-
ከአወዛጋቢ ጥያቄ/መልስ የተጠቀሰ። ክፍል 1፤ የተዋህዶ ልጅ ሰላም፤ የኢየሱስ የስጋ ወንድሞች እና እህቶች በተመለከተ፤ ብጽእት ማርያም ኢየሱስ ከተወለደ በኋላ ድንግልናዋን አጣች ወይስ ከእርሱ ቡሃላ ልጆች ወልዳለች? ይህ ለአንዳንዶች እሬት የሆነ እውነት ቢሆንም መጽሐፍ ቅዱስ ማርያም ሌሎች ልጆች እንዳሏት ይገልጻል
-
ስላሴ እና ብፅእት ማርያም ድንግል የነበረችው የበኩር ልጅዋን እስክትወልድ ድረስ ነበር። ድንግል የነበረችው።
ከውይይት የተጠቀሰ፤ The word trinity or a collection of trinities have NO scriptural basis at all, This is just #weed word originated planted in church ክፍል 1፤ ሰላም ወንድማችን Tesfaye Robele እንዲሁም ወገኖች። በዚህ መልኩ ለመማማር እንዲጠቅም የእናንተን ጨምሮ የወንድማችንም የወገኖችም ሃሳብ ሊያንሸራሽር ይችላል በሚል ይህንን እንደቃሉ አቀርባለሁ። ሁላችንም እንደምናስተውለው መቼም የእግዚአብሔርን[የእ/ርን] ቃል እጅ ያሻቹሁን…
-
የሲኦል እና የገሃነም የዘላለም ፍርድና እሳት ፍቺ እንደ ቃሉ ። ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድም Hailu Assefa ፡ “ይህ ትምህርት ከላይ አይመስለኝም ከመጽሐፍ ቅዱስ ከሆነ በቃሉ ያስረዱና?” ባሉት መሰረት እነሆ
-
ወንድም ጥያቄ አለኝ። በመጽሐፍ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስን የሰደበ ሃጥያቱ አይሰረይም ይላል ተሳድቤ አለሁ እያልኩ በኩነኔ ልሞት ነው። ለዘላለም ሃጥያቴ የማይሰረይ ከሆነ የእየሱስ ክርስቶስ ደም ምኑ ላይ ነው ስርየት ያደረገለኝ? መልሱን በጉጉት እጠብቃለሁ።
-
ጥያቄና/መልስ። በለዓም የሚያመለክተው ማንን ነው?
ጥያቄና/መልስ። ውድ ወንድም። በሚደረገው የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትና ጹሁፎች ሁሉንም የሚችል የአምላክ እስትንፋስ ማስተዋልን እየሰጠን እንደሆነ ፣አስተውያለሁ ተባረኩ። ምን ያህል እንደተባረኩሁ ልነግራችሁ ፈለግሁ ፡፡ ምንም እንካን ሁላችሁም የእግዚአብሔር ልጆች በተለያየ የአለም ክፍል ብትኖሩም ከታላላቆች የተሰወረ የእግዚያብሄር ፈቃድና መንፈሳዊ ምግቡ እና የመንፈስ አንድነቱና ህብረትቱ አስደናቂ ነው! ለሁላችሁም ብዙ ፍቅር ከጌታ ይሰማኛል ፡፡ የዛሬው ጥያቄዮ። በኦሪት ዘኍልቍ…
-
Controversial quotes from discussion, ሰላም ይሁን። በቤተክርስቲያን የመረዳት ሰማይ የምንወዳቸው አስተማሪዎቻችን የሚያውቁትን በቅንነት በቤተክርስቲያን ባህል መሰረት ሉሲፈር የወደቀ ክንፍ ያለው መላክ ሰይጣን መሆኑን ለብዙ ዓመታት ሁላችንንም አስተምሯል።
Controversial quotes from discussion, ሰላም ይሁን። በቤተክርስቲያን የመረዳት ሰማይ የምንወዳቸው አስተማሪዎቻችን የሚያውቁትን በቅንነት በቤተክርስቲያን ባህል መሰረት ሉሲፈር የወደቀ ክንፍ ያለው መላክ ሰይጣን መሆኑን ለብዙ ዓመታት ሁላችንንም አስተምሯል። ይህንም የሚሉበት መንፈስ የተለየ በእ/ር ላይ አምጾ መፈንቅለ መንግስት ሞክሮ የከሸፈበት አንድ ጭራቃዊ ባህርይ የያዘን የወደቀ የሎናርዶ ዲያቪንቼን ምስለ ንድፍ በምናባቸው በማዋሃድ ባለክንፍ መላክ እያሰቡ ነው፡፡ እንደምናውቀው ይህ…
-
ስለ አርሜገዶን በጥልቀት ቢጻፍ ሳምንታት አይበቃውም ትንሽየ ፍንጭ ለመጠቆም …
-
Discussion Quotes: ሰይጣን በመጀመርያው የመላእክት አለቃ ሳይሆን ሰይጣን ሆኖ በእ/ር የተፈጠረ ነው።
Discussion Quotes: ጵኒኤል ጵኒኤል: ሰይጣን በመጀመርያው የመላእክት አለቃ ሳይሆን ሰይጣን ሆኖ በእ/ር የተፈጠረ ነው። Dear brother/ sister I’m afraid we have all learned the hard way, what the most people have no interest in the # spiritual Truths of God #WHATSOEVER. They love to play church and religion, but no love to the spiritual truths…
-
እውነቱን ልወቀው ካልክ ሉስ ኢፈር የትርጉም ስተት ቢኖርብርትም ብርሃን ተሸካሚ ነበረ። የእ/ር ብርሃን ተሸካሚ የወደቀው ሰው ነበር።
Discussion Quotes:Binyam TA አምላክ ይቅር አለኝ ፡ አስተውል/ይ። እውነትን በፍቅር ብቻ መግለጹ አይሻልም? በመንፈሳዊ ውኃው እስከ ቍርጭምጭሚትህ ደረሶ የምትንቦጫረቅባት የጴንጤቆስጤ ቡጭርቂት በመንፈሳዊ ባህሩ የምትዋኝ ያህል በከንቱ እራአስህን አትቆልል። ገና ውኃው እስከ ወገብ ደረሰ አልደረሰም ከአዳም የወኔው ድካም ንቃና ተረጋጋ ወደ መንፈስም ብርታት ዘወር በል:: መንፈስ ወደ እውነት ሁሉ ሊመራህ ወደዋልና ለአብያተክርስቲያን የሚለውን ሰምተህ ድል ንሳ።…
-
ስጋዊው አእምሮ የሰውን እንጂ የእ/ርን የማያስብ ሰይጣን ነው። የክርስቶስ ጠላት ነው
Discussion Quotes: Binyam TA ስጋዊው አእምሮ የሰውን እንጂ የእ/ርን የማያስብ ሰይጣን ነው። የክርስቶስ ጠላት ነው the carnal mind is enmity against God ። እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ መጀመሪያ የገደለው ነፍስ በመፅሃፍ ቅዱስ ወንድሙን አቤልን ነበር። ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ ማትዮስ16:23 እርሱ ግን ዘወር ብሎ ጴጥሮስን። ወደ ኋላዬ ሂድ፥ አ-ን-ተ ሰ-ይ-ጣ-ን፤ የ-ሰ-ው-ን እንጂ የ-እ-ግ-ዚ-አ-ብ-ሔ-ር-ን አ-ታ-ስ-ብ-ም-ና…