ዓለም ሳይፈጠር እርሱ ውስጥ ክርስቶስ መረጠን In him before the foundation of the world


Discussion Quotes: Yared Tesfaye ሰላም ለአንተ ይሁን። አየህ ብራዘር እራስህ የቃላት ዝመት ብለህ የቃላት ፍልሰትና ተከላ ተጠቀምክ ዝመት በዝመት አደረከው። በቅድሚያ ምንም ባታደርገው #ዓለም #ሳይፈጠር ካለ ፍቺው አለም ሳይፈጠር ማለት እስኮነ ድረስ ለኔ የነገር ፍጻሜ ነው። በመቀጠል ምላሽ ስትሰጥ ሙሉ አረፍተ ነገሩን ሊያቀብል ከሚችለው ተፋሰስ ነጣጥለህ ቃሉን በአህጽሮት የመጠቀም ያህል ጎማምደህ ማቅረብህን አስተውለህዋል? ተያያዥ የአረፍተ ነገር ሃሳብን ነጠላ ቃላት ማድረግህ መስተዋድዱ ያለቦታው ለማዛነፍና ፍቺውን ለመሰወር ቀሊል ያደርገዋል። preposition መስተዋድድ፡ ማለት እንደአገባቡ በስም ወይም ስምን መስለው በሚገኙ ቃላት ላይ እየተጫነ ገብቶ በዐረፍተ ነገር ውስጥ የንግግርን ዝምድና ተፋሰስ የሚያሳይ ቃል መሆኑ ቀርቶ ያለቦታው ከተከልከው ፍቺውን ሰዋሪ ይሆናል።1722 en en:a primary preposition[መስተዋድድ፡] denoting (fixed) position (in place, time or state), and (by implication) instrumentality (medially or constructively) ወደ ኤፌሶን ሰዎች 1 Eph 1 እግዚአብሔር ረድቶህ ካልሆነ መፅሐፍትን ሁሉ ከትርጉሞች አንዱ በእሆነው አማርኛችን በሙልአት እረዳዋለሁ ማለት የማይታሰብ ነው። ሲተረጎም ተደራሲያኑን ታሳቢ በማድረግ ጭምር እንደሆነ ግልፅ ነውና። እንካን በትርጉም ላይ የመስተዋደድ የአቀማመጥ ስርአት ቀርቶ በተፃፈበት ቓንቋም እግዚአብሔር ከፈቀደ ብቻ ከህጎቹ ታአምራትን ማየት የምንችል መሆኑን ሁላችንም እናውቃለን። የእብራይስጥ እና የግሪክ ቋንቋ በአብዛኛው የአንድ ቃል ፍቺ ሃብታም ከመሆኑ የተነሳ ከአንድ በላይ ደራርቦ ሃሳብን ሊያሳይ ይችላል። የእብራይስጥ እና የግሪክ ቋንቋ ቃላት ስእላዊ ገላጭ ያለውና የድምጽ ገላጭም አጣምሮ የያዘ ሊሆንም ይችላል በተለይም እብራይስጥ ሆኖም በዚህ የግሪክ ቃል ሃሳብ ላይ የአገባብ ስራት ስምምነትን ይሻል እንጂ ተደራራቢ ፍቺን ማወቅ አይጠይቅም፡፡ ለምሳሌ በእብራይስጥ ሁሉም ፈደሎች ቁጥርም ናቸው ቃላትም ናቸው። ለምሳሌ አልፍ “alef” የመጀመርያው ፊደል ነው ያው ፊደል የመጀመርያው ቁጥር አንድ ማለትም ነው። “alef” የሚለው ያው ቃል በሬ ማለት ሲሆን ስእላዊ ገላጩም ጥንካሬን፤ ብርታትን [ymbolizes, strength] የሚያመለክት ነው። ሁለተኛው ቤዝ ወይም ቤት “beth” ቁጥር ሁለት ነው። “beth” የሚለው ቃል እራሱ ቤት ፤ቤተ ሰዎችና ፤ቤተሰቦችን [house or household] ያካተተ ፍቺ አለው።በእብራይስጥ ቋንቋ ህግ ማለት ቶራ Torah ነው። በእብራይስጥና ቋንቋ ቶራ[ Torah] ሲፃፍ tav-vav-resh-hey ሆኖ ይፃፋል። ይህ ከተያያዛበት ለየብቻው ቃሉ ሲተረጎም Tav ማለት ምልክት ወይም መስቀል ማለት “a mark or sign” [of the cross] ሲሆን። በዋናው በመጀመርያው ጥናታዊ ያልተበረዘ በእብራይስጥ ቋንቋ “መስቀል” ተብሎ ነበር የተፃፈው። በዘመናይ በእብራይስጥና ቋንቋ ተለይቶ ይገኛን። ይህም የሆነው በባቢሎን 70 አመት ምርኮ ጊዜ የባህል ወረራ ስለደረሰ ከአረሚክ ቋንቋ ጋር ተዳቅሎ ተበረዘ።