
ከውይይት የተጠቀሰ፤ The word trinity or a collection of trinities have NO scriptural basis at all, This is just #weed word originated planted in church ክፍል 1፤ ሰላም ወንድማችን Tesfaye Robele እንዲሁም ወገኖች። በዚህ መልኩ ለመማማር እንዲጠቅም የእናንተን ጨምሮ የወንድማችንም የወገኖችም ሃሳብ ሊያንሸራሽር ይችላል በሚል ይህንን እንደቃሉ አቀርባለሁ። ሁላችንም እንደምናስተውለው መቼም የእግዚአብሔርን[የእ/ርን] ቃል እጅ ያሻቹሁን ያእል እጁን ብትጠመዝዙት ስላሴ የሚለው ቃል በእ/ር ቃል ውስጥ አንድም ቦታ የለም ይህ በራሱ በቂ ነው። ቀጥተኛ ቃሉ ቢኖር ኖሮ የነገር ፍጻሜ በሆነ ነበር ነገር ግን ቃሉ በፍጥረቱ የበረሀ፤ የአለም የነበረ ወደ ቤተ ክርስቲያን ተዳቅሎ የገባ አረም እስኮሆነ ድረስ በእ/ር ቃል የሚያረጋግጥ ማስረጃ አንድም የ3ቱ ስላሴዎች ምስል አምላኪ ቃሉን ማረጋገጥ እንዳይችል የአደባባይ ምስጢር ነው። ይህ አመለካከት የእ/ር ህዝብን እንደ ናዝሬት ፈረሶች እይታ ብቻ ሳይሆን ልክ የጋቭሮቮች ፈረስ አረንጋዴ መነጽር ካጠለቅላቸው የከረመውን የበሰበሰውን ድርቆሽ ሳር አረንጋዴ ነው ብለው ግጥም አርገው እያመነዠኩ ምእመኑን በባህልና በወግ አስሮ ህይወት እንዳይበዛላቸው የእ/ርን ቃል ከንቱ የሚያስቀር ነው ። የስላሴ መንጽር ያጠለቀ ሰውም እይታው 3 ከሆነ ዘንዳ የቃሉን ፊደል እንጂ የቃሉን መንፈስ ማየት አይችልም ማትዮስ 28፤19 ሆነ ሌላ ቦታ ሶስት ነገሮች ከተጠቀሱ ለባለመንጽር የሚታየው በአረንጋዴ መብራት ወስጥ 3ቱ ስላሴ ነው።
እኔ እንደማስተውለው የእ/ር መገለጦች አንድ ቦታ መጠቀሳቸው ወይም መፃፋቸው በቀር ሶስት እግዚአብሔሮችን ወይም ስላሴን አያረጋግጡም። ማትዮስ 28፤19 እኔ እንዳውም ሐውርያት በስላሴዎች እንዲያጠምቁ አዝዋቸው ከነበረ በ 3 ስላሴዎች ስም ባጠመቁ ነበር ደቀ መዛሙርቱ በእየሱስ ስም ብቻ ማጥመቃቸው ለራሱ ከበቂ በላይ ማስረጃ ነው ለኔ። እስቲ እውነተኛ ከሆንክ ኢየሱስ እንዳዘዛቸው አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም ያጠመቁበትን አንድ ቦታ አሳየን? ወይስ ደቀመዝሙርቶቹ ከጌታቸው ተዛዝ አፈነጠጉና በ3ቱ ስም አናስጠምቅም አሉ? ለባለ አእምሮ ሰው ግን በመገለጥ ሳይሆን በሎጂክ የሚንቀሳቀስ እስከሆነ ድረስ ለማጥናት ፍላጎቱ ላለው ሁሉ እውነትን ወደማወቅ እንዲደርስ እ/ር ቢፈቅድ ከታሪክ መዛግብት ጭምር ማስረጃዎችን ለማቅረብ እሞክራለሁ። ብዙ የቀድሞ እውነቶችን ለማጥናት ስሞክር ይህ ቃል በተጽኖ ስር ሆንው ሊቃውንቱ እስክ ጨመሩት ቃል ድረስ ይህ ቃል እንዳልነበር ያሳያል። እ/ር ሁሌም አንድ ነኝ እንጂ 3 ነኝ ብሎ አያውቅም። ኦሪት ዘዳግም 6፡4 እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው፤ ነገሩ የሚጀምረው ስማ! ከሚለው ቃል ነው ምኑን ነው የምጸማው? አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው የሚለውን ነው። እኔ እግዚአብሔር አልለወጥም ካለ በአዲስ ኪዳን ተለውጦ በክርስቶስ የአዲስ ኪዳኑ እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ አምላካችን እግዚአብሔር ሶስት(3) እግዚአብሔር ነው ሆነ ማለት ነውን? ትንቢተ ሚልክያስ 3፡6 እኔ እግዚአብሔር አልለወጥም
የመጀመርያውን የቤተ ክርስቲያን ታሪክ የፃፈው ” ሂስቶሪያ ኤክሊሲሲሳካ” “Historia Ecclesiastica,” Church History (Eusebius) ጳጳስ ሲዘርያ ዩሲቢየስ የተወለደው 260 – 339 ዓመትም ሞተ። መጽሐፉ በ 325 ታትሞ የወጣው ነው። ” ሂስቶሪያ ኤክሊሲሲሳካ” የእሱ መጽሐፍ የቤተክርስቲያን ታሪክ ተብሎ የሚታወቀው የአዲስ ኪዳን መጽሐፍ በይፋ ከመፅደቁ ከሰባ ሁለት ዓመታት በፊት ነበር። ይህ የቀድሞ ቤተክርስቲያን ታሪክ በጥልቀት ለመገንዘብ ለዘመናዩም የክርስትና አካሄድ ቅርጽ ሰጥቶአል። ማትዮስ28፡19 ሲጠቅስ 17 ግዜ ህዝብን ሁሉ በስሜ አጥምቁ ብሎ ከእ/ር ቃል እየጠቀሰ ጽፎታል “Go disciple ye all the nations in my name” (17 times) ይህ ማለት ምን ማለት እንደሆነ በማስተዋሉ ፈጣን ለሆነ የቃል ግማሽ ይበቃዋልን ለመመርመር ሊያነሳሳው ይገባል። የዚህን መጽሐፍ PDF ሊንክ ከስር አስቀምጣዋለሁ ዳውንሎድ በማድረግ አውርዱትና አንቡቡት እኔ ያገንኘሁት የሂብሩና የግሪክ ስኮላር ከሆኑ አባት የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት መስራች የትምርት ቤቱ የመጀመርያ ተማሪዎች መካከል ስለነነበር የሰጡን ነው ምናልባት በኦንላይን ይገኝ ይሁን አላውቅም ጥራዝ መጽሐፉ ግን በአሳታሚዎች እንደሚሸጥ አውቃለሁ። ፤ ማቴዎስ ወንጌል 28/19-20፡ የሚገርመው ጌታ ሲያዛቸው በማቴዎስ ወንጌል 28/19-20 ትክክለኛው በእ/ር ቃል ውስጥ በማስረጃ እንየው። “እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በስሜ እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።” ነበር ያላቸው ቡሃላ ሲተረጉሙን የስላሴን ትምህርት እጅ ጠምዝዘው ለማሰራጨት በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም ተብሎ እንዲጨመርበት ተገደደ። ሆናም ይህን እውነት የሚፈታላችሁ የእ/ር ቃል እራሱ ነው። ሃዋርያት የታዘዙትን ብቻ እንዳደረጉ ግልጽ ነው። “ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው” በስሜ አንጂ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም ብሎ አዝዋቸው ቢሆን ከቃሉ ፈቀቅ አይሉም ነበር። አስተውሉ እነሱ ለአንዴም እንካን በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም አላጠመቁም አልታዘዙምና ባዘዛቸው በእየሱስ ስም ብቻ ግን አጠመቁ።
የሐዋርያት ሥራ 2/38 ጴጥሮስም፦ ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ #በኢየሱስ ክርስቶስ ስም #ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ።
የሐዋርያት ሥራ 8/16 በጌታ #በኢየሱስ ስም ብቻ #ተጠምቀው ነበር እንጂ ከእነርሱ በአንዱ ላይ ስንኳ ገና አልወረደም ነበርና።
የሐዋርያት ሥራ 10/48 #በኢየሱስ ክርስቶስ #ስምም ይጠመቁ ዘንድ አዘዛቸው። ከዚህ በኋላ ጥቂት ቀን እንዲቀመጥ ለመኑት።
የሐዋርያት ሥራ 19/5 ይህንም በሰሙ ጊዜ በጌታ #በኢየሱስ #ስም #ተጠመቁ፤
የሐዋርያት ሥራ 19/4 ጳውሎስም፦ ዮሐንስስ ከእርሱ በኋላ በሚመጣው በኢየሱስ ክርስቶስ ያምኑ ዘንድ ለሕዝብ እየተናገረ በንስሐ ጥምቀት አጠመቀ አላቸው። ይቀጥላል…ክፍል 2 ከወንድም ቢኒ።
ክፍል 2። ስም በእ/ር ቃል ወስጥ የሚያመለክተው ባህርይን ተፈጥሮን ስልጣንን ማንነትን ወክሎ እንደሆነ ግልጽ ነው። በተፈጥራዊው እይታ በከፊል ተመሳሳይነት አለው። ስም[ስ፤ስም] ለማንኛውም ሰው፤ ነገር፤ ቦታ፤ ወዘተ …. የሚሰጥ መጠርያ ነው። [ሰዋ፤ሰዋሰው] ለግሱ እንደ ባለቤት ወይም ተሳቢ ሆኖ ሊያገለግል የሚችል የሰው፤ የነገር፤ የቦታ፤ መጠርያ ቃል መሆኑ ና ተግባሩም የተሰያሚው አካሄድ ይወስነዋል። Church History (Eusebius) book link
https://www.dropbox.com/s/tusj…/Church_History_Complete.pdf…
ትንቢተ ሚልክያስ 3/6 እኔ እግዚአብሔር አልለወጥም፤ ….። Mal 3/6 For I am the Lord, I change not; … . እኔ እግዚአብሔር አልለወጥም እ/ር ለአንድ ሚሊ ሰከንድ እንካ ማንነቱ ከተለወጠ እ/ር በእውነት እግዚአብሔር ነቱ ከአንድ ማንነቱ ተለውጦ 3 ከሆነ ዋሸ ተለወጠ ጠፋ ማለት ነው እ/ር ግን አይለወጥም በርሱ ዘንድም ውሸት የለም።
ኦሪት ዘጸአት 33/19እግዚአብሔርም፦ እኔ መልካምነቴን ሁሉ በፊትህ አሳልፋለሁ፤ የእግዚአብሔርንም{ያህዌ G፤ Yhovah yeh-ho-vaw’ self-Existent } ስም[G፤ shem shame፣ authority, character] በፊትህ አውጃለሁ፤ ይቅርም የምለውን ይቅር እላለሁ፥ የምምረውንም እምራለሁ አለ።
20ደግሞም፦ ሰው አይቶኝ አይድንምና ፊቴን ማየት አይቻልህም አለ።
21እግዚአብሔርም አለ፦ እነሆ ስፍራ በእኔ ዘንድ አለ፥ በዓለቱም ላይ ትቆማለህ፤
22ክብሬም ባለፈ ጊዜ በሰንጣቃው ዓለት አኖርሃለሁ፥ እስካልፍ ድረስ እጄን በላይህ እጋርዳለሁ፤
23እጄንም ፈቀቅ አደርጋለሁ፥ ጀርባዬንም ታያለህ፤ ፊቴ ግን አይታይም።
34/5 እግዚአብሔርም በደመናው ውስጥ ወረደ፥ በዚያም ከእርሱ ጋር ቆመ፥ የእግዚአብሔርንም ስም አወጀ።6 እግዚአብሔርም በፊቱ አልፎ፦ እግዚአብሔር፥ እግዚአብሔር መሐሪ፥ ሞገስ ያለው፥ ታጋሽም፥ ባለ ብዙ ቸርነትና እውነት፥7እስከ ሺህ ትውልድም ቸርነትን የሚጠብቅ፥ አበሳንና መተላለፍን ኃጢአትንም ይቅር የሚል፥ በደለኛውንም ከቶ የማያነጻ፥ የአባቶችንም ኃጢአት በልጆች እስከ ሦስትና እስከ አራት ትውልድም በልጅ ልጆች የሚያመጣ አምላክ ነው ሲል አወጀ።
ጌታ በአሮጌው ኪዳን እኔ ፊተኛ ነኝ እኔም ኋለኛ ነኝ፥ ከእኔ ሌላም አምላክ የለም እኔ ማንንም አላውቅም አለ። በአዲስ ኪዳን ደገመ አልፋና ዖሜጋ፥ ፊተኛውና ኋለኛው፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ።
ትንቢተ ኢሳይያስ 44/6የእስራኤል ንጉሥ እግዚአብሔር፥ የሚቤዥም የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እኔ ፊተኛ ነኝ እኔም ኋለኛ ነኝ፥ ከእኔ ሌላም አምላክ የለም። 7 እንደ እኔ ያለ ማን ነው? ይነሣና ይጥራ ይናገርም፤ ከጥንት የፈጠርሁትን ሕዝብ ያዘጋጅልኝ፥ የሚመጣውም ነገር ሳይደርስ ይንገሩኝ። 8አትፍሩ አትደንግጡም፤ ከጥንቱ ጀምሬ አልነገርኋችሁምን? ወይስ አላሳየኋችሁምን? እናንተ ምስክሮቼ ናችሁ። ከእኔ ሌላ አምላክ አለን? አምባ የለም ማንንም አላውቅም።
የዮሐንስ ራእይ 22/13 አልፋና ዖሜጋ፥ ፊተኛውና ኋለኛው፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ።
እርሱ ፊተኛውና ኋለኛው፥ መጀመሪያውና መጨረሻው ብቻ ሳይሆን አልፋና[Hebrew origin; the first letter of the alphabet ። a al’-fah] ዖሜጋ፥[omega o’-meg-ah/ the last letter of the Greek alphabet, i.e. the finality:–Omega.] ይቀጥላል…….3 ከወንድም ቢኒ።
ክፍል 3 ። መጽሃፍት ትመረምራላችሁ መጽሓፍት ሁሉ ግን ስለኔ ይናገራሉ ህይወት እንዲሆንላችሁ ግን ወደኔ ልትመጡ አትወዱም። ምን ምን? መጽሓፍት ሁሉ ግን ስለኔ ይናገራሉ ? ሁሉ ስለኔ የሁሉ ትርጉም ሁሉ ነው። “እኔ ነኝ” “I am” መጨረሻ የለውም የወይኑ ግንዱ እኔ ነኝ፤ በሩእኔ ነኝ፤ መልካም እረኛ እኔ ነኝ፤ የአለም ብርሃን እኔ ነኝ ፤ አልፋ እኔ ነኝ ፤ ኦሜጋ እኔ ነኝ ፤ የመጀመርያው እኔ ነኝ፤ የመጨረሻው እኔ ነኝ፤ የምዋጀው እኔ ነኝ ፤ ብርታትህ እኔ ነኝ ፤ የሚኖረው እኔ ነኝ ፤ ሞቶ የነበረው እኔ ነኝ ፤ ትንሳኤው እኔ ነኝ ፤ የዘጋሁትን ማንም የማይከፍተው የከፈትኩትን ማንም የማይዘጋው እኔ ነኝ ፤ የዳዊት ስርና እኔ ነኝ ፤ የንጋት ኮከብ እኔ ነኝ፤ ስሙም ድንቅ መካር እኔ ነኝ ፥ ኃያል አምላክ እኔ ነኝ ፥ የዘላለም አባት እኔ ነኝ ፥ የሰላም አለቃ እኔ ነኝ “ያለውና የሚኖረው እኔ ነኝ:
እኔ ነኝ፤ እኔ ነኝ፤ እኔ ነኝ፤ እኔ ነኝ… እኔ እኔ ነኝ በላቸው” [I AM that I AM, tell the pepople that I AM hath sent you] እነሆ ለስነቱ መጨረሻ የለውም ። “ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2/9 በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና፤የዮሐንስ ራእይ 1/8 ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦ አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል።” አትፍራ፤ ፊተኛውና መጨረሻው ሕያውም እኔ ነኝ፥ የሞትና የሲኦልም መክፈቻ ያለኝ እኔ እኔ፤ የታመነውና እውነተኛው ምስክር እኔ ነኝ፥።የዮሐንስ ራእይ 4/10-11 ሀያ አራቱ ሽማግሌዎች በዙፋን ላይ በተቀመጠው ፊት ወድቀው፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም በሕይወት ለሚኖረው እየሰገዱ፦ ጌታችንና አምላካችን ሆይ፥ አንተ ሁሉን ፈጥረሃልና ስለ ፈቃድህም[ለደስታህ ተፈጥረውማልና for thy pleasure they are and were created.] ሆነዋልና ተፈጥረውማልና ክብር ውዳሴ ኃይልም ልትቀበል ይገባሃል እያሉ በዙፋኑ ፊት አክሊላቸውን ያኖራሉ። … ክፍል 4 ወንድም ቢኒ።
ተጨማሪ ድንቅ ጥናት በማስረጃ ሊንኮች
የእኔ በአማርኛ ስላሴ ወይስ አንድ አምላክ? በጥናት የተጻፉ ከዚህ ሊንክ ያገኛሉ
http://wongelradio.org/?s=%E1%88%B5%E1%88%8B%E1%88%B4
የእኔ በእንግሊዝኛ ስለ Trinity or One God? የተጻፉ ከዚህ ሊንክ ያገኛሉ
http://wongelradio.org/?s=Trinity
ከዚህ በመቀጠል የብዙ ድንቅ ጥናት በማስረጃ ሊንኮች ያገኛሉ
http://www.godglorified.com/matthew_2819.htm
Analysis of Matthew 28:19 by Randall Duane Hughes
http://www.godglorified.com/various_quotes.htm
Various Quotes from Books, Commentaries, and Dictionaries relating to Matthew 28:19
http://www.godglorified.com/eusebius.htm
The Writings of Eusebius
The Eusebian Form of the Text of Matthew 28:19
http://www.godglorified.com/Conybeare_1901.htm
A Collection of Evidence
For and Against the Traditional Wording
of the Baptismal Phrase in Matthew 28:19
http://www.godglorified.com/collection_of_evidence.htm
- Tersida Amyy One God, and his name is Jesus1Delete or hide this
- የተዋህዶ ልጅ : ይሄ ሁሉ ፅህፈት የቃላት ብዛት የእውቀት ባዶ…..
- Binyam TA የተዋህዶ ልጅ የእግዚአብሔር ቃል የሌለሽ/ህ እውቀተ ባዶ መሆንሽን በስድብ ከመግለፅ አንድ የእግዚአብሔር ቃል ጠቅሰሽ ብትናገሪ መልካም ነበር። በነገራችን ላይ ፈጣሪን ትቶ ተፈጣሪን የሚያመልክ እርጉም ነው። መልአክም ቢሆን ማርያም ተፈጣሪ ናቸው። ወደ ክርስቶስ ዘወር ስትይ ብቻ በህይወት ትናርያለሽ። የስላሴ ትምህርት የጣኦታት አምልኮ ነው። ስለዚህ ከጣኦት አንልኮ እንድትላቀቂ እመክራለሁ።
- የተዋህዶ ልጅ Binyam TA የቱ ጋር ነው የተሳደብኩት? ይሄ ሁሉ ቃላት ይዘቱ ባዶ ማለት ምኑ ጋር ነው ስድቡ? የእግዚአብሔር ቀል እኔ ጋር ለመኖር አለመኖሩ ሚፈርደኝ ፈራጁ ነው i am a he btw, አንተ ጋር ያለ ሊመስልህ ይችላል ባንተ ሚዛን….Delete or hide this
- የተዋህዶ ልጅ Binyam TA ስለማርያም ፍጡር ብትሆንም ፈጣሪ ከፈጠራቸው መልአክትም ጭምር በላይ ነች ….አየህ መሬት እንኳን ለታላቁ መልአክ ክብር ስትል ታበራለች ስለክብሩ…..አንተ ባታከብር ….
በራስህ ሚዛን ስለምትመዝን የቅዱሳንን ክብር አምልኮ አርገህ አየሀውDelete or hide this - የተዋህዶ ልጅ Binyam TA ይቅር ይበልህ የሥላሴ ትምህርት ከጣኦት ጋር ለማመሳሰል መመኮርህ ከእውቀት ነፃ መሆንህን ያሳያል
- Binyam TA የተዋህዶ ልጅ ብፅእት ማርያም ድንግል የነበረችው የበኩር ልጅዋን እስክትወልድ ድረስ ነበር። ድንግል የነበረችው። የበኩር ልጅዋን ከወለደች ቡሀላ ወንድሞቹን ለኢየሰሱ ከዮሴፍ ወልዳለች። ይህን መፅሐፍ ቅዱስን ካወክ እውነት መሆኑን ታውቃለህ። እንደሰው ሞትን ሞታለች በትንሳኤም ተነስታ ለማንም አልታየችም። የሚፈርድና ከራሱ የሚያስታርቅ አንዱ የኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። የስላሴ ትምህርት በ325 አም እንደጀመረ ታውቃለህ?
- የተዋህዶ ልጅ Binyam TA መፅሀፉ ወልዳለች ያላለ ከየት አመጣኸው? የማርያም ልጆች የሚል እስኪ አሳየኝ
- Binyam TA የተዋህዶ ልጅ ክፍል 1፤ ሰላም፤ የኢየሱስ የስጋ ወንድሞች እና እህቶች በተመለከተ፤ ብጽእት ማርያም ኢየሱስ ከተወለደ በኋላ ድንግልናዋን አጣች ወይስ ከእርሱ ቡሃላ ልጆች ወልዳለች? ይህ ለአንዳንዶች እሬት የሆነ እውነት ቢሆንም መጽሐፍ ቅዱስ ማርያም ሌሎች ልጆች እንዳሏት ይገልጻል – ኢየሱስ የስጋ ወንድሞችና እህቶች ነበሩት መጽሐፍ ቅዱስ ይህንን ይመሰክራ። በየሉቃስ ወንጌል 1፡ 34 እንደሚያስረዳን ከዳዊት ወገን ለሆነው ዮሴፍ ለሚባል ሰው ወደ ታጨች ወደ አንዲት ድንግል ከእግዚአብሔር ዘንድ ተላከ፥ የድንግሊቱም ስም ማርያም ነበረ። መልአኩ ገብሪኤል እነሆም፥ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፥ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ ስላላት፦ ማርያምም ድንግል ስለነበረች ወንድ ስለማላውቅ ይህ እንዴት ይሆናል? አለችው። መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት፦ መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፥ የልዑልም ኃይል ይጸልልሻል ስለዚህ ደግሞ ከአንቺ የሚወለደው ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል። የበኩር ልጅዋንም የልዑልም ኃይል መንፈስ ቅዱስ በእርስዋ ላይ መጣ ጸለለላትም ማርያም ድንግል ብትሆንም በነብዩ ኢሳይያስ ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።ትንቢተ ኢሳይያስ 7፡14 ተፈጸመ። ነብቱ ኢሳይያስ ዕብራዊ ነቢይ ነበር። ነቢዩ ከክርስቶስ ኢየሱስ ልደት በፊት 700 ዓመት ገደማ የኖረ ሰው ነው።
ማርያም በድንግልናዋ ኢየሱስን ብትወልድም በድንግልናዋ ሌሎች ልጆች ሳትወልድ እንደቀረች ልጆችም እንደሌሏት መጽሐፍ አይናገርም ፡፡ በእርግጥም መጽሐፍ ቅዱስ በቀት፣ታም በሌላ መንገድ የሚናገር ይመስላል
በቅድምያ ማወቅ ያለብን #አወቃት ማለት በመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሙ ምንድነው?
አዳምም ሚስቱን ሔዋንን #አወቀ፤ #ፀነሰችም፥ ቃየንንም #ወለደች። እርስዋም፦ ወንድ ልጅ ከእግዚአብሔር አገኘሁ አለች። ኦሪት ዘፍጥረት 4፡1
ሕልቃናም ሚስቱን ሐናን #አወቃት፤ እግዚአብሔርም አሰባት፤ #የመፅነስዋም ወራት ካለፈ በኋላ ሐና #ወንድ #ልጅ #ወለደች፤ እርስዋም፦ ከእግዚአብሔር ለምኜዋለሁ ስትል ስሙን ሳሙኤል ብላ ጠራችው። መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 1፡19
ዮሴፍ ብጸትና ድንግል ማሪያምን ያላወቃት የበኩር ልጅዋንም እስክትወልድ #ድረስ ነው።
የማቴዎስ ወንጌል 1፡25 የበኩር ልጅዋንም እስክትወልድ #ድረስ #አላወቃትም፤ ስሙንም ኢየሱስ አለው። did as the angel of the Lord commanded him, and took as his wife, and #kept her a #virgin #until she gave birth to a Son.
