-
በአሥር ቈንጃጅትን ትመስላለች ላይ ውይይት
ከውይይት የተጠቀሰ። ሰላም BizunehBekele እኩል ሌሊትም ሲሆን፦ እነሆ፥ ሙሽራው ይመጣል፥ ትቀበሉት ዘንድ ውጡ የሚል ውካታ ሆነ።(ማቴ.25:6)እንደምመጣ ቢያውቁም ያነቃቸው ግን ሙሽራውን ያመጣው የውካታ ድምፅ ነው፡፡ መልስ፤ በሁካታው ድምፅ ሁሉም ለድምፁ ነቁ ዘይቱ ወይም መንፈሱ ግን ልዩነትን አምጥተዋል። “መብራታቸውን ይዘው ሙሽራውን #ሊቀበሉ የወጡ አሥር ቈንጃጅትን ትመስላለች። ….. ሙሽራው መጣ ተዘጋጅተው የነበሩትም ከእርሱ ጋር ወደ ሰርግ ገቡ ደጁም…
-
ምንጊዜም በጌታ ደስ ይበላችሁ: ጌታ በእጅ ነው ? The Lord is at hand ?
Binyam TA April 9 at 4:52 PM · ምንጊዜም በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ ደስ ይበላችሁ። ገርነታችሁ በሁሉ ዘንድ የታወቀ ይሁን፤ ጌታ በእጅ ነው (The Lord is at hand) ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4፡4ምንጊዜም በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ ደስ ይበላችሁ። ገርነታችሁ በሁሉ ዘንድ የታወቀ ይሁን፤ ጌታ በእጅ ነው (The Lord is at hand) ወደ ፊልጵስዩስ…
-
የኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ
ከውይይት የተጠቀሰ፤ Yabez Gezu እና Tesfaye Gemechu በዚህ አጋጣሚ ብንወያይበት አይከፋም። ከላይ ያለው ሃሳብ በሚገባ ለመገንዘብ ራእይ መንፈሳዊ መጽሐፍ መሆኑን በቅድሚያ ማስተዋል ይኖርብናል። ስለ ራእይ በጥልቀት ቢጻፍ አመታት አይበቃውም ትንሽየ ፍንጭ ለመጠቆም የፈለግኩት መንፈሳዊ ሚስጥራዊ አመልካችነቱን ፍንጭ ለመጠቆም ነው እንጂ ሙሉውን ትንተና ለማቅረብ አይደለም። በአብዛኛው መንፈሳዊ መረዳት እንደ ቱባ ክር ነው ጫፉን ከያዛችሁት ዝም ብሎ…
-
የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ….
የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ #ምሥጢሩም #የሚጠበቀው #ክብር #ክርስቶስ #በእናንተ #ውስጥ #መሆኑ #ነው። ትክክልኛው ትርጉም መሆን ያለበት “ለእነርሱም እግዚአብሔር በአሕዛብ ዘንድ ያለው የዚህ ምሥጢር ክብር ባለ ጠግነት ምን እንደ ሆነ ሊያስታውቅ ወደደ፥ #ምሥጢሩም #የሚጠበቀው [Greek: Expectation, expected, or confidence:–faith, hope ] #ክብር #ክርስቶስ #በእናንተ #ውስጥ #መሆኑ #ነው።”ወደ ቆላስይስ ሰዎች 1፡2727. JMT: COLOSSIANS 1፡27…
-
COMING WITH CLOUDS J. Preston Eby, There is no other writer that I can think of who opens up the spiritual meaning of verses in the Bible more than Eby.
Binyam TA – COMING WITH CLOUDS J. Preston Eby, There is no other… COMING WITH CLOUDS J. Preston Eby, There is no other writer that I can think of who opens up the spiritual meaning of verses in the Bible more than J. Preston Eby. Below is a part of a series of articles which…
-
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የተለያዩ አይነቶች መምጣት ከጥንታዊ የግሪክ ቃል በትርጉም ውስጥ የደበዘዙና ብሎም የጠፉ ቃላቶች!!!
