-
Jesus Christ is all life, that life is the light of all men who come to this world
Jesus Christ is all life, that life is the light of all men who come to this world, John 1:4 You need to know you are part of that divine light, you are the origin brightness of his glory now. the point or place where your origin begins in Jesus Christ,[created in(within) Christ Jesus ]Eph…
-
ወንድማችን አማኑኤል፤ ፍርድ የለም ሳይሆን ፍርዱ ዘላለማዊ ሳይሆን በጊዜ የተገደበ ነው። እ/ር ፉጡራኑን በእሳት እየቀቀለ ለዘላለም የማሰቃየት አባዜ እየለብትም ፍርዱ ሲገለጥ በአላልማ ነው አላማውም ጽድቅን ለማስተማር ነው።
Discussion Quotes፡ Binyam TA Amanueal Zawdie ወንድማችን አማኑኤል፤ ፍርድ የለም ሳይሆን ፍርዱ ዘላለማዊ ሳይሆን በጊዜ የተገደበ ነው። እ/ር ፉጡራኑን በእሳት እየቀቀለ ለዘላለም የማሰቃየት አባዜ እየለብትም ፍርዱ ሲገለጥ በአላልማ ነው አላማውም ጽድቅን ለማስተማር ነው። ትንቢተ ኢሳይያስ 26፡9 #ፍርድህን በምድር ባደረግህ ጊዜ በዓለም የሚኖሩ #ጽድቅን #ይማራሉና ። ለምሳሌ ጌታ እየሱስ ስለ ተናገረው ድንቅ ምሳሌ ተደጋግሞ በተለያየ መልኩ…
-
ብራዘር ከላይ የጠቀስከው ማቲዮስ ወንጌል5፤18፤23 ቋንቋው symbolic ምሳሌያዊ ወይም ምልክታዊ ነው።
Discussion Quotes፡ Amanueal Zawdie ብራዘር ከላይ የጠቀስከው ማቲዮስ ወንጌል5፤18፤23 ቋንቋው symbolic ምሳሌያዊ ወይም ምልክታዊ ነው። የማቴዎስ ወንጌል 13፡34-35 ኢየሱስም ለሕዝቡ ይህን ሁሉ በምሳሌ ተናገረ፤ በነቢዩም፦ በምሳሌ አፌን እከፍታለሁ፥ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ የተሰወረውንም እናገራለሁ የተባለው ይፈጸም ዘንድ ያለ ምሳሌ አልተናገራቸውም። ይህንንም በነብዩ ዳዊት ላይ ሆኖ መንፈስ በመዝሙር 77/2 ላይ አስቀድሞ ተናግሮት ነበረ። እንደ ምናስተውለው ትንቢቱ ፍፃሜ…
-
Discussion Quotes፡ ምነው እምነትን የሰው ስራ አደረከው። #ማሳመን #የእግዚአብሔር #ሥራ ነው ።
Discussion Quotes፡ Binyam TA Samson Ayele የቤ/ክ የቡድን ጭምብሉን አውልቅና እውነትን በፍቅር ተጋፈጥ። አርነታችን ከእውነት ጋር ነውና። እኔ የጳውሎስ ነኝ፥ እኔስ የአጵሎስ ነኝ፥ እኔ ግን የኬፋ ነኝ፥ እኔስ የክርስቶስ ነኝ ማለቱን ተውና አስተውል በቅድሚያ በማያምን #አሁን #ተፈርዶበታል የሚኖሮውም አሁን ከፍርድ ስር ነው። “የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 3 :18 በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ #አሁን…
-
Discussion Quotes፡ Kasahun Zewde I know you are our brother in Christ, It’s OK your criticism is according as the Lord hath called you I’m not offended by your ordain in church realm, There is no one that Father God does not love, and when the time is right he will open your eyes to all things
