Category: Coming መምጣቱ

  • ጥያቄ/መልስ፤ ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ አድርጎ የሚለውጠን[Metamorphosis ] እንዴት ነው?

      ጥያቄ/መልስ፤ ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ አድርጎ የሚለውጠን[Metamorphosis ] እንዴት ነው? ሰላም ይሁን። ክፍል አንድ፤ በቅድሚያ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መንፈስ መሆኑን ማወቁ በራሱ በረከት ነው።1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15/45 …ኋለኛው አዳም[ኢየሱስ ክርስቶስ ] ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ሆነ። እናስተውል ጌታ መንፈስ ሆነዋል። 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3/17 ጌታ ግን መንፈስ ነው፤ [ኢየሱስ ክርስቶስ] 2Cor 3/17 Now the…

  • የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ

    የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ፦በወንድም ቢኒ፦ “ቶሎ መሆን የሚገባውን ነገር ለአገልጋዮቹ እንዲያሳይ፣ እግዚአብሔር ለእርሱ የሰጠው የኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ ይህ ነው፤ ኢየሱስም መልአኩን ልኮ ለአገልጋዩ ለዮሐንስ በምልክት ገለጠለት፤ ራእይ 1:1”  JOV (Jusus opinonative versions ) [JMT]AN UNVEILING OF JESUS CHRIST (REVELATION)CHAPTER  1:1.  An unveiling of Jesus Christ which God gave by Him (in Him; for Him; to…

  • BUT YOU WILL SEE ME ! እናንተ ግን ታዩኛላችሁ!

    BUT YOU WILL SEE ME ! እናንተ ግን ታዩኛላችሁ! Brother Binyam T. Alemayehu 02/11/2018 ጥሪህን/ሽን ማወቅ በረከት ነው። የተጠራነው ወደ ልጁ ወደ ጌታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ኅብረት ነው። “1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1/9 ወደ ልጁ ወደ ጌታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ኅብረት የጠራችሁ እግዚአብሔር የታመነ ነው።” በዚህ ህብረት ና አንድነት ውስጥ ተዘርዝሮ የማያልቅ በረከት አለና።[ አባት…

  • ስማ/ሚ በኢየሩሳሌም የየሚገነባ ሌላ 3ኛ ቤተ መቅደስ ማለትህ/ሽ ምን ማለትህ/ሽ ነው?

    ስማ/ሚ በኢየሩሳሌም የየሚገነባ ሌላ 3ኛ ቤተ መቅደስ ማለትህ/ሽ ምን ማለትህ/ሽ ነው? Brother Binyam T. Alemayehu 1/20/2018 ብዙዎች በክርስትና ውስጥ ያሉና በአይሁድ ሃይማኖት ያሉ “ሶስተኛው ቤተመቅደስ” በቅርቡ ይገነባል ብለው እንደ ሚጠብቁ የታወቀ  ነው። በውኑ ይህ የሚጠባበቁት ትክክለኛ ተስፋ ነውን? እንደ ጌታ ኢየሱስ ቃል ከሆነ, በዮሐንስ 4:21-24 ላይ ‘ኢየሱስም እንዲህ አላት፤ “አንቺ ሴት፤ በዚህ ተራራም ሆነ በኢየሩሳሌም ለአብ…

  • የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ! ክፍል 3 መነጠቁ( RAPTURE)

    የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ! ክፍል 3 Filed under: Uncategorized August 5, 2011 Brother Binyam T. Alemayehu Wongel Radio የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ! ክፍል 3 የመነጠቁ( RAPTURE) ጥያቄ እንደ ሚጥሚጣ ሰዎችን ከሚለበልብ አንዱ ተቀዳሚ ሃሳብ ነው:: ቁጥራቸው የማይታወቅ አያሌ ጻድቃን በዚህ ሃሳብ ተመስጠው በውስጣቸው የሚያሰላስሉትና ብሎም በመናገር ግማሹ በስጋትና በፍርሃት ግማሹ በጉግት ግማሹ ስራው ያውጣው ብለው የሚጠባበቁት ነው።…

  • የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ! ክፍል 2 መነጠቁ( RAPTURE)

    የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ! ክፍል 2 Filed under: Uncategorized July 28, 2011 Brother Binyam T. Alemayehu Wongel Radio የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ! ክፍል 2በማቴ 24፡37 የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ የሰው ልጅ መምጣት እንዲሁ ይሆናልና። 38 በዚያች ወራት ከጥፋት ውኃ በፊት፥ ኖኅ ወደ መርከብ እስከ ገባበት ቀን ድረስ፥ ሲበሉና ሲጠጡ ሲያገቡና ሲጋቡም እንደ ነበሩ፥ 39 የጥፋት ውኃም መጥቶ…

  • የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ 1 መነጠቁ( RAPTURE)

    የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ 1 Bro Bini July 25, 2011 Brother Binyam T. Alemayehu Wongel Radio የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ አብዛኛው ሰው ዘመናዩ ከመከራው በፊት መነጠቅ(rapture) የሚለው ንድፈ ሃሳብ ከ200 መቶ ያነሰ እድሜ እንዳለው አይገነዘብም። የዚህ ጽንሰ ሃሳብ የጀመረው በ1812 በስፓኒሽ ቋንቋ የካቶሊክ እምነት ተከታይ የነበረ ሰው manuel de lacunza y diaz የተባለ በ2 መጽሐፍት እትም 900…

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal