኑ aionios፣age-during]15You, Demis Nida, Hailegiorgis Tefera and 12 others2 Comments3 SharesWowCommentShare Comments Binyam TA በአዲስ…
-
እራሳችን ከበሰሉ ክርስቲያኖች ወይስ ከቀናተኛ ክርስቲያን እንመድባለን?
-
ሰላም ወንድማችን፤ እኔ ብዙም መከራከር አይመቸኝም የተቆረስልህን የህይወት እንጀራ ክርስቶስን ተካፍሎ መብላት እንጂ፤ ስለዚህ ያለኝን ህይወትን ከመከፋፈል አንጻር ነው የምጽፈው።