-
ክፍል 2 Discussion Quotes: with trinitarian bro.
ክፍል 2 Discussion Quotes: with trinitarian bro. ሰላም። እሺ ወንድማችን። ስለ ስላሴ ለማስረዳት እንዲህ በሚል አስቀምጠከዋል። ከአንተ የተጠቀሰ “አምልኮ እና ስግደቱ የተደረገው “በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠው” እና “ለበጉ” ነው።ተመልከት “፥ለበጉም” ነው የሚለው።ስለዚህ በጉ አምልኮና ስግደት ይገባዋል።ከተገባው God ነው።ይኼን ለመረዳት ልዩ መንፈሳዊ ብርሃን ሳይሆን ጥሩ አማርኛ ነው።” በቅድሚያ ጌታ አምልኮና ስግደት አይገባውም ያለ የለም። ውይይቱ 3 አምላኮች…
-
The word trinity or a collection of trinities or “rapture” they have NO scriptural basis at all, This are just #weed word originated planted in church
Discussion Quotes: with trinitarian bro.[relating to belief in the doctrine of the Trinity]: Hi dear Bro. The word trinity or a collection of trinities or “rapture” they have NO scriptural basis at all, This are just #weed word originated planted in church, what does the word Trinity mean to you? *According theologians the doctrine of…
-
Armageddon
Scott Paris[passed away in 1994] “Multitudes, multitudes in the valley of decision: for the day of the Lord is near in the valley of decision.” Joel 3:14. The Battle of Armageddon written about in the book of Revelation is not a war of current military might, of planes, bombs, submarines and Tanks as is said…
-
ለዚህም ነው እንደ አንበሳ ሃያል ሆኖ ሳለ በዙፋኑ ላይ እንደ አንበሳ ሳይሆን እንደ በግ ተቀምጦ የሚገዛው።
-
Discussion Quotes: The Lord God put both good AND evil IN THE SAME TREE; IN THE SAME FRUIT IN US
-
የአውሬው 666 ቁጥር ፍቺ።
-
ከውይይት የተወሰደ። ፍጥረት ከእርሱ ወጥተዋል በእርሱ ሕያው ሆኖ ይንቀሳቀሳል ይኖርማል። ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና።…..
-
ከውይይት የተወሰደ ስለ የእ/ር ልጅነት
ክፍል1 Rahel Guta Ye Eyesus ሰላም ይሁንልሽ። ዋናው ሁላችንም የእ/ር ፈቃድ ይሁንብን ይውረሰን። ካነሳሽውና ከተቆጣሽ አይቀር ሁላችንም እ/ር እንደ ገለጠልን የተለያየ የመረዳት እንከን እንዳለንና በተረዳንበት ልንመላለስ የግድ ቢሆንም ይህችን እናስተውል። እግዚአብሔርን የሚፈሩ እርስ በእርሳቸው ተነጋገሩ፤ እግዚአብሔርም አደመጠ፥ ሰማም፥ እግዚአብሔርንም ለሚፈሩ ስሙንም ለሚያስቡ የመታሰቢያ መጽሐፍ በፊቱ ተጻፈ። ይላልና እስቲ ወደ ስጋ ግዛት ወርደን ማለትም በስጋ ስራ…
-
ሰው ነፃ ፈቃድ የለውም! እግዚአብሔር ሁሉን ነገር የሚያድስበት ዘመን ክፍል 3 በወንድም ቢኒ። 03/22/2011(2005) Restoration of all things 3 Bro. Binyam T.A.ወንጌል ራዲዮ BROTHER BINYAM T. ALEMAYEHU
-
እግዚአብሔር ሁሉን ነገር የሚያድስበት ዘመን ክፍል 2 በወንድም ቢኒ። 03/22/2011(2005) Restoration of all things 2 BROTHER BINYAM T. ALEMAYEHU ወንጌል ራዲዮ