-
Discussion quotes:ማወቅ ያለብን እ/ር የሰው ልጆችን ማዳን ወይም መዋጀት ያስፈለገው ከሲኦል አድኖ ወደ መንግስተ ሰማያት ለማሻገር አይደለም።
Discussion quotes: Binyam TA Willy Mac የሚገርመው ይህን ጥያቄ ሌላ እንዳተው በጌታ የሆነወንድም ጠይቆኝ ነበር ድጋሚ ከምጽፈው እሱን ላቅርበው ብሩክ ነሕ: ትንቢተ ሚልክያስ 3:16 የዚያን ጊዜ እግዚአብሔርን የሚፈሩ #እርስ#በእርሳቸው#ተነጋገሩ፤ እግዚአብሔርም አደመጠ፥ ሰማም፥ እግዚአብሔርንም ለሚፈሩ ስሙንም ለሚያስቡ የመታሰቢያ መጽሐፍ በፊቱ ተጻፈ። ሰዎች ለመከራ ይቀጣሉ። እ/ር ግን በፍርዱ ያቀናል ያፀዳል።በግሪኩ ቃል የጠራ ወይም የነፃ pur በዚህ ዘመን…
-
Discussion quotes: Alemayehu Seifu Mekuria ጳውሎስ “ሐዋርያ ሊሆን የተጠራ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ ጳውሎስ” ሲል ምን ማለቱ ነው? ባሪያ ለምን አለ? ወይስ ልጅነቱ አልበራለትም?
-
Discussion Quotes: እ/ር መንፈስ ሆኖ ሳለ ነፍስ አለው።
-
Discussion Quotes፡ Binyam TA Solomon Beyene ሰላም ወንድም ሰሌ። 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 5/21 ልጆች ሆይ፥ ከጣዖታት[የእግዚአብሔር የውሸት ምስል፡፡ ] ራሳችሁን ጠብቁ።
-
ወንጌል የሚሰበከው መልካም የምስራች ስለ ሆነ ነው። እንደ ዮናስ ነነዌን ለምን አልገለበጥካትም አንተ ድሮውንም ብዮ ነበር መሀሪ መሆንህን እውቅ ነበር ብሎ እንደተቆጣ እና እንደኮበለለው ዮናስ ልንሆን አይገባም።
-
Jesus Christ is all life, that life is the light of all men who come to this world
-
ወንድማችን አማኑኤል፤ ፍርድ የለም ሳይሆን ፍርዱ ዘላለማዊ ሳይሆን በጊዜ የተገደበ ነው። እ/ር ፉጡራኑን በእሳት እየቀቀለ ለዘላለም የማሰቃየት አባዜ እየለብትም ፍርዱ ሲገለጥ በአላልማ ነው አላማውም ጽድቅን ለማስተማር ነው።
-
ብራዘር ከላይ የጠቀስከው ማቲዮስ ወንጌል5፤18፤23 ቋንቋው symbolic ምሳሌያዊ ወይም ምልክታዊ ነው።
Discussion Quotes፡ Amanueal Zawdie ብራዘር ከላይ የጠቀስከው ማቲዮስ ወንጌል5፤18፤23 ቋንቋው symbolic ምሳሌያዊ ወይም ምልክታዊ ነው። የማቴዎስ ወንጌል 13፡34-35 ኢየሱስም ለሕዝቡ ይህን ሁሉ በምሳሌ ተናገረ፤ በነቢዩም፦ በምሳሌ አፌን እከፍታለሁ፥ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ የተሰወረውንም እናገራለሁ የተባለው ይፈጸም ዘንድ ያለ ምሳሌ አልተናገራቸውም። ይህንንም በነብዩ ዳዊት ላይ ሆኖ መንፈስ በመዝሙር 77/2 ላይ አስቀድሞ ተናግሮት ነበረ። እንደ ምናስተውለው ትንቢቱ ፍፃሜ…
-
Discussion Quotes፡ ምነው እምነትን የሰው ስራ አደረከው። #ማሳመን #የእግዚአብሔር #ሥራ ነው ።
-
Discussion Quotes፡ Kasahun Zewde I know you are our brother in Christ, It’s OK your criticism is according as the Lord hath called you I’m not offended by your ordain in church realm, There is no one that Father God does not love, and when the time is right he will open your eyes to all things