የማርቆስ ወንጌል 6:3 ይህስ ጸራቢው፤ዐናጢው አይደለምን? የማርያም ልጅ፣ የያዕቆብና የዮሴፍ፣ የይሁዳና የስምዖን ወንድም አይደለምን? እኅቶቹስ እዚሁ እኛው ዘንድ አይደሉምን?” ከዚህም የተነሣ ተሰናከሉበት።
የማቴዎስ ወንጌል 13 :55 ይህ የአናጢው ልጅ አይደለምን? የእናቱስ ስም ማርያም አይደለምን? ወንድሞቹስ ያዕቆብ፣ ዮሴፍ፣ ስምዖንና ይሁዳ አይደሉምን? 56እኅቶቹስ ከእኛው ጋር አይደሉምን? ታዲያ ይህ ሰው ይህን ሁሉ ከወዴት አገኘው?” 57ስለዚህም ሳይቀበሉት ቀሩ ተሰናከሉበትም።
የማርቆስ ወንጌል 3 :31 እናቱና ወንድሞቹም መጡ በውጭም ቆመው ወደ እርሱ ልከው አስጠሩት።32 ብዙ ሰዎችም በዙሪያው ተቀምጠው ነበሩና፦ እነሆ፥ እናትህ ወንድሞችህም በውጭ ቆመው ይፈልጉሃል አሉት።
ወደ ገላትያ ሰዎች 1:19 ነገር ግን ከጌታ ወንድም ከያዕቆብ በቀር ከሐዋርያት ሌላ አላየሁም።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:5 እንደ ሌሎቹ ሐዋርያትና እንደ ጌታ ወንድሞች እንደ ኬፋም፥ እኅት ሚስታችንን ይዘን ልንዞር መብት የለንምን?
የዮሐንስ ወንጌል 7:3 የኢየሱስ ወንድሞች እንዲህ አሉት፤ “ደቀ መዛሙርትህም ደግሞ የምታደርገውን ታምራት እንዲያዩ፣ ከዚህ ወደ ይሁዳ ሂድ፤ 4ራሱን ሊገልጥ እየፈለገ በስውር የሚሠራ ማንም የለምና። አንተም እነዚህን ነገሮች የምታደርግ ከሆነ፣ ራስህን ለዓለም ግለጥ።” 5የገዛ ወንድሞቹ እንኳ አላመኑበትም ነበር። … ክፍል 2 ወንድም ቢኒ።
Binyam TA የተዋህዶ ልጅ ክፍል 2፤ ይህን መመለሴ ላይቀር ብዙ ግዜ በመመኑ የሚነሳ ጥያቄ መልሼ ልለፍ። ይከውም የማርያም ሲወራረስ እመጣው የአዳም ደም ወራሽ ስለሆነች በኢየሱስ ደም ውስጥ ደምዋ የለም ደምዋን ከተካፈለ ኃጢአተኛ ደም የአለምን ሃጥያት ማስተሰረይ አይችልም ወዘተ.። የሚለው አባባል የአስተያየቱ ና የጥያቄው እራሱ ሃሳብ ከመሰረቱ ሊታይ ይገባዋል።
በመጀመሪያ ደረጃ መጽሓፍ ቅድሳዊ ያልሆነ እይታውን ማረም ይገባል፣ የማርያም የአዳም ዘር በመሆንዋ ሃጥያተኛ ናትና “ደምዋ” ኃጢያት ነበረ የሚለው ትክክል አይደለም፡፡ “ደም” ሃጥያት አይደለም ሃጥያትም አይሰራም። ምንም እንኳን ለጥቂት ጊዜም ቢሆን “ሥጋ ኃጢአት ነው” የሚለውን ሃሳበ መናፍቅነት ባልቀበልም ዝም ብየ ማለፌን አስታውሳለሁ። እውነታው ግን “ሥጋዊው አእምሮ ኃጢአት ነው carnal mind is sin.” የሃጢያቱ ሰው ኢንጂንም እርሱ ነው። ሥጋዊ አእምሮ ግን በራሱ ስጋ አይደለም። ሥጋዊው አእምሮ ግንኝነቱ ከሰውነታችን ባዮሎጂያዊ ሕዋሳት ጋር ሳይሆን በክርስቶስ ካልታደሰው ከአእምሮአችን ፣ ከስሜታች አእምሮ እና ከመንፈሳችን HEART, MIND, AND SPIRIT ጋር የተያያዘ ነው ፡፡ የሆነ ሆኖ ማወቅ ያለብን የማርያም ደም በሆነ መልኩ ኢየሱስን አላረከሰውም ፡፡
የብዙ መመን እይታ ኢየሱስን በፅንሱ ውስጥ ያደገው “የአባቱ የእግዚአብሔር ደም” ብለው ያስተምሩታል። እግዚአብሔር ኢየሱስን በማርያም ማህፀን ውስጥ ያፀነሰው በ “መንፈስ ቅዱስ” እንጂ በሥጋዊ ደም አይደለም NOT by physical blood transfusion፡፡ በተፈጥራዊውም ቢሆን ፅንሶች እንዲወልዱ በአባት ደም እንዲጸንሱ ወንዶችም ለሚስቶቻቸው ደም blood transfusion አይሰጡም ፡እዚህ በተፈጥራዊውም አለም የማይቀየሩ እውነታዎች ናቸው: ከ: http://en.wikipedia.org/wiki/Blood_type
“የደም ዓይነቶች በውርስ እና ከሁለቱም ወላጆች BOTH PARENTS አስተዋጽኦች የሚገኙ ናቸው”
ከ: http://www.blood.co.uk/pages/secrets_in_blood.html
“ጂኖች የሚወራረሱበት መንገድ እና የኤቢኦ ABO ጂኖች ባሕርይ ክስተት እንዴት ሊሆን እንደሚችል ያብራራል ፡፡ እያንዳንዱ ሰው ከእያንዳንዱ ወላጅ ሁለት የኤቢኦ ABO ጂኖችን ይወርሳል ፣ እነዚህ ጂኖች የሚወለደው የግለሰቡ የደም ቡድን ምን እንደሚሆን ይወስናሉ፡፡ የኦ O ጂን የደም ቡድን ምድብ ንጥረ፟ነገር የለውም። የኦ O ጂን ደም የደም ቡድን ንጥረ፟ነገር ያለመኖሩ እውነቱ የ A ወይም B አለመኖር ነው። ስለሆነም የኦ O ጂን ከአንድ ወላጅ FROM ONE PARENT ከወረሱ እና ከሌላው ወላጅ FROM THE OTHER ኤ A ጂን ከወረሱ የደምዎ ቡድን ውርስ A የጂን ይሆናል።….ክፍል3 ወንድም ቢኒ።
Binyam TA የተዋህዶ ልጅ ክፍል3፤ በሌላ እጅ ከሁለቱም ወላጆች የኦ O የዘረ-መል (ጂን) የደም ቡድን ውርስ ከወረሱ የደም ቡድንዎ የኦ O የዘረ-መል (ጂን) የደም ቡድን ይሆናል። በሌላ በኩል ከአንድ ወላጅ ኤ A ጂን ከወረሱ እና ከሌላው ወላጅ ደግሞ የ ቢ B ‹ጂን› ውርስ ከወረሱ የደም ቡድን ኤቢ AB ይሆናል ማለት ነው፡፡ ከጽንሱ የሚወለደው ልጁ ውርሱን የሚያገኘው እውነቱ ደሙን ጨምሮ ከአባቱ ዲኔኤ DNA ከእናቱም ዲኔኤ DNA ውህድ ነው። ውርሱ የሚገኘው በቀጥታ ከደማቸው ሳይሆን ከአባቱም ዲኔኤ DNA ከእናቱም ዲኔኤ DNA ውህድ ነው። ይህን ካወቅን አባትየው ሚስቱን የሚያጸንሳት በፈሳሽ ደም ሳይሆን የወንድ ዘር sperm ነው፡ ይህ ጉዳዩን ለብዙዎች ግልጽ እይታን ይሰጥ ይሆናል ብየ አምናለሁ። ስለ የወንድ ዘር sperm የእ/ር ቃል እንዲህ ይናገራል። በቀድሞ ዘመን በእ/ር ህግ መሰረት ዘሩን ሳያይ የሞተ ሰው ወንድሙ ሚስቱን አግብቶ ዝሩ በማቹ ስም እንዲጠራ ያዝን ነበር በዚህም መሰረት ህጉ እንዲህ ይላል። በዚህ ህግ መሰረት ህጉን የፈጸሙ እ/ር ሲባርካቸው የ/ርን ህግ የተጸየፉ እና የወንድ ዘራቸውን ወደውጪ ያፈሰሱትን እ/ር ቀስፋቸዋል። ዛሬም ለወንድማቸው ለእየሱስ ክርስቶስ መንፈሳዊ ልጆች እንዳይኖረው የእ/ርን ዘር ከንቱ የሚያስቀሩ የእ/ር ሃሳብ ምን እንደሆነ ግልጽ ያደርግልናል።
ኦሪት ዘዳግም 25፡5 ወንድማማቾች በአንድነት ቢቀመጡ፥ አንዱም ልጅ ሳይኖረው ቢሞት፥ የሞተው ሰው ሚስት ሌላ ሰው ታገባ ዘንድ ወደ ውጭ አትሂድ፤ ነገር ግን የባልዋ ወንድም ወደ እርስዋ ገብቶ እርስዋን ያግባ፥ ከእርስዋም ጋር ይኑር። 6 የምዋቹ ስም ከእስራኤል ዘንድ እንዳይጠፋ ከእርስዋ የሚወለደው በኵር ልጅ በሞተው በወንድሙ ስም ይጠራ። 7 ያም ሰው የወንድሙን ሚስት ማግባት ባይወድድ፥ ዋርሳይቱ በበሩ አደባባይ ወደሚቀመጡ ሽማግሌዎች ሄዳ፦ ዋርሳዬ በእስራኤል ዘንድ ለወንድሙ ስም ማቆም እንቢ አለ፤ ከእኔ ጋር ሊኖርም አልወደደም ትበላቸው።8 የከተማውም ሽማግሌዎች ጠርተው ይጠይቁት፤ እርሱም በዚያ ቆሞ፦ አገባት ዘንድ አልወድድም ቢል፥ 9 ዋርሳይቱ በሽማግሌዎቹ ፊት ወደ እርሱ ቀርባ፦ የወንድሙን ቤት በማይሠራ ሰው ላይ እንዲህ ይደረግበታል ስትል ጫማውን ከእግሩ ታውጣ፥ በፊቱም እንትፍ ትበልበት። 10 በእስራኤልም ዘንድ ስሙ የጫማ ፈቱ ቤት ተብሎ ይጠራ።
በሩት እና በቧኤዝ ይህ ህግ ሶፈጸም እናያለን “መጽሐፈ ሩት 4፡6 የቅርብ ዘመዱም፦ የራሴን ርስት እንዳላበላሽ መቤዠት አልችልም፤ እኔ መቤዠቱን አልችልምና አንተ ከእኔ መቤዠቱን ውሰደው አለ።7 በጥንት ጊዜም፥ ማንም ቢሸጥ ቢለውጥም፥ ነገሩን ለማጽናት ሰው ጫማውን እንዲያወልቅ ለባልንጀራውም እንዲሰጠው በእስራኤል ዘንድ ልማድ ነበረ። ይህም በእስራኤል ምስክር ነበረ።8 የቅርብ ዘመዱም ቦዔዝን፦ አንተ ግዛው አለው፤ ጫማውንም አወለቀ።9 ቦዔዝም ሽማግሌዎችንና ሕዝቡን ሁሉ፦ ለአቤሜሌክና ለኬሌዎን ለመሐሎንም የነበረውን ሁሉ ከኑኃሚን እጅ እንደ ገዛሁ እናንተ ዛሬ ምስክሮች ናችሁ።10 ደግሞም የምዋቹ ስም ከወንድሞቹ መካከል ከአገሩም ደጅ እንዳይጠፋ፥ የምዋቹን ስም በርስቱ ላይ እንዳስነሣ የመሐሎንን ሚስት ሞዓባዊቱን ሩትን ሚስት ትሆነኝ ዘንድ ወሰድሁአት፤ እናንተም ዛሬ ምስክሮች ናችሁ አላቸው።”
“6 ይሁዳም ለበኵር ልጁ ለዔር ትዕማር የምትባል ሚስት አጋባው።7 የይሁዳም የበኵር ልጅ ዔር በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ነበረ፤ እግዚአብሔርም ቀሠፈው።8 ይሁዳም አውናን፦ ወደ ወንድምህ ሚስት ግባ፥ አግባትም፥ ለወንድምህም ዘርን አቁምለት አለው።9 አውናንም ዘሩ ለእርሱ እንዳይሆን አወቀ፤ ወደ ወንድሙ ሚስት በገባ ጊዜ ለወንድሙ ዘር እንዳይሰጥ ዘሩን በምድር ያፈስስው ነበር።10 ይህም ሥራው በእግዚአብሔር ዘንድ ክፉ ሆነበት፥ እርሱንም ደግሞ ቀሠፈው። ኦሪት ዘፍጥረት 38፡6” እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ነው። አሜን። ወንድም ቢኒ።
Binyam TA የተዋህዶ ልጅ NASB.)
