
ከአወዛጋቢ ጥያቄ/መልስ የተጠቀሰ። ክፍል 1፤ የተዋህዶ ልጅ ሰላም፤ የኢየሱስ የስጋ ወንድሞች እና እህቶች በተመለከተ፤ ብጽእት ማርያም ኢየሱስ ከተወለደ በኋላ ድንግልናዋን አጣች ወይስ ከእርሱ ቡሃላ ልጆች ወልዳለች? ይህ ለአንዳንዶች እሬት የሆነ እውነት ቢሆንም መጽሐፍ ቅዱስ ማርያም ሌሎች ልጆች እንዳሏት ይገልጻል – ኢየሱስ የስጋ ወንድሞችና እህቶች ነበሩት መጽሐፍ ቅዱስ ይህንን ይመሰክራ። በየሉቃስ ወንጌል 1፡ 34 እንደሚያስረዳን ከዳዊት ወገን ለሆነው ዮሴፍ ለሚባል ሰው ወደ ታጨች ወደ አንዲት ድንግል ከእግዚአብሔር ዘንድ ተላከ፥ የድንግሊቱም ስም ማርያም ነበረ። መልአኩ ገብሪኤል እነሆም፥ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፥ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ ስላላት፦ ማርያምም ድንግል ስለነበረች ወንድ ስለማላውቅ ይህ እንዴት ይሆናል? አለችው። መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት፦ መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፥ የልዑልም ኃይል ይጸልልሻል ስለዚህ ደግሞ ከአንቺ የሚወለደው ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል። የበኩር ልጅዋንም የልዑልም ኃይል መንፈስ ቅዱስ በእርስዋ ላይ መጣ ጸለለላትም ማርያም ድንግል ብትሆንም በነብዩ ኢሳይያስ ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።ትንቢተ ኢሳይያስ 7፡14 ተፈጸመ። ነብቱ ኢሳይያስ ዕብራዊ ነቢይ ነበር። ነቢዩ ከክርስቶስ ኢየሱስ ልደት በፊት 700 ዓመት ገደማ የኖረ ሰው ነው።
ማርያም በድንግልናዋ ኢየሱስን ብትወልድም በድንግልናዋ ሌሎች ልጆች ሳትወልድ እንደቀረች ልጆችም እንደሌሏት መጽሐፍ አይናገርም ፡፡ በእርግጥም መጽሐፍ ቅዱስ በቀት፣ታም በሌላ መንገድ የሚናገር ይመስላል
በቅድምያ ማወቅ ያለብን #አወቃት ማለት በመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሙ ምንድነው?
አዳምም ሚስቱን ሔዋንን #አወቀ፤ #ፀነሰችም፥ ቃየንንም #ወለደች። እርስዋም፦ ወንድ ልጅ ከእግዚአብሔር አገኘሁ አለች። ኦሪት ዘፍጥረት 4፡1
ሕልቃናም ሚስቱን ሐናን #አወቃት፤ እግዚአብሔርም አሰባት፤ #የመፅነስዋም ወራት ካለፈ በኋላ ሐና #ወንድ #ልጅ #ወለደች፤ እርስዋም፦ ከእግዚአብሔር ለምኜዋለሁ ስትል ስሙን ሳሙኤል ብላ ጠራችው። መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 1፡19
ዮሴፍ ብጸትና ድንግል ማሪያምን ያላወቃት የበኩር ልጅዋንም እስክትወልድ #ድረስ ነው።
የማቴዎስ ወንጌል 1፡25 የበኩር ልጅዋንም እስክትወልድ #ድረስ #አላወቃትም፤ ስሙንም ኢየሱስ አለው። did as the angel of the Lord commanded him, and took as his wife, and #kept her a #virgin #until she gave birth to a Son.
የማርቆስ ወንጌል 6:3 ይህስ ጸራቢው፤ዐናጢው አይደለምን? የማርያም ልጅ፣ የያዕቆብና የዮሴፍ፣ የይሁዳና የስምዖን ወንድም አይደለምን? እኅቶቹስ እዚሁ እኛው ዘንድ አይደሉምን?” ከዚህም የተነሣ ተሰናከሉበት።
የማቴዎስ ወንጌል 13 :55 ይህ የአናጢው ልጅ አይደለምን? የእናቱስ ስም ማርያም አይደለምን? ወንድሞቹስ ያዕቆብ፣ ዮሴፍ፣ ስምዖንና ይሁዳ አይደሉምን? 56እኅቶቹስ ከእኛው ጋር አይደሉምን? ታዲያ ይህ ሰው ይህን ሁሉ ከወዴት አገኘው?” 57ስለዚህም ሳይቀበሉት ቀሩ ተሰናከሉበትም።
የማርቆስ ወንጌል 3 :31 እናቱና ወንድሞቹም መጡ በውጭም ቆመው ወደ እርሱ ልከው አስጠሩት።32 ብዙ ሰዎችም በዙሪያው ተቀምጠው ነበሩና፦ እነሆ፥ እናትህ ወንድሞችህም በውጭ ቆመው ይፈልጉሃል አሉት።
ወደ ገላትያ ሰዎች 1:19 ነገር ግን ከጌታ ወንድም ከያዕቆብ በቀር ከሐዋርያት ሌላ አላየሁም።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:5 እንደ ሌሎቹ ሐዋርያትና እንደ ጌታ ወንድሞች እንደ ኬፋም፥ እኅት ሚስታችንን ይዘን ልንዞር መብት የለንምን?
