-
ዓለም ሳይፈጠር እርሱ ውስጥ ክርስቶስ መረጠን In him before the foundation of the world
Discussion Quotes: Yared Tesfaye ሰላም ለአንተ ይሁን። አየህ ብራዘር እራስህ የቃላት ዝመት ብለህ የቃላት ፍልሰትና ተከላ ተጠቀምክ ዝመት በዝመት አደረከው። በቅድሚያ ምንም ባታደርገው #ዓለም #ሳይፈጠር ካለ ፍቺው አለም ሳይፈጠር ማለት እስኮነ ድረስ ለኔ የነገር ፍጻሜ ነው። በመቀጠል ምላሽ ስትሰጥ ሙሉ አረፍተ ነገሩን ሊያቀብል ከሚችለው ተፋሰስ ነጣጥለህ ቃሉን በአህጽሮት የመጠቀም ያህል ጎማምደህ ማቅረብህን አስተውለህዋል? ተያያዥ የአረፍተ…
-
ለመሆኑ የጌታችን ዳግም ምፃት ከእነዚህ ብዙ ምፃቶቹ የትኛው ነው? Different types of coming of our lord Jesus Christ!!!
ለመሆኑ የጌታችን ዳግም ምፃት ከእነዚህ ብዙ ምፃቶቹ የትኛው ነው? Different types of coming of our lord Jesus Christ!!! Part 1, You misunderstand Bro: I understand perfectly, that you have been “indoctrinated by rapturists” That is, you were shown certain Scriptures, told what they mean, and have since believed those explanations for probably many years. You…
-
Discussion quotes:ማወቅ ያለብን እ/ር የሰው ልጆችን ማዳን ወይም መዋጀት ያስፈለገው ከሲኦል አድኖ ወደ መንግስተ ሰማያት ለማሻገር አይደለም።
Discussion quotes: Binyam TA Willy Mac የሚገርመው ይህን ጥያቄ ሌላ እንዳተው በጌታ የሆነወንድም ጠይቆኝ ነበር ድጋሚ ከምጽፈው እሱን ላቅርበው ብሩክ ነሕ: ትንቢተ ሚልክያስ 3:16 የዚያን ጊዜ እግዚአብሔርን የሚፈሩ #እርስ#በእርሳቸው#ተነጋገሩ፤ እግዚአብሔርም አደመጠ፥ ሰማም፥ እግዚአብሔርንም ለሚፈሩ ስሙንም ለሚያስቡ የመታሰቢያ መጽሐፍ በፊቱ ተጻፈ። ሰዎች ለመከራ ይቀጣሉ። እ/ር ግን በፍርዱ ያቀናል ያፀዳል።በግሪኩ ቃል የጠራ ወይም የነፃ pur በዚህ ዘመን…
-
Discussion quotes: Alemayehu Seifu Mekuria ጳውሎስ “ሐዋርያ ሊሆን የተጠራ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ ጳውሎስ” ሲል ምን ማለቱ ነው? ባሪያ ለምን አለ? ወይስ ልጅነቱ አልበራለትም?
Discussion quotes: Alemayehu Seifu Mekuria ጳውሎስ “ሐዋርያ ሊሆን የተጠራ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ ጳውሎስ” ሲል ምን ማለቱ ነው? ባሪያ ለምን አለ? ወይስ ልጅነቱ አልበራለትም? ልጅነት በደንብ አርጎ ገብቶታል የብስለቱ ደረጃ ከፍተኛ መሆኑ የሚያሳይ ነው ። ሰው ወደ ክርስቶስ ባደገ ቁጥር ወደ ትህትና ወደ ቅንነት ማደጉ የታወቀ ነው። ጌታ ቀሊል ቀምበር ብሎ የጠራት ባህርዪ “በልቤ የዋህና ትሁት…
-
Discussion Quotes: እ/ር መንፈስ ሆኖ ሳለ ነፍስ አለው።
Discussion Quotes: እ/ር መንፈስ ሆኖ ሳለ ነፍስ አለው። ወንድም ቢኒ 01/14/2019 Selam Degu እህታችን ጥሩ ጥያቄ አንስተሻል ይህን ሃሳብ ለመመለስ ከምንጩ ጀምረን በጥልቀት ማየት የግድ ሊለን ነው። በቅድሚያ የፍጥረት ምንጭና መገኛ የሆነው እግዚአብሔር ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር ብሎ ሲፈጥረው ሰው እሱን እንደሚመስል ምንም ጥርጥር እንዴሌለው ለሁሉም ግልጽ ነው ብዮ አስባለሁ። ጌታ በስጋ ወራቱ እግዚአብሔር…
-
Discussion Quotes፡ ፍጥረት ነጻ ፈቃድ የለውም። ክፍል 1-2
Discussion Quotes፡ አሁን ደርሶ ነው እንዴ ፍጥረት ነፃ ፈቃድ አለኝ ብሎ የሚፎክረው? ይህ ሃሳብ ከንቱ ነው። ከመጀመርያ ጳውሎስ ይኩን ፍጥረት ለከንቱነት ተገዝቶአልና፥ በተስፋ እግዚአብሔር ስላስገዛው ነው እንጂ ፍጥረት ነፃ ፈቃዱን ተጠቅሞ ለከንቱነት አልገዛም ብሎ እግዚአብሔርን ማስቆም አቻለም፤ ከእግዚአብሔር ክብር ክርስቶስ የወደቀው በፈቃዱ እስካልሆነ ድረስ ወደ ክርስቶስ ወደ እግዚአብሔር ክብር መመለሱና መነሳቱም በፈቃዱ አይደለም። ጳውሎስ ጌታ…
-
Discussion Quotes፡ መልከ ጼዴቅ በክርስቶስ ተመስሎ ይኖራል መልከ ጼዴቅ ግን ከኖኅ ልጆች መካከል አንዱ የሆነው ሴም ነው።
Discussion Quotes፡ Alemayeyhu Abebe መልከ ጼዴቅ በክርስቶስ ተመስሎ ይኖራል መልከ ጼዴቅ ግን ከኖኅ ልጆች መካከል አንዱ የሆነው ሴም ነው። ክፍል 1፤ በዘፍጥረት ላይ ስናስተውል ኖህ ገበሬ መሆን ጀመና ወይንም ተከለ ከወይን ጠጁም ጠጣና ሰከረ፤ በድንኳኑም ውስጥ ዕራቁቱን ሆነ። የከነዓን አባት ካምም የአባቱን ገመና እንደ መሸፈን የአባቱን ዕራቁትነት አይቶ የአባቱን ድካም ሊያወራ ወደ ውጭም ወጥቶ ለሁለቱ…
-
Discussion Quotes፡ Binyam TA Solomon Beyene ሰላም ወንድም ሰሌ። 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 5/21 ልጆች ሆይ፥ ከጣዖታት[የእግዚአብሔር የውሸት ምስል፡፡ ] ራሳችሁን ጠብቁ።
Discussion Quotes፡ Binyam TA Solomon Beyene ሰላም ወንድም ሰሌ። 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 5/21 ልጆች ሆይ፥ ከጣዖታት[የእግዚአብሔር የውሸት ምስል፡፡ ] ራሳችሁን ጠብቁ። 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3፡18 እኛም ሁላችን በመጋረጃ በማይከደን ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያብለጨለጭን መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ ያን መልክ እንመስል ዘንድ ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን። THAT IS DELIVERANCE! መዳን ማለት ያ ነው።…
-
በዘፍጥረት ያህዌ ከማን ጋራ ነበር የሚናገረው?
ከጥያቄና/መልስ የተወሰደ Binyam TA Israel Samuel Heaven ወንድም ቢንያም ኣንድ ጥያቔ ኣለኝ፡ከዚህ የምትለው ትምህርት ጋር ትገናኛለች፡፡በዘፍጥረት ያህዌ ከማን ጋራ ነበር የሚናገረው”ብምስላችን ሰው እንፍጠር”ብሃላም” ኣዳም ኣንድ እንደኛ ሁነዋልና”ይላል ክተሳሳተ በሃላ፡ይህ ቃል ከድሮ የስላሴ መገለጫ ስንጠቀምበት የነበረ ቀዳሚ ቃል ነው፡፡በእርግጥ የሰሶት መገለጫ ኣይደለም፡ብዙነት ስለሚናገር ግን ካለው ሶስትነት ልምምዶች ጋር ኣገናኝተን ይዘንዋል፡፡ለዚህ ሃሳብህ ምን ይሆናል?ተባርከሃል ዘፍጥረት 1:26 እኛ…
-
ወንጌል የሚሰበከው መልካም የምስራች ስለ ሆነ ነው። እንደ ዮናስ ነነዌን ለምን አልገለበጥካትም አንተ ድሮውንም ብዮ ነበር መሀሪ መሆንህን እውቅ ነበር ብሎ እንደተቆጣ እና እንደኮበለለው ዮናስ ልንሆን አይገባም።
Discussion Quotes፡ Binyam TA Samson Ayele ወንድማችን ሳሚ። ወንጌል የሚሰበከው መልካም የምስራች ስለ ሆነ ነው። እንደ ዮናስ ነነዌን ለምን አልገለበጥካትም አንተ ድሮውንም ብዮ ነበር መሀሪ መሆንህን እውቅ ነበር ብሎ እንደተቆጣ እና እንደኮበለለው ዮናስ ልንሆን አይገባም። ዮናስ እውነተኛ ነብይ ነበረ። ቃል ስለመጣለት ጥፋትን ያዘለ ፍርድ ለህዝቡ ሁሉ ተነበየ በዛው አንደበቱ ምህረትን ትሰብካታለህ ሲባል እምቢ ቡራ ከረዮ…