Category: Brother Binyam T. Alemayehu writings

  • What is Gospel or good news?

    What is Gospel or good news? The good news is that the ‘gospel’ really is GOOD NEWS, and there is no bad news! The word ‘gospel’ (‘evangel’ from the Greek) is a compound word (‘eu’ – good, and ‘angelion’ – message). *God loves you unconditionally. He loved you before he created the world (Ephesians 1:3-14).…

  • We no longer desire to be or do anything but the will of the Father.

    Question/Answering, Binyam TA Dear Bro Afework Kara It’s good to know that, now we are known as the sons of God, and it doth not yet appear what we shall be yet, I have NEWS flash to you, in the days of the voice of the seventh message begin to sound, the mystery of God…

  • የአማርኛ ትርጉም ደብቆታል እንጂ ሲጀምር መተርጎም የነበረበት ቀጥተኛ ፍቺው “The Unveiling of Jesus Christ ” “የኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ” ነው።

    Binyam TA ἐγὼ εἰμί ἀμὴν ሰላም፤ የዮሐንስ ራእይ 21፡22 ና በሚለው ፊደል ላይ ወዳነሳከው ነጥብ ከመግባቴ በፊት በቅድሚያ የራእይ መጽሃፉን ሲጀምር በተምሳሌነት የተጠቀመባቸው ምልክቶች፣ SYMBOLS የተነገረ ነው። ሲጀምር ብታስተውለው እራሱ የመጽሐፉን ሙሉ መልእክት ቅልብጭ አድርጎ አስቀምጦታል። በአለም ቢሆን እንካ ጥሩ ደራሲ የመጽሃፉን ገጽታ በድርሰቱ መጀመራያ ላይ በጥሩ ገላጭ ቃል ካሳየህ ጥሩ ደራሲ ይባላል። የእምነታችን ደራሲም…

  • እኔ [ኢየሱስ] እና አብ[አባት] #አንድ #ነን #አንድ” ማን ነው ? አብ ወይም አ ባ ት ብቻ ነው አንድ? አይደለም! “አባት እና ኢየሱስ #አንድ!

    ከውይይት የተወሰደ፤ Mandefro Seifu ሰላም ይሁን። የእውነት ሚዛኑ ወዴት እንደሚደፋ እንየው። እ/ር አንድ መሆኑን ሁላችንም አንውቃለን አጋንንትም ያውቃል አውቆም ይንቀጠቀጣል። የሚቀጥለው ቃል ከመስማት ይጀምራል። “እስራኤል ሆይ #ስማ እግዚአብሔር አምላካችን #አንድ እግዚአብሔር ነው” (ዘዳ 6 4). “እኔና አባቴም #አንድ ነን” (ዮሐንስ 10 30) ነጥቤን ለማሳየት ያህል በዚህ መልኩ ለይቼ ላስቀምጠውና 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8 6…

  • መዝሙረ ዳዊት 110:1 እግዚአብሔር[ያህዌ] ጌታዬን[አዲኒን]፦ ጠላቶችህን ለእግርህ መቀመጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ አለው።

    ከውይይት የተወሰደ፤ Wahid Omar Negash ክፍል 1፤ ሰላም ዋሂድ፤ ይህን ቃል ለማስተዋል አውዱ የተነገረበትና አንዴት ሆኖ መንፈሳዊ አመልካችነት ሊይዝ እንደቻለ ማየት ያስፈልጋል። ለጌታዬ (አዶዶኒ la•ḏō•nî)’to my lord’ (የቃሉ ስር 113. Adon፣ adown aw-done’ or (shortened) adon {aw-done’}; from an unused root (meaning to rule); sovereign, i.e. controller (human or divine):–lord, master, owner. Compare also names…

  • የብርሃናት አባት Father of lights ።

    የብርሃናት አባት Father of lights ። በወንድም ቢኒያም አለማየሁ። 5/27/2019 የያዕቆብ መልእክት 1፡17 በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጹምም በረከት ሁሉ ከላይ ናቸው፥ መለወጥም በእርሱ ዘንድ ከሌለ በመዞርም የተደረገ ጥላ በእርሱ ዘንድ ከሌለ #ከብርሃናት#አባት ይወርዳሉ። ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል? እግዚአብሔር በራእሱ ቃል በልጁ ወይም በወልድ በኩል ይናገራል! “እርሱ የእግዚአብሔር ቃሉ ነውና” ቃሉ ብቻ ሳይሆን “እግዚአብሔር ቃል ነው”…

  • ኢየሱስ ያህዌ ነው!

