-
የሲኦል እና የገሃነም የዘላለም ፍርድና እሳት ፍቺ እንደ ቃሉ ። ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድም Hailu Assefa ፡ “ይህ ትምህርት ከላይ አይመስለኝም ከመጽሐፍ ቅዱስ ከሆነ በቃሉ ያስረዱና?” ባሉት መሰረት እነሆ
-
IT IS FINISHED (John 19:30
-
Discussion Quotes : I have always said: “We know all whole scripture is one giant spiritual parable book.”
Binyam TA December 3, 2019 · Discussion Quotes : I have always said: “The whole scripture is one giant spiritual parable book.” what I’m trying to say is virtually nothing is a literal teaching, but it’s all spiritual teaching. From the opening the scripture statements concerning ” And God said, Let us make [Hebrew :be…
-
በቅድሚያ መርሳት የሌለብን በማያምን ሁሉ በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበት በፍርድ ስር እየኖረ ነው። ዮሐንስ ወንጌል 3፡18 በእርሱ የማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ፣ አሁኑኑ ተፈርዶበታል።
Binyam TA December 3, 2019 · ከውይይት የተጠቀሰ፡ Peace be unto you Bro. Willy Mac በቅድሚያ መርሳት የሌለብን በማያምን ሁሉ በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበት በፍርድ ስር እየኖረ ነው። ዮሐንስ ወንጌል 3፡18 በእርሱ የማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ፣ አሁኑኑ ተፈርዶበታል። but he that believeth not is condemned[Greek፡ to try, condemn, punish:–avenge,…
-
ከውይይት የተጠቀሰ: መዳን በእምነት ነው በእርግጥም እውነት ነው! ጥያቄው የሚዳንበት፡ እምነት መንፈሳዊ ንጥረ ነገሩ ምንጩ ማነው? ነው ጥያቄው።
-
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የተለያዩ አይነቶች መምጣት ከጥንታዊ የግሪክ ቃል በትርጉም ውስጥ የደበዘዙና ብሎም የጠፉ ቃላቶች!!!
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የተለያዩ አይነቶች መምጣት ከጥንታዊ የግሪክ ቃል በትርጉም ውስጥ የደበዘዙና ብሎም የጠፉ ቃላቶች!!! 11/26/2019 ለእናንተ የእግዚአብሔር መንግሥት ምስጢር እንድታውቁ ተሰጥታችሃል። ያስታውሱ ጌታ ለደቀመዛሙርቱ አንድ ምስጢራዊ የኮነ መንፈሳዊ ፍንጣሪን ብርሃን በቃሉ ውስጥ ያበራላቸዋል ፣ ይህን አንድ ምሳሌ ካወቁ ሁሉንም ምሳሌዎች ያውቃሉ። የማርቆስ 4/13 አላቸውም። ይህን ምሳሌ አታውቁምን? እንዴትስ ምሳሌዎችን ሁሉ ታውቃላችሁ? Do you not…
-
አዳም ሁሉን ወደ ሃጥያት ይዞ ለመውደቅ አቅም እንደ ነበረው ሁሉ ክርስቶስ ይበልጡኑ ሁሉን ወደ ጽድቅ ህይወት ይዞ ሊነሳ የበለጠ ሃይል አለው።
-
በ “ምርጫ choice” እና “በነፃ ምርጫ free choice” መካከል ያለውን ልዩነት ለጊዜው አልተረዳህም። ሁለት፤ በ “ፈቃድ will” እና “በነጻ ፈቃድ free will” መካከል ያለውን ልዩነት ለጊዜው አልገባህም ፡፡ ሶስት፤ እግዚአብሔር ሉዓላዊ Sovereign ነው ማለት ምን ….
-
ፍቅር ነፃ ምርጫን ያለ ምንም ውጫዊ ኃይል ተጸኖ ከነፃ ፈቃድ free will ተጠቅሞ ይተገብራልና፣ ካልሆነ ግን በተጸኖ ከመረጠ እውነተኛ ፍቅር አይደለም ፡፡ ስለዚህ ጉዳይ እይታህን መስማት በጣም እፈልጋለሁ ፡፡
-
ወንድም ጥያቄ አለኝ። በመጽሐፍ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስን የሰደበ ሃጥያቱ አይሰረይም ይላል ተሳድቤ አለሁ እያልኩ በኩነኔ ልሞት ነው። ለዘላለም ሃጥያቴ የማይሰረይ ከሆነ የእየሱስ ክርስቶስ ደም ምኑ ላይ ነው ስርየት ያደረገለኝ? መልሱን በጉጉት እጠብቃለሁ።