-
God frame Adam!
-
ሞት የሚገባው ኃጢአት ሲል ምን ለማለት ነው?
-
Discussion Quotes: Lidiya Eyesus ሰላም ለአንቺ ይሁን እህታችን፡ መልካም ጥያቄ ነው እኔ አመጣጤ ከኦርቶዶክስ ቤተሰብ ስለሆነ ሃይማኖት ስለሚለው ቃል አክራሪ ነበርኩ እንደምታውቂው ክራር እንካ ስታከሪው ችንጋው ይበጠሳል ሁሉም ነገር ሚዛኑን ከጠበቀ ብቻ ነው መልካም የሚሆነው።
-
በመልኩና በአምሳሉ ስለፈጠረው ሰው፤ ሁላችንም እ/ር ፈቅዶ በሰጠንን መረዳት ልንመላለስ የግድ ነው። ክፍል አንድ።
-
የሲኦል እና የገሃነም የዘላለም ፍርድና እሳት ፍቺ እንደ ቃሉ ። ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድም Hailu Assefa ፡ “ይህ ትምህርት ከላይ አይመስለኝም ከመጽሐፍ ቅዱስ ከሆነ በቃሉ ያስረዱና?” ባሉት መሰረት እነሆ
-
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የተለያዩ አይነቶች መምጣት ከጥንታዊ የግሪክ ቃል በትርጉም ውስጥ የደበዘዙና ብሎም የጠፉ ቃላቶች!!!
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የተለያዩ አይነቶች መምጣት ከጥንታዊ የግሪክ ቃል በትርጉም ውስጥ የደበዘዙና ብሎም የጠፉ ቃላቶች!!! 11/26/2019 ለእናንተ የእግዚአብሔር መንግሥት ምስጢር እንድታውቁ ተሰጥታችሃል። ያስታውሱ ጌታ ለደቀመዛሙርቱ አንድ ምስጢራዊ የኮነ መንፈሳዊ ፍንጣሪን ብርሃን በቃሉ ውስጥ ያበራላቸዋል ፣ ይህን አንድ ምሳሌ ካወቁ ሁሉንም ምሳሌዎች ያውቃሉ። የማርቆስ 4/13 አላቸውም። ይህን ምሳሌ አታውቁምን? እንዴትስ ምሳሌዎችን ሁሉ ታውቃላችሁ? Do you not…
-
በ “ምርጫ choice” እና “በነፃ ምርጫ free choice” መካከል ያለውን ልዩነት ለጊዜው አልተረዳህም። ሁለት፤ በ “ፈቃድ will” እና “በነጻ ፈቃድ free will” መካከል ያለውን ልዩነት ለጊዜው አልገባህም ፡፡ ሶስት፤ እግዚአብሔር ሉዓላዊ Sovereign ነው ማለት ምን ….
-
ወንድም ጥያቄ አለኝ። በመጽሐፍ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስን የሰደበ ሃጥያቱ አይሰረይም ይላል ተሳድቤ አለሁ እያልኩ በኩነኔ ልሞት ነው። ለዘላለም ሃጥያቴ የማይሰረይ ከሆነ የእየሱስ ክርስቶስ ደም ምኑ ላይ ነው ስርየት ያደረገለኝ? መልሱን በጉጉት እጠብቃለሁ።
-
ከጥያቄ/መልስ የተወሰደ። ጥያቄ፤ እንድቀየር ምን ማድረግ እንዳለብኝ እርዳኝ፡ የሱስ እና የአመል ችግሮቼን ለመፍታት እንደምትረዳኝ ተስፋ በማድረግ ይህን ጽፌልሃለሁ፡፡
-
ክፍል አራት። የተፈጥራዊ አካል መነጠቅ(rapture) ውሸት ነው!