-
God framed Adam and called it good?
Part1: Dear Bro. Thank you for your comments. I pray this will not offend YOU with what I have to say in response to your comments. While I can certainly respect and appreciate some of the statements laid down, nonetheless, the premise of your comments needs more truth to it. Yes, “everything God created was…
-
የባህርዩ ልጅ አይደለኩም ስትል ምን ማለትህ ንው?
ከውይይት የተጠቀሰ፤ Berhanu Gezu አንተ የባህርዩ ልጅ አይደለኩም ስትል እራስህን ታርቃለሕ የጉዲፈቻ adoption as sons የምትለዋን አንድዋን ቃል ብዙዎች ይዘው ፍቺው ሳይገባቸው ተሰናክለዋል በእብራዊያን ባህል የጉዲፈቻ ፍቺውን ከስር አብራራለሁ። በቅድሚያ ግን ቃሉ “ከመለኮት ባሕርይ ተካፋዮች” 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት1፡4 ናችሁ ይልሃል። ይህ ከአንተ ሃሳብ ጋር አይላተምም? ማስተዋል ያለብን የሰማዩ አባታችን መለኮታዊ ተፈጥሮና ባህርዩ ምንድን ነው? በባህርዩ…
-
እየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው፤ ራሱም እግዚአብሔር ነው። የሚያስታርቅ ፈልጉልኝ…
ከውይይት የተጠቀሰ፤ ክፍል 1፤ ሰላም ለእናተ ይሁን ወገኖች። መንፈሳዊ ነገር ጥልቅ ነው፥ መንፈስ ብቻ የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገር እንኳ ሳይቀር ሁሉን ይመረምራልና። ከእግዚአብሔር መንፈስ ወደ እውነት ሁሉ ባለ ምሪት በቀር ለእግዚአብሔር ያለውን ማናችንም መንፈሳዊውን ነገር በተፈጥራዊው የአእምሮ ጅምናስቲክ ሁሉን መንፈሳዊ እውነት ቀርቶ ጥቂቱን ቆንጥረን ለማወቅ ብንተጋ ጭንቅ ነው እሊያም ከዚህም ከዚያ በተቃረመች የስነ፟መለኮት ትምህርት ቅርሚያ መታበይ…
-
ይቻላል ወይም አይቻልም የሚል መልስ ብቻ ስጠኝ ከራሴ ዘር ውጭ ከሆነች ሴት ጋር የፍቅር ጓደኝነት መመሥረት ወይም ማግባት ኃጢአት ነው ወይ? ለምሳሌ ጥቁር ሆኜ ነጭ ሴት ወይም ሌላ ብሔር ዘር ማግባት ላይ?
Binyam TA March 28 at 6:29 PM · ቀደም ካሉ ከጥያቄና መልስ የተወሰደ። “ጥያቄ፡ ፈይሳ እባላለሁ። ይቻላል ወይም አይቻልም የሚል መልስ ብቻ ስጠኝ ከራሴ ዘር ውጭ ከሆነች ሴት ጋር የፍቅር ጓደኝነት መመሥረት ወይም ማግባት ኃጢአት ነው ወይ? ለምሳሌ ጥቁር ሆኜ ነጭ ሴት ወይም ሌላ ብሔር ዘር ማግባት ላይ? አመሰግናለሁ። #መልስ፡ ሰላም ለአንተ ይሁን ውድ ወንድማችን…
-
ሰላም ወንድማችን፤ እኔ ብዙም መከራከር አይመቸኝም የተቆረስልህን የህይወት እንጀራ ክርስቶስን ተካፍሎ መብላት እንጂ፤ ስለዚህ ያለኝን ህይወትን ከመከፋፈል አንጻር ነው የምጽፈው።
