-
በጌታ ጸጋና እውቀት ራስ ወደ ሆነው ክርስቶስ ማደግ። ወንድም ቢኒ።
-
Discussion Quotes፡ ሙላተ መላው ግን እ/ር ሁሌም ቢሆን ከእኛ ጋር ነው።
-
እውነተኛ ሚዛንና ሐሰተኛ ሚዛን A just and False balance
-
ወንድማችን ግሩም ማሞ ባነሳው ወቅታዊ ሃሳብ ላይ ከጨመርኩት የተጠቀሰ።
-
የዘልአለም ፍርድ፡ Eternal Judgment ወይም ፍፃሜ አልባ ቅጣት Endless punishment ብሎ ነገር መፅሐፍ ቅዱስ አያስተምርም።
Discussion Quotes “የዘልአለም ፍርድ፡ Eternal Judgment ወይም ፍፃሜ አልባ ቅጣት Endless punishment ብሎ ነገር መፅሐፍ ቅዱስ አያስተምርም።” በነገራችን ላይ “የልጁ ዓለም፣ የኪሩቤሎች ዓለም፣ የመልአክት ዓለም፣ የሰው ዓለም” ብለሃል ይህ “አለም” መርምር የተሳሳተ ትርጉም ነው ወንድሜ። ተባረክ። እሱ ብቻ አይደለም ጥቂቶችን ለምሳሌ የዘልአለም ፍርድ፡ Eternal Judgment ወይም ፍፃሜ አልባ ቅጣት Endless punishment ብሎ ነገር መፅሐፍ ቅዱስ…
-
Discussion Quotes: The seed of Christ is our REALITY
-
The word trinity or a collection of trinities or “rapture” they have NO scriptural basis at all, This are just #weed word originated planted in church
Discussion Quotes: with trinitarian bro.[relating to belief in the doctrine of the Trinity]: Hi dear Bro. The word trinity or a collection of trinities or “rapture” they have NO scriptural basis at all, This are just #weed word originated planted in church, what does the word Trinity mean to you? *According theologians the doctrine of…
-
ለዚህም ነው እንደ አንበሳ ሃያል ሆኖ ሳለ በዙፋኑ ላይ እንደ አንበሳ ሳይሆን እንደ በግ ተቀምጦ የሚገዛው።
-
Discussion Quotes: The Lord God put both good AND evil IN THE SAME TREE; IN THE SAME FRUIT IN US
-
የአውሬው 666 ቁጥር ፍቺ።