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የተለያዩ አይነቶች መምጣት ከጥንታዊ የግሪክ ቃል በትርጉም ውስጥ የደበዘዙና ብሎም የጠፉ ቃላቶች!!! 11/26/2019 ለእናንተ የእግዚአብሔር መንግሥት ምስጢር እንድታውቁ ተሰጥታችሃል። ያስታውሱ ጌታ ለደቀመዛሙርቱ አንድ ምስጢራዊ የኮነ መንፈሳዊ ፍንጣሪን ብርሃን በቃሉ ውስጥ ያበራላቸዋል ፣ ይህን አንድ ምሳሌ ካወቁ ሁሉንም ምሳሌዎች ያውቃሉ። የማርቆስ 4/13 አላቸውም። ይህን ምሳሌ አታውቁምን? እንዴትስ ምሳሌዎችን ሁሉ ታውቃላችሁ? Do you not…
-
Greater works than Jesus?
Discussion quotes: Binyam TA, Willy Mac ከላይ የተጻፈውን አስተውለህ ብታነበው መልካም ነበረ ብዙ ይመለስልህ ነበረ ሆኖም ለማንበብ አቅም አጥካል ለአንተ መመለስ ለአሁን ከንቱ ቢመስልም በዚህ ሁኔታህ እ/ር እየዘራብህ እንደሆነ አውቃለሁ። ቀንህ ሲደርስ ሁላችንን እዳደረገን ልብህን አባት የሚከፍትበት ቀን ይመጣል። እስከዛ ግን ገና ስለ ምልክትና ድንቅ ትጠይቃለህ የቃሉ መልስ ግልጽ ነው። ክፉና አመንዝራ ትውልድ ምልክትን ይሻል፥…
-
ክፍል አራት። የተፈጥራዊ አካል መነጠቅ(rapture) ውሸት ነው!
ክፍል አራት። የተፈጥራዊ አካል መነጠቅ(rapture) ውሸት ነው! ከውይይት የተጠቀሰ፤ በጌታ ፍቅር ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም አዩ Ayu Wendimu ። ይህ የምከራከርበት ትልቅ አረስት አይደልም ለኔ ይህ አንደ መንፈሳዊ ኤለመንተሪ ወይም መጀመሪያ ትምህርት ነው። ተቀርፍፎ የሚወደቀውን ገለባ ገለባውን የስጋ ትምክትህን አልቆጥርብህም ስንዴ ስንዴውን የእ/ር ህይወት የያዘውን ቃሉን ብቻ በማየት እዛ ላይ ለመቆየት እጥራለሁ። እውነቱን በፍቅር ልንገርህ…
-
ያልገባችኝ ጥያቄ አለኝ: የእግ/ርን ድምፅ መስማት በሚለው ትንታኔህ ላይ…
Terefe Bekele to Binyam TA July 5 at 7:29 PM · ወንድም ቢኒ! የጌታ ሰላም ይብዛልህ ። ያልገባችኝ ጥያቄ አለኝ: የእግ/ርን ድምፅ መስማት በሚለው ትንታኔህ ላይ… ስለ ፋሲካ እና እዮቤልዩ የሰጠኸው ከእምነት ጋር አያይዘህ ትንታኔ ላይ እስራኤላውያን ካለማመናቸው የተነሳ ከክርስቶስ በኋላ መምጣቱን ገልፀሃል: እኔ ያልተረዳሁት የእስራኤል አለማመን የእግ/ር አጀንዳ የረቀየራል እንዴ? እኔ ስረዳው የነበረው ብሉይ ሥጋ የልለበሰ…
-
ለተፈጥራዊ ሰው ሁሉ ነገር ተፈጥራዊ ነው። በአንፃሩ ለመንፈሳዊ ሰው ሁሉ ነገር መንፈሳዊ ነው። እየሱስ መንፈሳዊ እይታ ነበረው።
ለተወደድ አንድ ውንድማችን ከተሰጠ ምላሽ የተወሰደ። ከወንድም ቢኒ። Yep, you are off the base brother. ባነሳከው ሀሳብ ላይ ብዙ ማስተካከያ ልነግርህ እችላለሁ የሚጠቅምህ ግን እይታህ መስተካከሉ ነው። ለተፈጥራዊ ሰው ሁሉ ነገር ተፈጥራዊ ነው። በአንፃሩ ለመንፈሳዊ ሰው ሁሉ ነገር መንፈሳዊ ነው። እየሱስ መንፈሳዊ እይታ ነበረው። “እ/ር መንፈስ ነው። ዮሃ 4/24” መንፈሳዊውን ነገር ለቁሳዊው አለም ለማስረዳት በአካላዊ…