-
The Lords Parable of Forgiveness የጌታ የይቅር ታ ምሳሌ 1-2
The Lords Parable of Forgiveness የጌታ የይቅር ታ ምሳሌ(ክፍል 1,2…) March 28, 2012 Brother Binyam T. Alemayehu The Lords Parable of Forgiveness የጌታ የይቅር ታ ምሳሌ 1 የማቴዎስ ወንጌል 18 Matt 18 21 በዚያን ጊዜ ጴጥሮስ ወደ እርሱ ቀርቦ። ጌታ ሆይ፥ ወንድሜ ቢበድለኝ ስንት ጊዜ ልተውለት? እስከ ሰባት ጊዜን? አለው። 21 Then came…
-
Let the unselfish Christ Jesus mind be in you እራስ ወዳድ ያልሆነው የክርስቶስ እየሱስ አይምሮ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን።
Let the unselfish Christ Jesus mind be in you Filed under: ማደግ September 1, 2011 Brother Binyam T. Alemayehu Let the unselfish Christ Jesus mind be in you! PDF Posted on 09/01/ 2011 by wongelradio Brother Binyam T. Alemayehu http://wongelradio.com/ Let the unselfish Christ Jesus mind be in you እራስ ወዳድ ያልሆነው የክርስቶስ እየሱስ አይምሮ በእናንተ ዘንድ…
-
How to use Amharic keyboard in Windows በኮምፒተርዎ በአማርኛ ታይብ ለማድረግ
በኮምፒተርዎ በአማርኛ ታይብ ለማድረግ እንደሚችሉ ያውቃሉ? April 4, 2011 Brother Binyam T. Alemayehu Wongel Radio በኮምፒተርዎ በአማርኛ ታይብ ለማድረግ እንደሚችሉ ያውቃሉ? በቀላሉ ከታች ያለውን መመሪያ ተከትለው ባማራጭ የሚፈልጉትን ቃንቃዎች ይምረጡ። ኮምፒተርዎ የራሱ ፎንት ስላለው ከሌላ ፎንት ዳውንሎድ ሳያደርጉ ታይፕ ማድረግ ይጀምራሉ። ብሎግ፤ ኢሜል፤ ጉጉል፤ ድህረገጽ፤ ፌስ-ቡክ ወዘት..በአማርኛ ይጽፋሉ። ከዊንደው 7 እና ቬስታ በላይ በአማርኛ ለመጻፍ ብቃቱ በራሳቸው…
-
ለፈገግታ
ለፈገግታ 2 Filed under: April 26, 2011 Brother Binyam T. Alemayehu Wongel Radio አንድ አገልጋይ የመኪና ማቆሚያ ፈልጎ አጣ:: በዚህም ትልቅ ከተማ እየተጣደፈ ቀጠሮው ደርሶበት ማቆም ክልክል ነው በሚል ቀይ ቀጠና አቆመና በመኪናው መስተዋት እንዲህ የሚል ወረቀት ለጠፈ::<< ማቆሚያ ለማግኘት የህን የመኪና ማቆሚያ 10 ጊዜ ተሽከርክሬ ስለ አጣሁ ቀጠሮየም ሊያልፍብኝ ስለሆነ ያልተገባኝ ቦታ አቁሚያለሁ::<መተላለፋችንን ይቅር በል> >>የሚል ጥቅስ ጨምሮ…
-
እ/ር ለምን ተቃራኒ ሃይላትን ፈጠረ?
እ/ር ለምን ተቃራኒ ሃይላትን ፈጠረ? Filed under: Uncategorized — Leave a comment July 14, 2011 Brother Binyam T. Alemayehu Wongel Radio እ/ር ለምን ተቃራኒ ሃይላትን ፈጠረ? የእግዚአብሔር ባለ ጠግነትና ጥበብ እውቀቱም እንዴት ጥልቅ ነው? ከሚገልጥልን በቀር ማስተዋል አይቻልም መንፈሳዊው ነገር ከሰው ማስተዋል በላይ ግዙፉ ነውና። ቢሞከርም ከውቂያኖስ ይልቅ ጠሊቅ ከሆነው ምክሩ በማንኪያ ጨልፈን እደመረዳት ያህል ነው።…
-
ወደ ሮሜ ሰዎች 2
ወደ ሮሜ ሰዎች 2 Filed under: ወደ ሮሜ ሰዎች August 16, 2011Brother Binyam T. Alemayehu Wongel Radio ወደ ሮሜ ሰዎች 2 Rom 2 1 ስለዚህ፥ አንተ የምትፈርድ ሰው ሁሉ ሆይ፥ የምታመካኘው የለህም፤ በሌላው በምትፈርድበት ነገር ራስህን ትኰንናለህና፤ አንተው ፈራጁ እነዚያን ታደርጋለህና። 1 Therefore thou art inexcusable, O man, whosoever thou art that judgest:…
-
ወደ ሮሜ ሰዎች 1
ወደ ሮሜ ሰዎች 1 Filed under: ወደ ሮሜ ሰዎች May 11, 2011 Brother Binyam T. Alemayehu Wongel Radio ወደ ሮሜ ሰዎች 1 Rom 1 1-2 ሐዋርያ ሊሆን የተጠራ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ ጳውሎስ በነቢያቱ አፍ በቅዱሳን መጻሕፍት አስቀድሞ ተስፋ ለሰጠው ለእግዚአብሔር ወንጌል ተለየ። 1 Paul, a servant of Jesus Christ, called to be an apostle, separated unto…
-
ከክፉው አድነን ብለን ስንጸልይ ምን ማለታችን ነው?
ከክፉው አድነን ብለን ስንጸልይ ምን ማለታችን ነው? Filed under: ማደግ August 25, 2011 Posted on 8/25/ 2011 Brother Binyam T. Alemayehu what do we mean when we pray deliver us from evil? ከክፉው አድነን ብለን ስንጸልይ ምን ማለታችን ነው? መቼም ጌታ ስለተናገራቸው ቃላቶች ስናስብ እርሱ በትንቢተ ኢሳይያስ 11፡3 እደሚናገረን “ ዓይኑም እንደምታይ አይፈርድም፥ ጆሮውም እንደምትሰማ አይበይንም” …
-
የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ! ክፍል 3 መነጠቁ( RAPTURE)
የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ! ክፍል 3 Filed under: Uncategorized August 5, 2011 Brother Binyam T. Alemayehu Wongel Radio የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ! ክፍል 3 የመነጠቁ( RAPTURE) ጥያቄ እንደ ሚጥሚጣ ሰዎችን ከሚለበልብ አንዱ ተቀዳሚ ሃሳብ ነው:: ቁጥራቸው የማይታወቅ አያሌ ጻድቃን በዚህ ሃሳብ ተመስጠው በውስጣቸው የሚያሰላስሉትና ብሎም በመናገር ግማሹ በስጋትና በፍርሃት ግማሹ በጉግት ግማሹ ስራው ያውጣው ብለው የሚጠባበቁት ነው።…
-
የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ! ክፍል 2 መነጠቁ( RAPTURE)
የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ! ክፍል 2 Filed under: Uncategorized July 28, 2011 Brother Binyam T. Alemayehu Wongel Radio የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ! ክፍል 2በማቴ 24፡37 የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ የሰው ልጅ መምጣት እንዲሁ ይሆናልና። 38 በዚያች ወራት ከጥፋት ውኃ በፊት፥ ኖኅ ወደ መርከብ እስከ ገባበት ቀን ድረስ፥ ሲበሉና ሲጠጡ ሲያገቡና ሲጋቡም እንደ ነበሩ፥ 39 የጥፋት ውኃም መጥቶ…

ZenoFM Free create and listen to radio station