የዮሐንስ ወንጌል 7:3 የኢየሱስ ወንድሞች እንዲህ አሉት፤ “ደቀ መዛሙርትህም ደግሞ የምታደርገውን ታምራት እንዲያዩ፣ ከዚህ ወደ ይሁዳ ሂድ፤ 4ራሱን ሊገልጥ እየፈለገ በስውር የሚሠራ ማንም የለምና። አንተም እነዚህን ነገሮች የምታደርግ ከሆነ፣ ራስህን ለዓለም ግለጥ።” 5የገዛ ወንድሞቹ እንኳ አላመኑበትም ነበር። … NASB.)
• Matthew 1:24-25, “And Joseph arose from his sleep, and did as the angel of the Lord commanded him, and took as his wife, and kept her a virgin until she gave birth to a Son; and he called His name Jesus.”
• Matthew 12:46-47, “While He was still speaking to the multitudes, behold, His mother and brothers were standing outside, seeking to speak to Him. And someone said to Him, “Behold, Your mother and Your brothers are standing outside seeking to speak to You.”
• Matthew 13:55, “Is not this the carpenter’s son? Is not His mother called Mary, and His brothers, James and Joseph and Simon and Judas?”
• Mark 6:2-3, “And when the Sabbath had come, He began to teach in the synagogue; and the many listeners were astonished, saying, “Where did this man get these things, and what is this wisdom given to Him, and such miracles as these performed by His hands? “Is not this the carpenter, the son of Mary, and brother of James, and Joses, and Judas, and Simon? Are not His sisters here with us?”
• John 2:12, “After this He went down to Capernaum, He and His mother, and His brothers, and His disciples; and there they stayed a few days.”
• Acts 1:14, “These all with one mind were continually devoting themselves to prayer, along with the women, and Mary the mother of Jesus, and with His brothers.”
• 1 Cor. 9:4-5, “Do we not have a right to eat and drink? Do we not have a right to take along a believing wife, even as the rest of the apostles, and the brothers of the Lord, and Cephas?”
• Gal. 1:19, “But I did not see any other of the apostles except James, the Lord’s brother.”
ክፍል 2 ወንድም ቢኒ።
ክፍል 2፤ ይህን መመለሴ ላይቀር ብዙ ግዜ በመመኑ የሚነሳ ጥያቄ መልሼ ልለፍ። ይከውም የማርያም ሲወራረስ እመጣው የአዳም ደም ወራሽ ስለሆነች በኢየሱስ ደም ውስጥ ደምዋ የለም ደምዋን ከተካፈለ ኃጢአተኛ ደም የአለምን ሃጥያት ማስተሰረይ አይችልም ወዘተ.። የሚለው አባባል የአስተያየቱ ና የጥያቄው እራሱ ሃሳብ ከመሰረቱ ሊታይ ይገባዋል።
በመጀመሪያ ደረጃ መጽሓፍ ቅድሳዊ ያልሆነ እይታውን ማረም ይገባል፣ የማርያም የአዳም ዘር በመሆንዋ ሃጥያተኛ ናትና “ደምዋ” ኃጢያት ነበረ የሚለው ትክክል አይደለም፡፡ “ደም” ሃጥያት አይደለም ሃጥያትም አይሰራም። ምንም እንኳን ለጥቂት ጊዜም ቢሆን “ሥጋ ኃጢአት ነው” የሚለውን ሃሳበ መናፍቅነት ባልቀበልም ዝም ብየ ማለፌን አስታውሳለሁ። እውነታው ግን “ሥጋዊው አእምሮ ኃጢአት ነው carnal mind is sin.” የሃጢያቱ ሰው ኢንጂንም እርሱ ነው። ሥጋዊ አእምሮ ግን በራሱ ስጋ አይደለም። ሥጋዊው አእምሮ ግንኝነቱ ከሰውነታችን ባዮሎጂያዊ ሕዋሳት ጋር ሳይሆን በክርስቶስ ካልታደሰው ከአእምሮአችን ፣ ከስሜታች አእምሮ እና ከመንፈሳችን HEART, MIND, AND SPIRIT ጋር የተያያዘ ነው ፡፡ የሆነ ሆኖ ማወቅ ያለብን የማርያም ደም በሆነ መልኩ ኢየሱስን አላረከሰውም ፡፡
የብዙ መመን እይታ ኢየሱስን በፅንሱ ውስጥ ያደገው “የአባቱ የእግዚአብሔር ደም” ብለው ያስተምሩታል። እግዚአብሔር ኢየሱስን በማርያም ማህፀን ውስጥ ያፀነሰው በ “መንፈስ ቅዱስ” እንጂ በሥጋዊ ደም አይደለም NOT by physical blood transfusion፡፡ በተፈጥራዊውም ቢሆን ፅንሶች እንዲወልዱ በአባት ደም እንዲጸንሱ ወንዶችም ለሚስቶቻቸው ደም blood transfusion አይሰጡም ፡እዚህ በተፈጥራዊውም አለም የማይቀየሩ እውነታዎች ናቸው: ከ: http://en.wikipedia.org/wiki/Blood_type
“የደም ዓይነቶች በውርስ እና ከሁለቱም ወላጆች BOTH PARENTS አስተዋጽኦች የሚገኙ ናቸው”
ከ: http://www.blood.co.uk/pages/secrets_in_blood.html
“ጂኖች የሚወራረሱበት መንገድ እና የኤቢኦ ABO ጂኖች ባሕርይ ክስተት እንዴት ሊሆን እንደሚችል ያብራራል ፡፡ እያንዳንዱ ሰው ከእያንዳንዱ ወላጅ ሁለት የኤቢኦ ABO ጂኖችን ይወርሳል ፣ እነዚህ ጂኖች የሚወለደው የግለሰቡ የደም ቡድን ምን እንደሚሆን ይወስናሉ፡፡ የኦ O ጂን የደም ቡድን ምድብ ንጥረ፟ነገር የለውም። የኦ O ጂን ደም የደም ቡድን ንጥረ፟ነገር ያለመኖሩ እውነቱ የ A ወይም B አለመኖር ነው። ስለሆነም የኦ O ጂን ከአንድ ወላጅ FROM ONE PARENT ከወረሱ እና ከሌላው ወላጅ FROM THE OTHER ኤ A ጂን ከወረሱ የደምዎ ቡድን ውርስ A የጂን ይሆናል።….ክፍል3 ወንድም ቢኒ።
ክፍል3፤ በሌላ እጅ ከሁለቱም ወላጆች የኦ O የዘረ-መል (ጂን) የደም ቡድን ውርስ ከወረሱ የደም ቡድንዎ የኦ O የዘረ-መል (ጂን) የደም ቡድን ይሆናል። በሌላ በኩል ከአንድ ወላጅ ኤ A ጂን ከወረሱ እና ከሌላው ወላጅ ደግሞ የ ቢ B ‹ጂን› ውርስ ከወረሱ የደም ቡድን ኤቢ AB ይሆናል ማለት ነው፡፡ ከጽንሱ የሚወለደው ልጁ ውርሱን የሚያገኘው እውነቱ ደሙን ጨምሮ ከአባቱ ዲኔኤ DNA ከእናቱም ዲኔኤ DNA ውህድ ነው። ውርሱ የሚገኘው በቀጥታ ከደማቸው ሳይሆን ከአባቱም ዲኔኤ DNA ከእናቱም ዲኔኤ DNA ውህድ ነው። ይህን ካወቅን አባትየው ሚስቱን የሚያጸንሳት በፈሳሽ ደም ሳይሆን የወንድ ዘር sperm ነው፡ ይህ ጉዳዩን ለብዙዎች ግልጽ እይታን ይሰጥ ይሆናል ብየ አምናለሁ። ስለ የወንድ ዘር sperm የእ/ር ቃል እንዲህ ይናገራል። በቀድሞ ዘመን በእ/ር ህግ መሰረት ዘሩን ሳያይ የሞተ ሰው ወንድሙ ሚስቱን አግብቶ ዝሩ በማቹ ስም እንዲጠራ ያዝን ነበር በዚህም መሰረት ህጉ እንዲህ ይላል። በዚህ ህግ መሰረት ህጉን የፈጸሙ እ/ር ሲባርካቸው የ/ርን ህግ የተጸየፉ እና የወንድ ዘራቸውን ወደውጪ ያፈሰሱትን እ/ር ቀስፋቸዋል። ዛሬም ለወንድማቸው ለእየሱስ ክርስቶስ መንፈሳዊ ልጆች እንዳይኖረው የእ/ርን ዘር ከንቱ የሚያስቀሩ የእ/ር ሃሳብ ምን እንደሆነ ግልጽ ያደርግልናል።
ኦሪት ዘዳግም 25፡5 ወንድማማቾች በአንድነት ቢቀመጡ፥ አንዱም ልጅ ሳይኖረው ቢሞት፥ የሞተው ሰው ሚስት ሌላ ሰው ታገባ ዘንድ ወደ ውጭ አትሂድ፤ ነገር ግን የባልዋ ወንድም ወደ እርስዋ ገብቶ እርስዋን ያግባ፥ ከእርስዋም ጋር ይኑር። 6 የምዋቹ ስም ከእስራኤል ዘንድ እንዳይጠፋ ከእርስዋ የሚወለደው በኵር ልጅ በሞተው በወንድሙ ስም ይጠራ። 7 ያም ሰው የወንድሙን ሚስት ማግባት ባይወድድ፥ ዋርሳይቱ በበሩ አደባባይ ወደሚቀመጡ ሽማግሌዎች ሄዳ፦ ዋርሳዬ በእስራኤል ዘንድ ለወንድሙ ስም ማቆም እንቢ አለ፤ ከእኔ ጋር ሊኖርም አልወደደም ትበላቸው።8 የከተማውም ሽማግሌዎች ጠርተው ይጠይቁት፤ እርሱም በዚያ ቆሞ፦ አገባት ዘንድ አልወድድም ቢል፥ 9 ዋርሳይቱ በሽማግሌዎቹ ፊት ወደ እርሱ ቀርባ፦ የወንድሙን ቤት በማይሠራ ሰው ላይ እንዲህ ይደረግበታል ስትል ጫማውን ከእግሩ ታውጣ፥ በፊቱም እንትፍ ትበልበት። 10 በእስራኤልም ዘንድ ስሙ የጫማ ፈቱ ቤት ተብሎ ይጠራ።
በሩት እና በቧኤዝ ይህ ህግ ሶፈጸም እናያለን “መጽሐፈ ሩት 4፡6 የቅርብ ዘመዱም፦ የራሴን ርስት እንዳላበላሽ መቤዠት አልችልም፤ እኔ መቤዠቱን አልችልምና አንተ ከእኔ መቤዠቱን ውሰደው አለ።7 በጥንት ጊዜም፥ ማንም ቢሸጥ ቢለውጥም፥ ነገሩን ለማጽናት ሰው ጫማውን እንዲያወልቅ ለባልንጀራውም እንዲሰጠው በእስራኤል ዘንድ ልማድ ነበረ። ይህም በእስራኤል ምስክር ነበረ።8 የቅርብ ዘመዱም ቦዔዝን፦ አንተ ግዛው አለው፤ ጫማውንም አወለቀ።9 ቦዔዝም ሽማግሌዎችንና ሕዝቡን ሁሉ፦ ለአቤሜሌክና ለኬሌዎን ለመሐሎንም የነበረውን ሁሉ ከኑኃሚን እጅ እንደ ገዛሁ እናንተ ዛሬ ምስክሮች ናችሁ።10 ደግሞም የምዋቹ ስም ከወንድሞቹ መካከል ከአገሩም ደጅ እንዳይጠፋ፥ የምዋቹን ስም በርስቱ ላይ እንዳስነሣ የመሐሎንን ሚስት ሞዓባዊቱን ሩትን ሚስት ትሆነኝ ዘንድ ወሰድሁአት፤ እናንተም ዛሬ ምስክሮች ናችሁ አላቸው።”
“6 ይሁዳም ለበኵር ልጁ ለዔር ትዕማር የምትባል ሚስት አጋባው።7 የይሁዳም የበኵር ልጅ ዔር በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ነበረ፤ እግዚአብሔርም ቀሠፈው።8 ይሁዳም አውናን፦ ወደ ወንድምህ ሚስት ግባ፥ አግባትም፥ ለወንድምህም ዘርን አቁምለት አለው።9 አውናንም ዘሩ ለእርሱ እንዳይሆን አወቀ፤ ወደ ወንድሙ ሚስት በገባ ጊዜ ለወንድሙ ዘር እንዳይሰጥ ዘሩን በምድር ያፈስስው ነበር።10 ይህም ሥራው በእግዚአብሔር ዘንድ ክፉ ሆነበት፥ እርሱንም ደግሞ ቀሠፈው። ኦሪት ዘፍጥረት 38፡6” እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ነው። አሜን። ወንድም ቢኒ።
ጥያቄው የተነሳበት ሊንክ https://www.facebook.com/permalink.php?story_fbid=2660290274056914&id=100002279031400¬if_id=1577108627726848¬if_t=comment_mention