    ሰላም ይሁን። ኢየሱስ ያህዌ ነው! በወንድም ቢኒ። 5/27/2019 እ/ር አንድ መሆኑን አንውቃለን “እስራኤል ሆይ ስማ እግዚአብሔር አምላካችን #አንድ እግዚአብሔር ነው” (ዘዳ 6 4). “እኔና አባቴም #አንድ ነን” (ዮሐንስ 10፡30) ነጥቤን ለማሳየት ያህል በዚህ መልኩ ለይቼ ላስቀምጠውና ደቀ መዝሙሩ ጳውሎስ”… ለእኛ … #አንድ እግዚአብሔር: አብ … እና … ኢየሱስ” ካለ መምህሩ ኢየሱስ እንዲህ ብሏል ብለን ማሰብ…

  • የሰማይን ሠራዊት #መቍጠር የባሕርንም አሸዋ መስፈር #እንደማይቻል፥

    ከውይይት የተጠቀሰ፤ Binyam TA Christo Light ሰላም ወንድም/እህት ክሪስቶ ላይት[ፈካ]፤ ጥሩ ብለሃል ለማከል ያክል መንፈሳዊውን ነገር ላማስረዳት ጌታ በምሳሌ አፉን ከፍቶ ማስተማሩና በምልክት መናገሩ እንደተጠበቀ ሆኖ። ጨረቃ ከመቼ ውዲህ ነው ብርሃን ለክዋክብት የመስጠት አቅምዋ ያን ያህል የሆነው? ጸሃይም ወሰንዋን አልፋ ማብራት አትችልም። ስለ ቃል በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች። እርሱ ስንዳለ ይሁንና ስለ…

  • #አልፋና #ዖሜጋ፥ #መጀመሪያውና #መጨረሻው እኔ ነኝ።

    ከውይይት የተጠቀሰ፤ ἐγὼ εἰμί ἀμὴν ሰላም፤ #አልፋና #ዖሜጋ፥ #መጀመሪያውና #መጨረሻው እኔ ነኝ። ያለው ለተጠማ ከሕይወት ውኃ ምንጭ እንዲያው እኔ እሰጣለሁ ብለዋል ያ ደግሞ የኢየሱስ ቃል ነው። አብ መቼም የከሕይወት ውኃ ምንጭ እሰጣለሁ ሲል አልታየም በኢየሱስ ቃል በቀር። አብ ነው ካልክ ሁለት #አልፋና #ዖሜጋ፥ #መጀመሪያውና #መጨረሻው እኔ ነኝ። አሉን ማለት ነው። 1. “አለኝም፦ ተፈጽሞአል። #አልፋና #ዖሜጋ፥…

  • ማሪያም የዳዊት ዘር አንዳልሆነች እወቅ በወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ ሲል ምን ማለቱ አንደሆነ በእ/ር ቃል አሳይካለሁ።

    ከውይይት የተጠቀሰ፤ Christo Light ክፍል 1፤ ሰላም፤ ኢየሱስ የዳዊት ዘር እንዳልሆነ እወቅ ከዳዊት ዘር እንደተወለደ ተቆጠረለት እንጂ። ዳዊትስ ጌታ ብሎ ከጠራው:? #እንዴት#ልጁ#ይሆናል? ብሎ ኢየሱስ የጠየቃቸው ትርጉሙ ገብቶሃል? ማሪያም የዳዊት ዘር አንዳልሆነች እወቅ በወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ ሲል ምን ማለቱ አንደሆነ በእ/ር ቃል አሳይካለሁ። ሮሜ1፡”3-4 ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና…

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal