Category: Brother Binyam T. Alemayehu writings

  • ስለ ደህንነት ወይም ድነት ውይይት

    ከውይይት የተጠቀሰ፤ Temesgen Atanaw እውነት ያስቆጣል እንዴ? ያስቆጣህ የእ/ር ምህረት በፍጥረቱ ላይ ማስተዋል በመጀመርክ ነው ነብዩ ዮናስን መሰልከው እንደሰበኩት ነነዌን ለምን አላጠፋካትም ብሎ እንደበገነ አትሁን። እኛ የዳነው “በእምነታችን በኩል በጸጋ ነው” (ኤፌ 2 8), ነገር ግን ከእግዚአብሄር እስካልተሰጠን ድረስ እምነት የእኛ አይደለም. ሮሜ. 12: 4, “እግዚአብሔር ለእያንዳንዱም የእምነትን መጠና አካፈለው ለገሰው” እግዚአብሔር ለእኛ እምነት ከሰጠን…

  • መዳን በእምነት ነው በእርግጥም እውነት ነው! ጥያቄው የሚዳንበት፡ እምነት መንፈሳዊ ንጥረ ነገሩ ምንጩ ከማነው?

    Dan Abera ሰላም፤ መዳን በእምነት ነው በእርግጥም እውነት ነው! ጥያቄው የሚዳንበት፡ እምነት መንፈሳዊ ንጥረ ነገሩ ምንጩ ማነው? ነው ጥያቄው። ሰው ሁሉ በአዳም ወገብ ውስጥ ሳለ ከአዳም ጋር ተባብረህ ሃጥያት ሰርተሃል የእ/ር ክብርም ጎድሎሃል።ደግሞም በሃጥያታችሁና በበደላችሁ ሙታን ናችሁ ከተባለ ዘንዳ። ሙታን ፈቃድ አላቸውን? በእነሱ ዘንድ ዕውቀት አለን? “መጽሐፈ መክብብ 9/5 …ሙታን ግን አንዳች አያውቁም!” ወይስ የእምነት…

  • እመነትና ፈቃድ ላይ ውይይት

    ከውይይት የተጠቀሰ። Temesgen Atanaw። የተወደድክ ወንድማችን የጠቀስከው ቃል ነፃ አይልም። ለመሆኑ የእምነትን መጠን ያካፈለህ እግዚአብሔር ነው ወይስ ከሱፐር ማርኬት ነው የሸመትከው እምነት በባህርዩ ከእግዚአብሔር ድምፅ ወይም ቃል የሚገኝ ነው እሱም እግዚአብሔር ባለመታዘዝ እራሱ የዘጋውን ልብ ከከፈተው ነው ለቃሉ እምነት ለሞትክበት መንፈሳዊ ህይወት ህያው የምትሆነው። በበደልህና በሀጥያትህ ሙት ከነበርክ ለማመን ከመንፈሳዊ ሙታን መጀመሪያ የእግዚአብሔር ትንሳኤ ሀይል…

  • እግዚአብሔር ሁሉን ይምር ዘንድ ሁሉን በአለመታዘዝ ዘግቶታልና።

    ከውይይት የተጠቀሰ፤ ሰላም ወንድማችን ካሳሁን ቆየት ብየ ስላየሁ ደስ ብሎኛል። Kasahun Zewde ጳውሎስ ለጢሞቴዎስ እንደቃሉ ተቀባይነት እንዲኖረው ለማሳየት ቃሉን እንዲያጠና የነገረውን አንርሳ ደጋግመን ቃሉን እናጥና። ኢየሱስ ጴጥሮስን በግልጽ ስጋዊው አእምራችን በቃሉ ካልታደሰ የእ/ር ጠላት እንደሆነ የሰውን እንጂ የእግዚአብሔርን የማያስበው ሰይጣን ማንነቱን ቱስ ሱስ ሲለው ዕንቅፋት ሆነህብኛል ከኋላዬ ሂድ፥ አንተ ሰይጣን፤ እንዳለው በዚህም ዘመን እንዲሁ በቃሉ…

  • የዕብራይስጥ ፊደሎች

    መጽሐፍ ቅዱስ ስታጠኑ መረዳታችሁን ሊያሰፋው ስለሚችል ይህችን ቃኝዋት። የዕብራይስጥ ፊደሎች ዘርፈ ብዙ ትርጉም በውስጣቸው የታጨቁ የገበታ ባህርያት ሲሆኑ እንደ ቁጥሮች እና የቃል ስዕሎች አመልካች ጭምር ናቸው። የዕብራይስጥ ቋንቋ ፊደሎቻቸውን እንደ ቁጥሮች ይጠቀማሉ ፣ ፊደሎቹም እንዲሁ ቃል በቃል ወይም በምሳሌነት ጥቅም ላይ የሚውሉ ቃላት እና ፅንሰ-ሀሳቦች ያዘሉ ናቸው ፡፡ 1: Aleph (an ox or bull =…

  • የባህርዩ ልጅ አይደለኩም ስትል ምን ማለትህ ንው?

    ከውይይት የተጠቀሰ፤ Berhanu Gezu አንተ የባህርዩ ልጅ አይደለኩም ስትል እራስህን ታርቃለሕ የጉዲፈቻ adoption as sons የምትለዋን አንድዋን ቃል ብዙዎች ይዘው ፍቺው ሳይገባቸው ተሰናክለዋል በእብራዊያን ባህል የጉዲፈቻ ፍቺውን ከስር አብራራለሁ። በቅድሚያ ግን ቃሉ “ከመለኮት ባሕርይ ተካፋዮች” 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት1፡4 ናችሁ ይልሃል። ይህ ከአንተ ሃሳብ ጋር አይላተምም? ማስተዋል ያለብን የሰማዩ አባታችን መለኮታዊ ተፈጥሮና ባህርዩ ምንድን ነው? በባህርዩ…

  • ስለ ዲያብሎስ ሰይጣን ውይይት ክፍል 1

    ከውይይት የተጠቀሰ፤ ሰላም ይሁን። Berhanu Gezu መለኮታዊ ዘር መንፈሳዊው የስንዴ ቅንጣት ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን እንዳይቀር በምድር ወድቆ ሞተ ህይወት የሚለቀቀው በሞት ውስጥ ነውና በመለኮታዊው ዘር ውስጥ የነበረውን ህይወት ለቀቀው አሁን ያዘር ብቻውን አልቀረም፤ ብዙ መንፈሳዊ ዘሮችን የስንዴው ዘለላዎችን ተንዠርግጎ ፍሬ አፍርተዋል። አሁን ዘሩን እያየ ነው።የእንግሊዝኛው ክርስቶስ Christ ተተርጉሞ የመጣው “ክርስቶስስ Christos” ከሚለው የግሪክኛ ቃል ሲሆን…

  • ስለ ዲያብሎስ ሰይጣን ውይይት ክፍል 2

    ከውይይት የተጠቀሰ። በእግዚያብሔር ተፈጥሮ ከእርሱ ስልጣን ስር ያልሆነ ወይም ያፈነገጠ ኅይል የለም። ለመንፈሳዊው ሰው ሁሉ መንፈሳዊ ነው ለተፈጥራዊው ሰው ሁሉ ነገር ተፈጥራዊ ነው። እንደ መንፈሳዊያን እንየው። መቼም የነዳቪንቼንና የነ አፈወርቅ ተክሌን ወዘተ እያሰብን ተፈጥራዊ ክንፍ ያለው ሰይጣን እንደማናስብ አምናለሁ። ወደ መፅሀፍ ቃል መመርመር መመለስ አለብን እምነታችንን በቃሉ ልንቃኝ ይገባል እላለሁ። ሰይጣን በመጀመርያው የመላእክት አለቃ ሳይሆን…

  • ስለ ዲያብሎስ ሰይጣን ውይይት ክፍል 3

    ከውይይት የተጠቀሰ፤ ሰላም ይሁን። ማንም ሰው የሚናገር ቢሆን፥ እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር፤ 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 4:11 ማንም ሰው የሚናገር ቢሆን፥ እንደ ቤተ ክርስቲያን ወግ ና ትውፊት ይናገር አይልምና ነገሩን እንደ እ/ር ቃል እንየው። አባት ከአዳም ወደ ክርስቶስ ወዳለው የንቃተ ህሊና ጉዞ ሰው ሁሉ በእሳት ሊቀመም የግድ ነው። የጌታ እየሱስ ክርስቶስ ትግስት ይገርማል። ለ3 አመት ከ½…

  • ምንም ቅር ካላለህ አንድ መጠይቅ ላቅርብ፡ ዩኒቨርሳሊስት ወይም ሁለንተናዊ ነህ?

    ከውይይት የተወሰደ፤ የውይይቱ ትርጉም፤ #ጥያቄ፤ ቢኒ እኔ እስካሁን ድረስ በእናንተ ውይይት ውስጥ የማየውን ወድጄዋለሁ ፣ ምንም ቅር ካላለህ አንድ መጠይቅ ላቅርብ፡ ዩኒቨርሳሊስት ወይም ሁለንተናዊ ነህ? #መልስ፤ ውድ ወንድማችን. “ሁለንተናዊነት” እግዚአብሔር የሰው ልጆችን ሁሉ ያድናል የሚል እምነት ነው ፡፡ ይህንን በእግዚአብሔር ቃል እንደ ተጻፈው አምናለሁ እናም የእግዚአብሔርን ፍቅር ለሁሉም ሰዎች ያለማወላወል አወጃለሁ ፡፡ ሁለንተናዊነትን የሚያስተምሩ ብዙ…

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal