-
የአማርኛ ትርጉም ደብቆታል እንጂ ሲጀምር መተርጎም የነበረበት ቀጥተኛ ፍቺው “The Unveiling of Jesus Christ ” “የኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ” ነው።
-
የብርሃናት አባት Father of lights ።
-
የራዕይ መጽሐፍ የኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ ነው ። “ራዕይ” “Ἀποκάλυψις apokalupsis ap-ok-al’-oop-sis ” የሚለው ቃል መከለያውን መግለጥ ወይም ይፋ ማድረግ unveil ሽፋኑን ማንሳት ማለት ነው to uncover or take the cover off. የኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ ነው።
ከውይይት የተጠቀሰ፤ ἐγὼ εἰμί ἀμὴν ፡ የእግዚአብሔር ጥልቅ ምስጢሮች እና ከመታወቅ የሚያልፈው ጥበብና ዕውቀት በኢየሱስ ክርስቶስ የተሸሸገው በተፈጥራዊው ሰው ወይም በሥጋዊ አዕምሮ ሊገኝ አይችልም። ነገር ግን እግዚአብሔር በመንፈሱ የሚገልጠው ነው። የራዕይ መጽሐፍ የኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ ነው ። “ራዕይ” “Ἀποκάλυψις apokalupsis ap-ok-al’-oop-sis ” የሚለው ቃል መከለያውን መግለጥ ወይም ይፋ ማድረግ unveil ሽፋኑን ማንሳት ማለት ነው to…
-
ወደ አባቴ ማለቱ አባት መንፈስ ነውና ወደ መንፈሴ እመለሳለሁ ማለቱ ነው።
-
ኢየሱስ ክርስቶስ #በውስጣችሁ እንዳለ አታውቁምን?
-
ስለ አርሜገዶን በጥልቀት ቢጻፍ ሳምንታት አይበቃውም ትንሽየ ፍንጭ ለመጠቆም …
-
እውነቱን ልወቀው ካልክ ሉስ ኢፈር የትርጉም ስተት ቢኖርብርትም ብርሃን ተሸካሚ ነበረ። የእ/ር ብርሃን ተሸካሚ የወደቀው ሰው ነበር።
Discussion Quotes:Binyam TA አምላክ ይቅር አለኝ ፡ አስተውል/ይ። እውነትን በፍቅር ብቻ መግለጹ አይሻልም? በመንፈሳዊ ውኃው እስከ ቍርጭምጭሚትህ ደረሶ የምትንቦጫረቅባት የጴንጤቆስጤ ቡጭርቂት በመንፈሳዊ ባህሩ የምትዋኝ ያህል በከንቱ እራአስህን አትቆልል። ገና ውኃው እስከ ወገብ ደረሰ አልደረሰም ከአዳም የወኔው ድካም ንቃና ተረጋጋ ወደ መንፈስም ብርታት ዘወር በል:: መንፈስ ወደ እውነት ሁሉ ሊመራህ ወደዋልና ለአብያተክርስቲያን የሚለውን ሰምተህ ድል ንሳ።…
-
Just What Do You Mean… God is Love? J Preston Eby
-
The Son of Man By J. Preston Eby
-
COMING WITH CLOUDS J. Preston Eby