Discussion Quotes፡ Kasahun Zewde I know you are our brother in Christ, It’s OK your criticism is according as the Lord hath called you I’m not offended by your ordain in church realm, There is no one that Father God does not love, and when the time is right he will open your eyes to…
-
Discussion Quotes፡ Binyam TA አባት የሲኦል ጌታ መሆኑን በተግባር አሳይተዋል።
Discussion Quotes፡ Binyam TA አባት የሲኦል ጌታ መሆኑን በተግባር አሳይተዋል። በኖህ ዘመን የነበሩት የማይታዘዙት እ/ር 120 አመት የታገሳቸው እና የፈረደባቸው ፍጻሚያቸውን በቃሉ ስታስተውለው ወደ ሴኦል እራሱ ከቶ እራሱ አወጣቸው ። ጌታ እየሱስ ከሞቱና ከትንሳኤው ቡሃላ በኖህ ዘመን አልታዘዝ ያሉት አመጸኞች በእስራት ለነበሩትን ነፍሳትን (spirits መናፍስትን) ሰበከላቸው። ለነሱም የማስታረቁን ቃል ይዞላቸው ወረደ። የሚያሳየንም ክርስቶስ ለሃጢያታቸው መሞቱን…
-
የትውልድ እርግማን[ Generational Curses] ስትል ምን ማለትክ ነው? ይህ ትምህርት የክርስቲያን የፈጠራ ወሬ[ኦሮሚኛ፤ ዱቢ ሶባ፣ ዋን ኦፉማ ኡመን፡ ትግሪኛ፤ ናይ ፈጠራ ወረ] ነው።
የትውልድ እርግማን[ Generational Curses] ስትል ምን ማለትክ ነው? ይህ ትምህርት የክርስቲያን የፈጠራ ወሬ[ኦሮሚኛ፤ ዱቢ ሶባ፣ ዋን ኦፉማ ኡመን፡ ትግሪኛ፤ ናይ ፈጠራ ወረ] ነው። የትውልዶች እርግማን ብሎ ነገር የለም። ምንም ኩነኔ[ condemnation] የለም፤ ወደ ክርስቶስ ዘወር ስትሉ ተገፈዋል። የዮሐንስ ወንጌል 8:36 እንግዲህ ልጁ አርነት ቢያወጣችሁ በእውነት አርነት ትወጣላችሁ። የዮሐንስ ወንጌል 8:32 እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል…
-
Just What Do You Mean Generational Curses? This doctrine is Christian hoax
Just What Do You Mean Generational Curses? This doctrine is Christian hoax There are NO generational curses! NO condemnation, NONE! “If the Son shall therefore set you free, you shall be free indeed.” (John 8:36) “And you shall know the truth and the truth shall set you free” (John 8:32). “There is therefore NOW NO…
-
በጌታ ጸጋና እውቀት ራስ ወደ ሆነው ክርስቶስ ማደግ። ወንድም ቢኒ።
በጌታ ጸጋና እውቀት ራስ ወደ ሆነው ክርስቶስ ማደግ። ወንድም ቢኒ። «2ኛ ጴጥ3/18 ነገር ግን በጌታችንና በመድሃኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ጸጋና እውቀት እደጉ ለእርሱ አሁንም እስከ ዘላለምም ቀን ድረስ ክብር ይሁን፤አሜን።» «በጌታችንና በመድሃኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ጸጋና እውቀት እደጉ» የሚገርም ቃል ነው። ለአማኞች ሁሉ የማያቃርጥ ተግዳሮት ቢኖርብን በጌታችን ጸጋና እውቀት ለማደግት ያለው ሂደት ነው። ማደጋቹ በነገር ሁሉ ይደግ ይገለጥ፤ #ራስ…
-
Discussion Quotes፡ ሙላተ መላው ግን እ/ር ሁሌም ቢሆን ከእኛ ጋር ነው።
Discussion Quotes፡ Binyam TA ወንድሜ መስፍን ወሊሶ። ድንቅ ነው። በእ/ር ቃል እውነት ስናስሠው ግን ከፊል መላ አላት ሙላተ መላው ግን እ/ር ሁሌ ከእኛ ጋር ነው። ዳዊት ችግሩ የራሱ የማስተዋል መፈራረቅ እንጂ ከማስተዋል ሲተኛም ሆነ ለማስተዋል ህያው ሆኖ ሲነቃ እ/ር ከሱ ጋር እንደሆነ ስላወቀ እንዲሂ አለ። “ተኛሁም ነቃሁም፣ ገና ከአንተው ጋር ነኝ።” “በሞት ጥላ መካከል እንኳ…