• Matthew 1:24-25, “And Joseph arose from his sleep, and did as the angel of the Lord commanded him, and took as his wife, and kept her a virgin until she gave birth to a Son; and he called His name Jesus.”
• Matthew 12:46-47, “While He was still speaking to the multitudes, behold, His mother and brothers were standing outside, seeking to speak to Him. And someone said to Him, “Behold, Your mother and Your brothers are standing outside seeking to speak to You.”
• Matthew 13:55, “Is not this the carpenter’s son? Is not His mother called Mary, and His brothers, James and Joseph and Simon and Judas?”
• Mark 6:2-3, “And when the Sabbath had come, He began to teach in the synagogue; and the many listeners were astonished, saying, “Where did this man get these things, and what is this wisdom given to Him, and such miracles as these performed by His hands? “Is not this the carpenter, the son of Mary, and brother of James, and Joses, and Judas, and Simon? Are not His sisters here with us?”
• John 2:12, “After this He went down to Capernaum, He and His mother, and His brothers, and His disciples; and there they stayed a few days.”
• Acts 1:14, “These all with one mind were continually devoting themselves to prayer, along with the women, and Mary the mother of Jesus, and with His brothers.”
• 1 Cor. 9:4-5, “Do we not have a right to eat and drink? Do we not have a right to take along a believing wife, even as the rest of the apostles, and the brothers of the Lord, and Cephas?”
• Gal. 1:19, “But I did not see any other of the apostles except James, the Lord’s brother.”
የተዋህዶ ልጅ Binyam TA ተሰናከሉበት ሚለው አንተንም ጨምሮ ነው…….የማርያም ልጅ እንጂ ልጆች አይልም ወንድሜ! ልጆቿ ቢሆኑ ልጆቿ ባለ!
- የተዋህዶ ልጅ Binyam TA
Even today “brothers and sisters” may be used in many ways. When we hear speakers address audiences as “brothers and sisters,” we assume that the words refer not to blood relatives, but to friends or to members of a particular nation, group, or race. In the Old Testament, “brothers and sisters” might refer to members of the same tribe (Dt 15:12) or race (Dt 23:7), or to nephews (Gn 13:8), cousins (Lv 10:4), or relatives in general (2 Kgs 10:13).
In the New Testament, two of those who are called brothers of Jesus, namely James and Joseph (Mt 13:56-57), are later identified as sons of another woman (Mt 27:56). The word “brothers” is often used for the followers of Jesus. For example, the risen Jesus asked Mary Magdalene to “go to my brothers.” Mary “went and announced to the disciples, ‘I have seen the Lord’” (Jn 20:17-18). Jesus said that those who do the will of his Father are his brothers (Lk 8:21), and in the New Testament, believers are called “brothers” more than 100 times.
The New Testament never speaks of other children of Mary or Joseph, so it is impossible to prove from the Bible that Jesus actually had blood brothers or sisters. If there had been such blood brothers, it is difficult to explain why Jesus, as he hung on the cross, would have given Mary into the care of the beloved disciple. “When Jesus saw his mother and the disciple there whom he loved, he said to his mother, ‘Woman, behold, your Son.’ Then he said to the disciple, ‘Behold, your mother.’ And from that hour the disciple took her into his home” (Jn 19:26-27). If Mary had other children, it seems that they would have cared for her.
Some people think that the expression found in Mt 1:24-25 (see also Lk 2:7) referring to Jesus as Mary’s “first born” implies that Mary must have had children after Jesus. But “first born” was a legal term for Jewish people: the “first born” was to be presented in the Temple, as Jesus was (Luke 2:22; see Exodus 13:2). “First born” does not imply that there was a “second born,” for there are ancient documents stating that a mother “died in giving birth to her first-born Son.”
Some people have a problem with the expression in modern English translations that Joseph “had no relations with her until she bore a Son, and he named him Jesus” (New American Bible translation). Our English word “until” implies “only up to and not beyond,” but the Aramaic word Jesus used usually meant “up to” without ruling out the beyond. The word “until” in English suggests that Joseph did have relations with Mary after the birth of Jesus. But the Aramaic expression behind the New Testament Greek does not suggest either that he did or that he didn’t. It focuses only on the time up to the birth of Jesus and says nothing about what happened after. There is a similar expression in 2 Samuel 6:23 where it is said that Michol was “childless to the day of her death”…The New American Bible uses “to” instead of “until,” but the Semitic expression behind both phrases is the same: and obviously Michol did not have children after her death.
A New Testament passage which clarifies this usage of “until” is Matthew 28:20, where Jesus says, “I am with you always, until the end of the age.” Here Jesus obviously means that he will be with us until the end of the world and beyond the end of the world…that is, forever. - Binyam TA የተዋህዶ ልጅ ወንድሜ እንግሊዝኛ እንደጥብቆ ያጥርሃል እንዴ? አማርኛው ግልጽ ካላረገልህ በእንግሊዝኛውም አማራጭ ተመልከት ፍቺው ፍንትው ብሎ ይታያል። ቃሉን ምን ታባብለዋለህ ሚስቱን ወሰዳት የበኩር ልጅዋንም እስክትወልድ #ድረስ ድንግል እንደኮነች ጠበቃት took as his wife, and kept her a virgin #untilወንድምና she gave birth to a Son። ቃሉን አጣመህ አትሸቅጠው ሰንበትም በሆነ ጊዜ በምኵራብ ያስተምር ጀመር የተሰናከልበት የአገሬው ሰዎች ጎረቤቶቹ ስለሆኑ የአገሩ ሰዎች ስለሆኑ ነብይ በገዛ አገሩ ስለማይከበር ንቀውት ነው። የማርያም ልጅ ብሎ አላቆመም የያዕቆብና የዮሴፍ፣ የይሁዳና የስምዖን #ወንድም አይደለምን? እኅቶቹስ እዚሁ እኛው ዘንድ አይደሉምን? #ወንድም አይደለምን? እኅቶቹስ እዚሁ እኛው ዘንድ አይደሉምን ብለው አይሁዶች የተሰናከሉት ወንድምና እህቶቹ ከማርያም የተወለዱ ናቸው ወይስ ዮሴፍን ዘማዊ ልታደርገው ከውጪ የተወለዱ የኢየሱስ ወንድምና እህቶች ናቸው ልትል ይሆን።
- የተዋህዶ ልጅ Binyam TA ግድ የለም ስለ እንግሊዝኛው ማጠር….read what i have posted in English
- የተዋህዶ ልጅ Binyam TA አንተ የማርያም ልጆች ያልካቸው እናታቸው ማን እንደሆነች በግልፅ ተቀምጧል ወንድም
- Binyam TA የተዋህዶ ልጅ Part one: Dear Bro. James was one of Jesus’ younger brother, not to be confused with James the #less Mary is the mother of James the #less and of Joses, Not the mother of Jesus brothers and James. The Lord Jesus brothers are James, Joses, Simon, and Judas: Jesus plainly had many brothers and sisters; the Orthodox and Roman Catholic idea of the never ending or changing virginity of Mary is a bizarre, Even the bible confirmed Joseph took as his wife, and kept her a virgin only until she gave birth to her firstborn Son never ending virginity is in contradiction to the plain meaning of the scripture. Your adopted the idea from Roman Catholic try to make argument will hinder the Spirit of truth, to guide you into all truth. The notion “two of those who are called brothers of Jesus, namely James and Joseph (Mt 13:56-57), are later identified as sons of another woman (Mt 27:56” is wrong, the bible doesn’t mixes those two James’s, The mother of James (called “the less, He is identified as James the less ” Mark 15:40) and Joses 15:40 There were also women looking on afar off: among whom was Mary Magdalene, and Mary the mother of #James #the #less and of Joses, and Salome; it’s funny you all try to do something to the two brothers of Jesus James, Joses by squeezing to the other Mery what happened there is no more room for the other two Jesus brothers Simon, and Judas to give them as adaption to the other Meyr?….part 2 Bro. Bini
- Binyam TA የተዋህዶ ልጅ Part 2: By the way Jude, or Judas, was one of the Lord Jesus’ younger brothers, of course not to be confused with Judas Iscariot who betrayed His Lord Jesus. Jude identifies himself in his salutation in Jude 1 and 2, by saying,
(Jude 1:1 JUDE, A servant of Jesus Christ (the Messiah), and brother of James, [writes this letter] to those who are called (chosen), dearly loved by God the Father and separated (set apart) and kept for Jesus Christ:May mercy, [soul] peace, and love be multiplied to you.
l It clearly states the author under the Greek name, Ioudas, or Judas. We find another refrence again in Matt. 13:55, 56 where we read of the people of Nazareth had a questions about Jesus,
55. “Is this man not the builder’s (carpenter’s; craftsman’s) son? Is not his mother the one normally being called Mary (or: Miriam) – and his brothers Jacob (James), Joseph, Simon and Judah (or: Judas)?
56. “And are not his sisters with us? From where, then, [come] all these things to this person?
This is echoed in Mark 6:3, which gives us the same déjà vu from a different gospel writer. From this we establish or indicate that Jesus had four brothers and at least three sisters. If the Lord Jesus had only two sisters, the writer wording would have been, “And His sisters, are they not #BOTH[used to refer to two people] with us?” But in using the term “all,” it’s implied starched that He had definitely more than two sisters. In other words, Jesus was the first-born son in a fairly large family he canot be first-born Son to Mary unless he have his youngest brothers and sisters. It’s likely he have eight brothers and sisters. Judas, have been being listed as last, was no doubt He is the youngest brother…part 3 Bro. Bini - Binyam TA የተዋህዶ ልጅ Part 3:Apostle Paul tells us in Gal. 1:19 that James was “the Lord’s brother,” Now pay your full attention Jude also tells us that he was the “brother of James.” Walla isn’t that make Jude the Lord’s brother as well? although, for other reasons that we will see shortly.
We know that Lord Jesus had flesh brothers, but now we come to learn that Jesus had sisters also. Blessed Mary did not remain a virgin after she gave birth to her firstborn Son Jesus.
P.S.(postscript) The children of God already have full awareness this sophisticated issues of the work of the carnal mind that men had taken over the truth of God and had made God’s written spiritual words of none effect by preaching the above kind tactics mentioned and points by you. For Orthodox and Roman Catholic theological religions in order to justify their doctrines it is very important for hem all this manipulating the meanings since they elevate Mary to such a high degree that she seems almost like a goddess and receives titles such as co፟mediatrix, q፟ueen of heaven, m፟other of the church,etc..Thy trespass the lords commandment “Thou shalt have no other gods before me. Thou shalt not make unto thee any graven image, or any likeness of anything that is in heaven above, or that is in the earth beneath, or that is in the water under the earth: Exod 20:3-4”
(1John 5:21 [AMP])Little children, keep yourselves from idols (false image of God )—[from anything and everything that would occupy the place in your heart due to God, from any sort of substitute for Him that would take first place in your life]. Amen (so let it be).
We all know the four Marian Dogmas Mother of God, Perpetual Virginity, that Mary remained a virgin her whole life, Immaculate Conception, Assumption, Mary was taken bodily into heaven, etc…They had taken the truths of pure Gold truth without hesitation twisted them into iron-clad variety of chain shackles of death and it results to darken the light of spiritual life. Rom 8:6 For the carnal mind can only produces death not life and peace like the spiritually mind. From what we see today, all Christendom religion advocators is still bowing obediently to all kinds of erroneous doctrines of man and ideas of old dragon, that old serpent, which is the Devil, and Satan deceiver and an antichrist carnal mind. The virginity of Mary is clearly taught in scripture when describing the birth of Lord Jesus. But you will never find this so-called her continued virginity supported by the Bible The Bible does say
• Matthew 1:24-25, “And Joseph arose from his sleep, and did as the angel of the Lord commanded him, and took as his wife, and kept her a virgin until she gave birth to a Son; and he called His name Jesus.”
• Matthew 12:46-47, “While He was still speaking to the multitudes, behold, His mother and brothers were standing outside, seeking to speak to Him. And someone said to Him, “Behold, Your mother and Your brothers are standing outside seeking to speak to You.”
• Matthew 13:55, “Is not this the carpenter’s son? Is not His mother called Mary, and His brothers, James and Joseph and Simon and Judas?”
• Mark 6:2-3, “And when the Sabbath had come, He began to teach in the synagogue; and the many listeners were astonished, saying, “Where did this man get these things, and what is this wisdom given to Him, and such miracles as these performed by His hands? “Is not this the carpenter, the son of Mary, and brother of James, and Joses, and Judas, and Simon? Are not His sisters here with us?”
• John 2:12, “After this He went down to Capernaum, He and His mother, and His brothers, and His disciples; and there they stayed a few days.”
• Acts 1:14, “These all with one mind were continually devoting themselves to prayer, along with the women, and Mary the mother of Jesus, and with His brothers.”
• 1 Cor. 9:4-5, “Do we not have a right to eat and drink? Do we not have a right to take along a believing wife, even as the rest of the apostles, and the brothers of the Lord, and Cephas?”
• Gal. 1:19, “But I did not see any other of the apostles except James, the Lord’s brother.”
An initial honest reading of these biblical texts do clear up all the controversial issue: Jesus indeed had brothers and sisters. But such obvious scriptures are not without their response before Orthodox the Catholic theologians start confusing the subject long ago. Their core argument against these scriptural texts is stated as follows:
In Greek language, the meaning of the word for brother is adelphos also for the word sister is adelphe. This word is used in the book of the generation in different contexts: of children of the same parents (Matt. 1:2; 14:3), direct descendant of parents (Acts 7:23, 26; Heb. 7:5), descended from a particular ancestor Jews as a whole (Acts 3:17, 22), etc. Therefore, here is where the twist start the term brother and sister can and does refer to the cousins of Lord Jesus.
There is certainly partial merit in this argument; but it’s also partial truth, sense you cannot eliminate the meted different contexts give different meanings to words. Homonyms. Homonyms are words that have the same spelling and pronunciation, but different meanings. It’s tricky when words sound the same but can mean different things. This is where context clues come into play It is not legitimate at all to say just because a word has a wide range scope of meaning, When you play subtil serpent you deliberately transfer any portion of that range of meaning to any other text that uses the word. that is to say, just because the word brother means fellow Jews or cousins in one place of the Bible, that does not mean it has the same identical meaning in another part of the scripter. For that reason consequently each verse should be looked at in context to see what it means taking verses out of context leads to all kinds of errors…part 4 - Binyam TA የተዋህዶ ልጅ Lets fleetingly examine methodically a couple of Bible verses dealing with the brothers of Lord Jesus.
• Matthew 12:46-47, ” While Jesus was yet speaking to crowds – look, and take note! – His mother and brothers had taken a position and now stood outside, persistently seeking to speak to Him. Now someone said to Him, “Look – Your mother and Your brothers have taken a stand, and continue standing outside, persistently seeking to speak to You”
• Matthew 13:55, “Is this man not the builder’s (carpenter’s; craftsman’s) son? Is not his mother the one normally being called Mary (or: Miriam) – and his brothers Jacob (James), Joseph, Simon and Judah (or: Judas)? In both of the above verses, if the brothers of Lord Jesus are not His brothers but His cousins, then why you left the mom and Dad only who is the one mentioned as mother, and who is the carpenter’s mentioned as father? That is to say, the mother here refers to Mary. The carpenter in Matt. 13:55 refer to Joseph. These are literal truth. Yet, the Orthodox and Catholic theologian turning the truth of our God into lasciviousness, by denying they will then pause there and say, “Even though the phrase carpenter’s son refers to Joseph and mother also refers to Mary, brothers does not mean brothers at all but cousins. This does not seem conforming to the law of truth or to rules of universal confident and forceful statement of fact or belief. You cannot blindly switch contextual meanings the definition of contextual is depending on the context, or surrounding words, phrases, and paragraphs, of the writing. in the middle of a sentence unless it is intentionally to obvious the truth out of it. The context is very clear. This verse is speaking of to a virgin espoused to a man whose name was Joseph, virgin Mary, and Jesus’ brothers. The whole context without hesitation is Familial relationship means a relationship through blood, father, mother, and brothers. Bro. Bini. - Binyam TA Please follow the link if you need to read the writing https://www.facebook.com/permalink.php?story_fbid=2675080382577903&id=100002279031400
- Binyam TA የተዋህዶ ልጅ ሰላም፤ ሌላው በመጨረሻ ካነሳከው ካሳብ መንደርደሪያ ማከል የምፈልገው። መዝሙር 69 ፣ ኢየሱስ እራሱ የጠቀሰው መሲሐዊ መዝሙር “ለወንድሞቼ እንደ ባዕድ፣ ለእናቴም ልጆች እንደ እንግዳ ሆንሁባቸው።”
የኢየሱስ ወንድሞች እና እህቶች በተመለከተ የከረሙ ብዙ ክርክሮች አሉ ፡፡ ሆኖም ከላይ የገለጽነውና ይህ መሲሐዊ ትንቢት ለሚያስተውሉ ችግሩን ሊፈታ የሚችል ነው። የመሲሑ መዝሙር ተብሎ ከሚታወቀው መዝሙር 69 ጌታ ኢየሱስ እራሱ ከጥቅሶቹ ወስዶ የእርሱ እንደሆኑ ከ መዝሙር 69: 4 ላይ በዮሐንስ 15:25 , “ነገር ግን በሕጋቸው። በከንቱ ጠሉኝ ተብሎ የተጻፈው ቃል ይፈጸም ዘንድ ነው።”
ኢየሱስ በተጨማሪ ከመዝሙር 69: 9ን በዮሐንስ፡ምዕራፍ 2 ፡ 16 ርግብ ሻጪዎችንም፦ ይህን ከዚህ ውሰዱ፤ የአባቴን ቤት የንግድ ቤት አታድርጉት አላቸው።17 ደቀ መዛሙርቱም፦ የቤትህ ቅናት ይበላኛል ተብሎ እንደ ተጻፈ አሰቡ።”
እንደምናስተውለው በግልፅ ከመዝሙር 69 ጌታ ኢየሱስ ስለ ራሱ ሁለት ጊዜ ከጠቀሰ በኋላ መዝሙር 69 የመሲሐዊ መዝሙር መሆኑ ግልጽ ነው ፡፡ ይህ መራፍ አስፈላጊ የሆነበት ምክንያት ኢየሱስ ከጠቀሳቸው ጥቅሶች መካከል የተጻፈው ጠቃሚ ነገር በመሆኑ ነው ፡፡ አጠቃላይ የዐውደ-ጽሑፉን ለማየት መዝሙር 69 4 -9፣
4ያለ ምክንያት የሚጠሉኝ፣ከራሴ ጠጒር በዙ፤
ሕይወቴን ለማጥፋት የሚፈልጉ፣በከንቱም የሚጠሉኝ ብዙዎች ሆኑ፤
ያልሰረቅሁትን ነገር፣መልሰህ አምጣ ተባልሁ።
5እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ ሞኝነቴን ታውቃለህ፤በደሌም ከአንተ የተሰወረ አይደለም።
6ጌታ የሰራዊት አምላክ ሆይ፤አንተን ተስፋ የሚያደርጉ፣በእኔ ምክንያት አይፈሩ፤
የእስራኤል አምላክ ሆይ፤አንተን አጥብቀው የሚሹ፣ከእኔ የተነሣ አይዋረዱ።
7ስለ አንተ ስድብን ታግሻለሁና፤እፍረትም ፊቴን ሸፍኖአልና።
8ለወንድሞቼ እንደ ባዕድ፣ለእናቴም ልጆች እንደ እንግዳ ሆንሁባቸው።
9የቤትህ ቅናት በላችኝ፤የሚሰድቡህም ስድብ በላዬ ዐርፎአል።
ማስተዋል ያለብን በመዝሙር 69 ላይ ያለውን ሁሉ መሲሃዊ እናደርጋለን ማለት አንችልም በዚህ ላይ ጠንቃቆች መሆን አለብን ፡፡ ግን ይህ መዝሙር ተናጋሪው ወንድሞች እንደነበሩት በግልጽ ያሳያል ፡፡ የኢየሱስ ወንድሞች ያላቸው አንድምታ እንደ አሞጽ 3: 7 እንዲህ ይላል: “በእውነት ጌታ እግዚአብሔር ምስጢሩን ለአገልጋዮቹ ለነቢያት ሳይገልጥ፣ ምንም ነገር አያደርግም።.”
ማርያም ሌሎች ልጆች ነበሯት? መጽሐፍ ቅዱስ አዎን የሚል ሐሳብ የያዘ ይመስላል። የኦርቶዶክስና የካቶሊክ ወግ ግን የለም ይላል ፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ የትኛው ይታመናል?
