-
እውነቱን ልወቀው ካልክ ሉስ ኢፈር የትርጉም ስተት ቢኖርብርትም ብርሃን ተሸካሚ ነበረ። የእ/ር ብርሃን ተሸካሚ የወደቀው ሰው ነበር።
Discussion Quotes:Binyam TA አምላክ ይቅር አለኝ ፡ አስተውል/ይ። እውነትን በፍቅር ብቻ መግለጹ አይሻልም? በመንፈሳዊ ውኃው እስከ ቍርጭምጭሚትህ ደረሶ የምትንቦጫረቅባት የጴንጤቆስጤ ቡጭርቂት በመንፈሳዊ ባህሩ የምትዋኝ ያህል በከንቱ እራአስህን አትቆልል። ገና ውኃው እስከ ወገብ ደረሰ አልደረሰም ከአዳም የወኔው ድካም ንቃና ተረጋጋ ወደ መንፈስም ብርታት ዘወር በል:: መንፈስ ወደ እውነት ሁሉ ሊመራህ ወደዋልና ለአብያተክርስቲያን የሚለውን ሰምተህ ድል ንሳ።…
-
ስጋዊው አእምሮ የሰውን እንጂ የእ/ርን የማያስብ ሰይጣን ነው። የክርስቶስ ጠላት ነው
Discussion Quotes: Binyam TA ስጋዊው አእምሮ የሰውን እንጂ የእ/ርን የማያስብ ሰይጣን ነው። የክርስቶስ ጠላት ነው the carnal mind is enmity against God ። እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ መጀመሪያ የገደለው ነፍስ በመፅሃፍ ቅዱስ ወንድሙን አቤልን ነበር። ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ ማትዮስ16:23 እርሱ ግን ዘወር ብሎ ጴጥሮስን። ወደ ኋላዬ ሂድ፥ አ-ን-ተ ሰ-ይ-ጣ-ን፤ የ-ሰ-ው-ን እንጂ የ-እ-ግ-ዚ-አ-ብ-ሔ-ር-ን አ-ታ-ስ-ብ-ም-ና…
-
ስማ/ሚ!የዘልአለም ፍርድ ስትል/ይ የዘመናት ፍርድ ማለትህ/ሽ ነውን?
-
COMING WITH CLOUDS J. Preston Eby
-
ፍጹም እሆናለሁ በልዋት? I shall be perfected?
-
Discussion quotes:ማወቅ ያለብን እ/ር የሰው ልጆችን ማዳን ወይም መዋጀት ያስፈለገው ከሲኦል አድኖ ወደ መንግስተ ሰማያት ለማሻገር አይደለም።
Discussion quotes: Binyam TA Willy Mac የሚገርመው ይህን ጥያቄ ሌላ እንዳተው በጌታ የሆነወንድም ጠይቆኝ ነበር ድጋሚ ከምጽፈው እሱን ላቅርበው ብሩክ ነሕ: ትንቢተ ሚልክያስ 3:16 የዚያን ጊዜ እግዚአብሔርን የሚፈሩ #እርስ#በእርሳቸው#ተነጋገሩ፤ እግዚአብሔርም አደመጠ፥ ሰማም፥ እግዚአብሔርንም ለሚፈሩ ስሙንም ለሚያስቡ የመታሰቢያ መጽሐፍ በፊቱ ተጻፈ። ሰዎች ለመከራ ይቀጣሉ። እ/ር ግን በፍርዱ ያቀናል ያፀዳል።በግሪኩ ቃል የጠራ ወይም የነፃ pur በዚህ ዘመን…
-
Discussion Quotes፡ Binyam TA Solomon Beyene ሰላም ወንድም ሰሌ። 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 5/21 ልጆች ሆይ፥ ከጣዖታት[የእግዚአብሔር የውሸት ምስል፡፡ ] ራሳችሁን ጠብቁ።
-
ወንድማችን አማኑኤል፤ ፍርድ የለም ሳይሆን ፍርዱ ዘላለማዊ ሳይሆን በጊዜ የተገደበ ነው። እ/ር ፉጡራኑን በእሳት እየቀቀለ ለዘላለም የማሰቃየት አባዜ እየለብትም ፍርዱ ሲገለጥ በአላልማ ነው አላማውም ጽድቅን ለማስተማር ነው።
-
Discussion Quotes፡ ምነው እምነትን የሰው ስራ አደረከው። #ማሳመን #የእግዚአብሔር #ሥራ ነው ።
-
Discussion Quotes፡ Kasahun Zewde I know you are our brother in Christ, It’s OK your criticism is according as the Lord hath called you I’m not offended by your ordain in church realm, There is no one that Father God does not love, and when the time is right he will open your eyes to all things