-
Discussion Quotes፡ መልከ ጼዴቅ በክርስቶስ ተመስሎ ይኖራል መልከ ጼዴቅ ግን ከኖኅ ልጆች መካከል አንዱ የሆነው ሴም ነው።
-
Discussion Quotes፡ Binyam TA Solomon Beyene ሰላም ወንድም ሰሌ። 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 5/21 ልጆች ሆይ፥ ከጣዖታት[የእግዚአብሔር የውሸት ምስል፡፡ ] ራሳችሁን ጠብቁ።
-
እግዚአብሔር የአሕዛብን ምክር ያጠፋል፥ የአሕዛብንም አሳብ ይመልሳል።
-
በዘፍጥረት ያህዌ ከማን ጋራ ነበር የሚናገረው?
ከጥያቄና/መልስ የተወሰደ Binyam TA Israel Samuel Heaven ወንድም ቢንያም ኣንድ ጥያቔ ኣለኝ፡ከዚህ የምትለው ትምህርት ጋር ትገናኛለች፡፡በዘፍጥረት ያህዌ ከማን ጋራ ነበር የሚናገረው”ብምስላችን ሰው እንፍጠር”ብሃላም” ኣዳም ኣንድ እንደኛ ሁነዋልና”ይላል ክተሳሳተ በሃላ፡ይህ ቃል ከድሮ የስላሴ መገለጫ ስንጠቀምበት የነበረ ቀዳሚ ቃል ነው፡፡በእርግጥ የሰሶት መገለጫ ኣይደለም፡ብዙነት ስለሚናገር ግን ካለው ሶስትነት ልምምዶች ጋር ኣገናኝተን ይዘንዋል፡፡ለዚህ ሃሳብህ ምን ይሆናል?ተባርከሃል ዘፍጥረት 1:26 እኛ…
-
ወንጌል የሚሰበከው መልካም የምስራች ስለ ሆነ ነው። እንደ ዮናስ ነነዌን ለምን አልገለበጥካትም አንተ ድሮውንም ብዮ ነበር መሀሪ መሆንህን እውቅ ነበር ብሎ እንደተቆጣ እና እንደኮበለለው ዮናስ ልንሆን አይገባም።
-
Jesus Christ is all life, that life is the light of all men who come to this world
-
ወንድማችን አማኑኤል፤ ፍርድ የለም ሳይሆን ፍርዱ ዘላለማዊ ሳይሆን በጊዜ የተገደበ ነው። እ/ር ፉጡራኑን በእሳት እየቀቀለ ለዘላለም የማሰቃየት አባዜ እየለብትም ፍርዱ ሲገለጥ በአላልማ ነው አላማውም ጽድቅን ለማስተማር ነው።
-
ብራዘር ከላይ የጠቀስከው ማቲዮስ ወንጌል5፤18፤23 ቋንቋው symbolic ምሳሌያዊ ወይም ምልክታዊ ነው።
Discussion Quotes፡ Amanueal Zawdie ብራዘር ከላይ የጠቀስከው ማቲዮስ ወንጌል5፤18፤23 ቋንቋው symbolic ምሳሌያዊ ወይም ምልክታዊ ነው። የማቴዎስ ወንጌል 13፡34-35 ኢየሱስም ለሕዝቡ ይህን ሁሉ በምሳሌ ተናገረ፤ በነቢዩም፦ በምሳሌ አፌን እከፍታለሁ፥ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ የተሰወረውንም እናገራለሁ የተባለው ይፈጸም ዘንድ ያለ ምሳሌ አልተናገራቸውም። ይህንንም በነብዩ ዳዊት ላይ ሆኖ መንፈስ በመዝሙር 77/2 ላይ አስቀድሞ ተናግሮት ነበረ። እንደ ምናስተውለው ትንቢቱ ፍፃሜ…
-
Discussion Quotes፡ ምነው እምነትን የሰው ስራ አደረከው። #ማሳመን #የእግዚአብሔር #ሥራ ነው ።
-
Discussion Quotes፡ Kasahun Zewde I know you are our brother in Christ, It’s OK your criticism is according as the Lord hath called you I’m not offended by your ordain in church realm, There is no one that Father God does not love, and when the time is right he will open your eyes to all things