በእርግጥ የኦርቶዶክስና የካቶሊክ ወግ “ለወንድሞቼ እንደ ባዕድ፣ ለእናቴም ልጆች እንደ እንግዳ ሆንሁባቸው” የሚለው ሐረግ ለወንድሞቹና ለእህቶቹ ብቻ ሳይሆን ለአጎቱ እና ለሌሎች ዘመዶች ብቻ መሆኑን ገልጸዋል ፡፡ ይህ ለኦርቶዶክስና የካቶሊክ እምነት አስፈላጊ ነገር ነው ፣ ያለበለዚያ ፣ የዘለአለም ድንግልናዋ ስጋት ላይ ይወድቃልና ጌታን ተክታ ልትመለክ አትችልም። እናም ብተለይም ያ ከሮማ ካቶሊክ ባህል ጋር የሚጋጭ ስለሆነ ፣ መዝሙሩን ከባህላቸው ጋር በሚስማማ መልኩ መተርጎም አለባቸው አድርገውታልም።
ጥያቄው “ኢየሱስ በወንድሞቹ እንደ እንግዳ stranger ባእድ ተቆጥረል?” የሚል ነው። አዎ ፣ ተቆጥሮ ነበር ፡፡ ዮሐንስ 7 5 ይላል “የዮሐንስ ወንጌል 7፡5 የገዛ ወንድሞቹ ስንኳ አላመኑበትም ነበርና።”ይላል ፡፡ በተጨማሪም ፣ መዝሙር 69 8 “ለወንድሞቼ እንደ ባዕድ” እና “የእናቴ ልጆች እንደ እንግዳ ሆንሁባቸው” ይላል ፡፡ የእናቴ ልጆች እንደ እንግዳ [HEBREW ፡ an alien እንግዳ ፣ በተለያዩ ዲግሪዎች የውጭ ፣ ዘመድ ያልሆነ ፤ባዕድ ፣ ባዕድ ፣ የውጭ አገር እንግዳ ]ሆንሁባቸው I am become a stranger unto my brethren, and an alien unto my mother’s children. እነዚህ ሁለቱን ወንድሞቹን እና እህቶቹን siblings እንደ ሚያመለክቱ መገንዘብ አልነበረባቸውም? በጣም በሚገርም ኦርቶዶክሶችና ካቶሊኮች “ወንድሞች” የሚለውን “የአጎት ልጆች” መሆን አለባቸው ብለው ይደመድማሉ ፡፡ ነገር ግን ያ ከሆነ እውነቱ እንግዲያውስ “በእናቴ ልጆች እንግዳ ተደርጌ ተቆጠርኩ” የሚል የመሲሁ ትንቢህ ስናነብ ጸሐፊው ተጨማሪ ልዩነቶችን እያሰመረ ትርጉሙን ሲያጠናክር በእናቴ ልጆች ሲል ግማሽ ወንድሞችና እህቶች ዘንድ ያለውን መንፈስ ለምን በግልጽ አስቀመጠው። በሌላ አገላለፅ ፣ ከማሪያም የተወለዱት ወንድሞቹና እህቶቹ ኢየሱስን አላመኑበትም፡፡
በተለይም ከኦርቶዶስ ይልቅ የሮማ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን የማርያምን ድንግልናን ጠብቃ ለማቆየት ይህን ያህል ጠልቃ ጥረት ብታደርግብዙ ርቃ መሄድዋ የሚያሳዝን ነገር ነው ይህ ጋብቻን ፈጥሮ ብዙ፥ ተባዙ፥ ምድርንም ሙሉአት የሚለውን የመለኮት ህግን ይጻረራልና። ወንድም ቢኒ። - የተዋህዶ ልጅ Binyam TA ለዚህ መልስ ከመስጠቴ በፊት አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ በተዋህዶ ንፅህት ቅድስት ድንግል ማርያም ትመለካለች ብለሃል እኔ እስከማውቀው ከእግዚአብሔር በቀር ማንም እንደማይመለክ ነው እና በምን አይተህ ነው ትመለካለች ያልከው

- የተዋህዶ ልጅ Binyam TA እግዚአብሔርም የበለዓምን ዐይኖች ከፈተ፤ የእግዚአብሔርን መልአክ በመንገድ ላይ ቆሞ የተመዘዘም ሰይፍ በእጁ ይዞ ዐየ ሰገደም፤ በግንባሩም ወደቀ፡፡” ዘኁ. 22፡31፡፡Delete or hide this
- የተዋህዶ ልጅ Binyam TA ኦሪት ዘፍጥረት 19
1፤ ሁለቱም መላእክት በመሸ ጊዜ ወደ ሰዶም ገቡ፤ ሎጥም በሰዶም በር ተቀምጦ ነበር። ሎጥም ባያቸው ጊዜ ሊቀበላቸው ተነሣ፤ ፊቱንም ደፍቶ ወደ ምድር ሰገደ፥Delete or hide this- 3w
- Binyam TA እነሱ በፍርሃት ከሰይፍ ፊት ተሽመድምደው ሰገዱ የአንተ መስገድ ምክኛት ምንድን ነው? “ዐጒል ትሕትናንና የመላእክትን አምልኮ የሚወድ ማንም ሰው እንዳያደናቅፋችሁ ተጠንቀቁ። ትሕትናንና የመላእክትን አምልኮ እየወደደ፥ ባላየውም ያለ ፈቃድ እየገባ፥ በሥጋዊም አእምሮ በከንቱ እየታበየ ማንም አይፍረድባችሁ።ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2፡18”
የዮሐንስ ራእይ19፥10
ልሰግድለትም በእግሩ ፊት ተደፋሁ። እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር የኢየሱስም ምስክር ካላቸው ከወንድሞችህ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ፤ የኢየሱስ ምስክር የትንቢት መንፈስ ነውና አለኝ።
22፥9 እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ። “
22 እናንተስ ለማታውቁት ትሰግዳላችሁ፤ እኛ መዳን ከአይሁድ ነውና ለምናውቀው እንሰግዳለን።
23 ነገር ግን በእውነት የሚሰግዱ ለአብ በመንፈስና በእውነት የሚሰግዱበት ጊዜ ይመጣል አሁንም ሆኖአል፤ አብ ሊሰግዱለት እንደ እነዚህ ያሉትን ይሻልና፤
24 እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል።የዮሐንስ ወንጌል 4″
- የተዋህዶ ልጅ Binyam TA የክርስቶስ ማደሪያ ከ መላእክት ጋር እያወዳደርክ ባይሆን?Delete or hide this
- የተዋህዶ ልጅ ምነው ደበላለቅከው በነገራችን ላይ ዮሃንስ ሁለቴ ነው የሰገደው …Delete or hide this
- Binyam TA የተዋህዶ ልጅ ይበቃሀል ወንድም ከእውነት ለመሸሽ ወደህፃን ጨወታ እያጋደለ ነው። ፈጣሪውን ትቶ ተፈጣሪውን የሚያመልክ የተረገመ ነው። እግዚአብሔር መንፈስ ነው የሚስግዱለት በእውነት እና በመንፈስ ይሰግዱለት ዘንድ ይፈልጋል። እግዚአብሔር የሚፈልገውን ንፉግ ሆነህ በመንፈስ ሳይሆን በስጋ ምስገድህን ብትቀጥል ትርፉ እስትራፖ ብቻ ነው። ሰላም ሁን መንፈሳዊ አይኖችህን እግዚአብሔር እንዲከፍት ፀሎቴ ነው። እግዚአብሔር ከሀይማኖት ህመም ይፈውስህ እግዚአብሔር ፈቅዶ ክርስቶስን ተቃቁሞ የሰቀለው አንገተ ደንዳናው በልቡ ሁሌ የሚስተው ህዝብ የሀይማኖት መንፈስ ካባ ነው መጨረሻው ግን በእግዚአብሔር ፍርድ ስር ወድቃል። ወደክርስቶስ ዘወር በል ሌላው ከንቱ ነው። እርሱ እውነት ነው ሌላው ሁሉ ውሸት ነው፤ እርሱ መንገድ ነው ሌላው ሁሉ ገደል ነው፤ እርሱ ህይወት ነው ሌላው ሁሉ ሞት ነው። ሰላም ክረምልኝ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።Edit or delete this
- የተዋህዶ ልጅ Binyam TA ወይ ጉድ እውነቱ ተጋርዶብህ ያልተፃፈ እያነበብክ የህፃን ትላለህ?Delete or hide this
- Binyam TA ወንድሜ በህጋቹህ የተጻፈውን ነው የጻፍኩልህ ያነበብኩልህ ገና ስግደት በስጋ ነው የምትል ጀግና ስለ መንፈሳዊው ነገር መወያየት የማይቻል ነው። ለተፈጥራዊው ሰው ሁሉም ነገር ተፈጥራዊ ነው ለመንፈሳዊው ሰው ሁሉም ነገር መንፈሳዊ ነው። “ወንድሞች ሆይ፤ በክርስቶስ ገና ሕፃናት እንደመሆናችሁ፣ እንደ ሥጋውያን እንጂ እንደ መንፈሳውያን ልናገራችሁ አልቻልሁም። 2ገና ስላልጠነከራችሁ ወተት እንጂ ጠንካራ ምግብ አልመገብኋችሁም፤ አሁንም ቢሆን ገና ናችሁ።1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3፡1
- Terefe Bekele Binyam TA! ለበረከት ሁን!