ሁለተኛው “vav” የሚለው በግልጽ ትርጉሙ እንደ አገባቡ የተሰቀለው፤በሚስማር፤የተጠረቀመው፤የተቸከለው “a nail or peg.” ሲሆን ሶስተኛው “resh” የሚለው በግልጽ መሪ ወይም ራስ “a head, or leader.” ማለት ነው። በመጨረሻም “hey” በቃሉ መጨረሻ ሲቀመት ትርጉሙ ከሱ ወይ ከዛ የወጣ የተገኘ ማለት ነው። “what comes from.” በእብራይስጥና ቋንቋ ህግ ማለትም Torah ከሚለው ቃል ፍቺ እንደ ምናስተውለው “በመስቀል ላይ ከተሰቀለው መሪ ወይም ራስ የተገኘ” ማለት ነው። “what – comes – from – the – Leader- nailed- to- the – Cross” ማለት ነው ። በሌላ አነጋገር እየሱስ ህግን የሰጠውና በመስቀል ላይ የተሰቀለው መሪ ወይም ራስ እሱ መሆኑን በዚህ ታላቅ ሚስጥር ውስጥ የእ/ር ድንቅ ስራ ይስተዋላል።በምንነጋገርበትት አንዲት የግሪክ ቃል en እንግሊዝኛው in ማለት እንደ አገባቡ ውስጥ፣ በውስጥ፣ እ ውስጥ፣ ከውስጥ ማለት ነው። Strong’s Concordanceen: in, on, at, by, withOriginal Word: ἐνPart of Speech: PrepositionTransliteration: enPhonetic Spelling: (en)Definition: in, on, at, by, withUsage: in, on, among. አየከው ? I can say “Amen” to that !!!!!in heavenly places ሰማያዊ ስፍራ ውስጥin Christ ክርስቶስ ውስጥwithin every spiritual blessings መንፈሳዊ በረከት ውስጥ ሁሉin him before the foundation of the world ዓለም ሳይፈጠር እርሱ ውስጥ ክርስቶስ መረጠን created in Christ Jesus ክርስቶስ ኢየሱስ ውስጥ ተፈጠርን Eph 2፡10(Eph 1:4 [AMP])Even as [in His love] He chose us [actually picked us out for Himself as His own] in Christ before the foundation of the world, that we should be holy (consecrated and set apart for Him) and blameless in His sight, even above reproach, before Him in love. (Eph 1:3 [GMT]) 3. Worthy of being spoken well of (worthy of praise and good words) [is] the God and Father of our Lord, Jesus Christ ‑ the One speaking Good to (blessing) us #within every spiritual good word (blessing) #within the things above the heavens (the phenomena upon the heavens; the full. perfected heavenlies) #within Christ: ወንድም ቢኒ። እ/ር ይብዛልን ፈቃዱ ይሁንብን።

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal