Category: Brother Binyam T. Alemayehu writings

  • God framed Adam and called it good?

    Part1: Dear Bro. Thank you for your comments. I pray this will not offend YOU with what I have to say in response to your comments. While I can certainly respect and appreciate some of the statements laid down, nonetheless, the premise of your comments needs more truth to it. Yes, “everything God created was…

  • እግዚአብሔር የሰዎች ሁሉ አዳኝ ነው

    ከውይይት የተጠቀሰ፤ ሰላም ወንድማችን፤ FasilAndarge ፤ እግዚአብሔር #የሰዎች#ሁሉ#አዳኝ ነው! ጥሩ ነው ሥነ- አመንክዮህን በሁለት አስቀምጠከዋል። አሁን ያነሳካቸው ከመሰረታዊ ሃሳቦች አሁንም ከፊል እውነት ናቸውና ችግር የለብኝም እኔም ብሆን ዛሬ ያስታወስከንን እይታዎች ከሞላ ጎደል በቤተ/ክርስቲያን የዛሬ 20 አመታት ገደማ አስተምራቸው ነበር። እንዳልከው ሁሉም ይድናሉ ሲባል የራሱ የሆነ የእ/ር አካሄድ ጌታ አለው። ሰው ሁሉ በእሳት ይቀመማልና እሳቱ ደግሞ…

  • ጠቃሚ መረጃ፤ ነፃ የኮምፒተር ሳይንስ ትምህርት ከሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ

    What is edX? Free real college courses from Harvard, MIT, and more of the world’s leading universities. ጠቃሚ መረጃ፤ ነፃ የኮምፒተር ሳይንስ ትምህርት ከሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ …ኣገዳሲ ሐበሬታ፤ ናጻ ናይ ኮምፒተር ሳይንስ ትምህርቲ ካብ ሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ…Barbaachisaa odeeffanno: Bilisaa kompiitara saayinsii koorsii Harvard univarsiitii….Important information: Free Computer Science courses Harvard University https://www.edx.org/course/subject/computer-science

  • Discussion on atheist

    Discussion Quotes: Peace be to you Bro. TilayeTadesse : its an interesting topic most Cristian’s wouldn’t dare to discuss about it, Dawkins is the high priest for his age of atheists, it is obvious the deceptions of the mind in state of professional atheist how far can go, All atheist deceivers are con men and…

  • በአሥር ቈንጃጅትን ትመስላለች ላይ ውይይት

    ከውይይት የተጠቀሰ። ሰላም BizunehBekele እኩል ሌሊትም ሲሆን፦ እነሆ፥ ሙሽራው ይመጣል፥ ትቀበሉት ዘንድ ውጡ የሚል ውካታ ሆነ።(ማቴ.25:6)እንደምመጣ ቢያውቁም ያነቃቸው ግን ሙሽራውን ያመጣው የውካታ ድምፅ ነው፡፡ መልስ፤ በሁካታው ድምፅ ሁሉም ለድምፁ ነቁ ዘይቱ ወይም መንፈሱ ግን ልዩነትን አምጥተዋል። “መብራታቸውን ይዘው ሙሽራውን #ሊቀበሉ የወጡ አሥር ቈንጃጅትን ትመስላለች። ….. ሙሽራው መጣ ተዘጋጅተው የነበሩትም ከእርሱ ጋር ወደ ሰርግ ገቡ ደጁም…

  • የባቢሎን ሚስጢር አቧራውን ማራገፍ

    የባቢሎን ሚስጢር አቧራውን ማራገፍ ፡ በወንድም ቢኒያም አለማየሁ። 4/22/020 እ.አ.አ. ጠያቂ ወንድም Demis Nida የባቢሎን ሚስጢር ተፈጥራዊውን አስታኮ እስከ መንፈሳዊ ብዙ ስር ሰደዋል። ሚስጢረ ሃሳቡ ጥልቅ ቢሆንም ጌታ በአሁኑ ጊዚያት ፈቃዱን መግለጡን በቀጠለበት በዚያ ወደ እውነት እንዲራመዱ ለተጠሩ በከፊል ሊጠቅሙ የሚችሉ ጥቂቶች ሊታዩ የሚገባቸው አንካር ሃሳቦችን ማስታወሱ እይታችንን ሊያሰፉና መንደርደርያ ሊሆኑ ስለሚችሉ ለልጆች በጉዳዩ ለማኮብኮብ…

  • የፖለቲካ ጉዳይ ውይይት

    ከውይይት የተጠቀሰ፤ የተገለጠ ተግሳጽ፣ ከተደበቀ ፍቅር ይሻላል። በቅድሚያ ወንድም ካሳ ስላንተ እ/ር ይመስገን። የክርስቶስ አካልን ስላገለገልከው ለስሙ ላሳየከው ጽኑ ፍቅር አባታችን ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አንዳልሆነ አውቃለሁ ክብር ለስሙ ይሁን። እኔም ብዙዎችም በዚህ የሚስማሙ ይመስለኛል የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋንና እውነትን መንፈስህን ይሙላው።ወደ ጉዳዩ ስንገባ ሁላችንም እንደምናውቀው የተለያዩ አመለካከቶች ላይ ልዩነት በቀደመው ቤተክርስቲያን ላይ ነው የጀመረው ይህ…

  • እግዚአብሔር አገርን ካልሠራ፣ ሰዎች በከንቱ ይደክማሉ፤ እግዚአብሔር አገርን ካልጠበቀ፣ ጠባቂ በከንቱ ይተጋል።

    እግዚአብሔር አገርን ካልሠራ፣ ሰዎች በከንቱ ይደክማሉ፤ እግዚአብሔር አገርን ካልጠበቀ፣ ጠባቂ በከንቱ ይተጋል።መዝሙረ ዳዊት 127፡1

  • ፍርድና የፖለቲካ ጉዳይ ውይይት

    ከውይይት የተጠቀሰ፤ አየህ ወንድሜ ብራዘር በሌ፤ ከአረጀ አቁማዳ መናኛውን ወይን መቅዳት ቀላል እንደሆነ አንደቀደክው እኮ። አስቀድመህ መልካሙን የወይን ጠጅ ክርስቶስን አጠጥተህ ካሰከርከን በኋላ መናኛውን ብታቀርብ ጥሩ ነበር።በአረጀ አቁማዳ አዲስ የወይን ጠጅ የሚያኖር የለም ስለዚህ የቀዳከውን ተመልከት፤ የማስታረቅ ቃል በአንተ ያኖረው የታመነ ነው። አዲሱን የወይን ጠጅ በአዲስ አቁማዳ ቅዳው፥ በክርስቶስ ሁለቱም ይጠባበቃሉ። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በአዲሱ…

  • “ነፃ ፍቃድ free will ” ፍቃድ will እንዲሁም “የነፃ ምርጫ Free choice” እና የምርጫ choice ልዩነት በማስተዋል እየተረዳከው አይመስለኝም፡፡

    ከውይይት የተጠቀሰ፤ ሰላም፤ ወንድሜ በትክክል “ነፃ ፍቃድ free will ” ፍቃድ will እንዲሁም “የነፃ ምርጫ Free choice” እና የምርጫ choice ልዩነት በማስተዋል እየተረዳከው አይመስለኝም፡፡ አሁንም እናስተውል በእርግጥም “ፍቃድ will እና ምርጫ choice” በሚገባ አለን። ምርጫ ግን ከነጻ ምርጫ ፍቺው የትየ ሌላ ልዩነት አለው። እውነታው ሚሊዮኖችን የራሳችን የሆኑ ምርጫዎችን በሂወት ዘመናችን ሁሉ እናደርጋለን። እያንዳንዱ ምርጫዎች የእራስህ…