-
ፍጥረት በፈቃዱ አልወደቀም በፈቃዱም አይድንም ከመንፈሳዊ ሞት የሚያድን እግዚአብሔር ብቻ ነው።
ፍጥረት በፈቃዱ አልወደቀም በፈቃዱም አይድንም ከመንፈሳዊ ሞት የሚያድን እግዚአብሔር ብቻ ነው። ምሳሌ20: 24 የሰው አካሄዱ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው እንግዲያስ ሰው መንገዱን እንዴት ያስተውላል? 24 Man’s goings are of the Lord; how can a man then understand his own way? ፍጥረት ለከንቱነት ተገዝቶአልና፥ በተስፋ እግዚአብሔር ስላስገዛው ነው እንጂ በራሱ ፈቃድ ወዶ አይደለም፤ እግዚአብሔር ሁሉን ይምር ዘንድ…
-
Jesus is the pattern son
ወቸ ጉድ! የእግዚአብሔር ዘሮች ! ‘እግዚአብሔር #መንፈስ ነው፤ .” ዮሐንስ 4:24” “… #ከመንፈስ የተወለደም #መንፈስ ነው። “ “ዮሐንስ 3:6 “…#ለመናፍስት አባት አብልጠን በመገዛት በሕይወት እንኖራለን ‘ ዕብራውያን 12:9’ነፋስ ወደሚወደው ይነፍሳል፤ ድምፁንም ትሰማለህ፤ ነገር ግን ከየት እንደ መጣ፣ ወዴት እንደሚሄድም አታውቅም፤ #ከመንፈስም #የተወለደ ሁሉ #እንደዚሁ ነው።” ‘ዮሐንስ 3:8,12 ወደ ሮሜ ሰዎች 8/6 ስለ #መንፈስ ማሰብ ግን…
-
ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው።
ሻሎም ሻሎም፦https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=2068280126747141&id=100006955204646 ሻሎም ሻሎም May 11 at 7:25pm ” ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው።” (ዮሐ.3:6) *************************************** ” እግዚአብሔርም ሰውን በመልኩ ፈጠረ፤ በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረው፤ ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው።” (ዘፍ.1:27) ብዙዎች ቤተ እምነቶች በኒቅያ ጉባኤ ውሳኔ መሠረት አጥራቸውን ከልለው “ለሽ ብለው ” ተኝተዋል ። ሌሎች አጥራቸውን ከአጠሩት በመውጣት በተረዱት ለየት ያለ አስተምህሮት ሕዝቡን እስከተወሰ ይነዱትና እንደገና አስተምህሮታቸው…
-
T IS BIRTH THAT BRINGS THE NEW IDENTITY
By J. Preston Eby: Jesus said to him, “Verily, verily, I say unto thee, except a man be born again, he cannot see the Kingdom of God.”The first words of the new teacher are, however, astounding. The words spoken by Jesus to Nicodemus are freighted with divine significance, for in that interview the Lord revealed…
-
ከመጀመርያው የተናገርኩት ነኝ ስለ አብ እንደ ነገራቸው አላስተዋሉም።
ከመጀመርያው የተናገርኩት ነኝ ስለ አብ እንደ ነገራቸው አላስተዋሉም። “ የዮሐንስ ወንጌል 8/25 እንግዲህ፦ አንተ ማን ነህ? አሉት። ኢየሱስም፦ ከመጀመሪያ ለእናንተ የተናገርሁት ነኝ። ….27 ስለ አብ እንደ ነገራቸው አላስተዋሉም። 28 ስለዚህም ኢየሱስ፦ የሰውን ልጅ ከፍ ከፍ ባደረጋችሁት ጊዜ እኔ እሆን ዘንድ …. ታውቃላችሁ። “( Jo 8:27 They understood not that he spake to them of the…
-
The way of the eagle in the heavens
The way of the eagle in the heavens , Let us see the two views of life in man, Adam view and Christ view: we may say the frog’s view and the eagle’s view. The frog’s view represent Adams limited view of the spirit realm, To the frog’s view : the universe is limited by…
-
የሰው ልጅ አባት ማን ይመስላችሀል?
የሰው ልጅ አባት ማን ይመስላችሀል? ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በብፅዕት ድንግል ማርያም ማህፀን #የተረገዘው( CONCEIVED by the Holy Spirit.) በመንፈስ ቅዱስ መፅለል ነበር። እንደምናስተውለው መንፈስ ቅዱስ ለእርግዝናዋ ምክንያት ነው። እየሱስም ተወለደ ያስረገዛት መንፈስ ቅዱስ ቢሆንም የመንፈስ ቅዱስ ልጅ ግን አልተባለም አልነበረምም ነገር ግን የአባት(አብ) ልጅ ነው።”the Son of the FATHER” (II John 2:3). ያስረገዛት መንፈስ ቅዱስ…
-
ከስላሴ ጥያቄና መልስ የተወስደ።
ከስላሴ ጥያቄና መልስ የተወስደ። ክፍል አንድ። ከወንድም ቢኒ ። ሰላም ወገኖች። በዚህ መልኩ ለመማማር እንዲጠቅም የእናንተን ጨምሮ የወንድማችንም የወገኖችም ሃሳብ ሊያንሸራሽር ይችላል በሚል መለጠፌ ትክክል ነበርኩ። መቼም የእ/ርን ቃል እጅ ያሻቹሁን ያእል እጁን ብትጠመዝዙት ስላሴ የሚለው ቃል በእ/ር ቃል ውስጥ አንድም የለም ይህ በራሱ በቂ ነው። ቀጥተኛ ቃሉ ቢኖር ኖሮ የነገር ፍጻሜ በሆነ ነበር ነገር…
-
ፍጥረት በፈቃዱ አልወደቀም በፈቃዱም አይድንም ከመንፈሳዊ ሞት የሚያድን እግዚአብሔር ብቻ ነው።
ፍጥረት በፈቃዱ አልወደቀም በፈቃዱም አይድንም ከመንፈሳዊ ሞት የሚያድን እግዚአብሔር ብቻ ነው። ምሳሌ20: 24 የሰው አካሄዱ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው እንግዲያስ ሰው መንገዱን እንዴት ያስተውላል? 24 Man’s goings are of the Lord; how can a man then understand his own way? ፍጥረት ለከንቱነት ተገዝቶአልና፥ በተስፋ እግዚአብሔር ስላስገዛው ነው እንጂ በራሱ ፈቃድ ወዶ አይደለም፤ እግዚአብሔር ሁሉን ይምር ዘንድ…
-
በመንፈስ ቅዱስ ኅይል ፍጥረት ሁሉ ኢየሱስ ጌታ ነው ብሎ ይድናል።
በመንፈስ ቅዱስ ኅይል ፍጥረት ሁሉ ኢየሱስ ጌታ ነው ብሎ ይድናል። “1ኛ ወደ ቆ ሮንቶስ ሰዎች 12/3 ….በመንፈስ ቅዱስም ካልሆነ በቀር፦ ኢየሱስ ጌታ ነው ሊል አንድ እንኳ እንዳይችል አስታውቃችኋለሁ። 1Cor 12/3 ….that no man can say that Jesus is the Lord, but by the Holy Ghost” እናስተውል በመንፈስ ቅዱስም ካልሆነ በቀር፦ ኢየሱስ ጌታ ነው ሊል አንድ…

ZenoFM Free create and listen to radio station