Binyam TA February 16 at 10:59 PM · ከውይይት የተጠቀሰ፤ Tëmïñã Bœrñ Ãgåíñ ክፍል ሁለት፤ ሰላም ወንድማችን፤ እኔ ብዙም መከራከር አይመቸኝም የተቆረስልህን የህይወት እንጀራ ክርስቶስን ተካፍሎ መብላት እንጂ፤ ስለዚህ ያለኝን ህይወትን ከመከፋፈል አንጻር ነው የምጽፈው። “ከጥንት ጀምሮ የተናገረው ማን እንደሆነ ለማወቅ መጽሐፍ ቅዱስ ማጥናት በቂ ማስረጃ ነው” ላልከው ማጥናት አንዱ ክፍል ነው ሆኖም እውነቱ ምንም…
-
ታዲያ ከጥንት ለአባቶች ሲገለጥ የነበረው ማነው? መልሱን ከስር በማስቀምጠው ሊንክ ማየት ይቻላል።
Binyam TA February 16 at 2:09 AM Tëmïñã Bœrñ Ãgåíñ ሰላም ወንድም፤ በቡልይ ኪዳን[ከኦሪት ዘፍጥረ እስከ ትንቢተ ሚልክያስ] “(የአብን …#ድምፁንም #ከቶ #አልሰማችሁም፥ #መልኩንም #አላያችሁም፤ ዮሐንስ 5:37)” ታዲያ ከጥንት ለአባቶች ሲገለጥ የነበረው ማነው? መልሱን ከስር በማስቀምጠው ሊንክ ማየት ይቻላል። ወደ ዛሬው ሃሳ ስንመጣ እንደ መንፈሳውያን መንፈሳዊውን ነገር መወያየት ተገቢ ነው። መንፈሳዊ ነገር ስሜት አይሰጥም መንፈሳዊው ነገር…
-
የዘላለም ስቃይ ፍርድ ሲኦል፤ገሃነም፤ በእሳት ባህር ለዘላለም መቀቀል የሚሰብኩ የክፉው ሰራተኞች ናቸው።
Binyam TA February 15, 2019 · የዘላለም ስቃይ ፍርድ ሲኦል፤ገሃነም፤ በእሳት ባህር ለዘላለም መቀቀል የሚሰብኩ የክፉው ሰራተኞች ናቸው። ክፍል 1፡ “እ/ር መንፈስ ነው። ዮሃ 4/24” መንፈሳዊው ነገር ለቁሳዊው አለም ለማስረዳት በአካላዊ ቋንቋ መስሎ ያስረዳናል። የብዙ አማኞች ችግር ይሄ ነው። ለዚህም ነው በመንፈስ መገለጥ እንድንረዳቸው በተምሳሌነት የተጠቀመባቸው ምልክቶች፣ SYMBOLS ቀጥታ ከመተርጎም የመጡ ብዙ ችግሮች የተከሰቱት። መጽሐፍ…
-
እ/ር ለምን ተቃራኒ ሃይላትን ፈጠረ? ክፍል 2
Binyam TAFebruary 19 እ/ር ለምን ተቃራኒ ሃይላትን ፈጠረ? ክፍል 2 “መግቢያው ከክፍል አንድ የተጠቀሰ የእግዚአብሔር ባለ ጠግነትና ጥበብ እውቀቱም እንዴት ጥልቅ ነው? ከሚገልጥልን በቀር ማስተዋል አይቻልም መንፈሳዊው ነገር ከሰው ማስተዋል በላይ ግዙፉ ነውና። ቢሞከርም ከውቂያኖስ ይልቅ ጠሊቅ ከሆነው ምክሩ በማንኪያ ጨልፈን እደመረዳት ያህል ነው። ስለ ተቃራኒ ሃይላት ስናስብ መገንዘብ ያለብን ከሚቋቋመን ተቃራኒ ነገር የምንማረው ነገር…
-
የአባት ክብር መሰወር ነው የልጆች ክብር መርምሮ ማግኘት ነው። የእግዚአብሔር ክብር ክርስቶስ በእኛ ውስጥ እንዳለ ጫፉን አስይዞናል የተሰወረ የጥበብና የእውቀት መዝገብ ሁሉ በእርሱ ነውና…
የአባት ክብር መሰወር ነው የልጆች ክብር መርምሮ ማግኘት ነው። የእግዚአብሔር ክብር ክርስቶስ በእኛ ውስጥ እንዳለ ጫፉን አስይዞናል የተሰወረ የጥበብና የእውቀት መዝገብ ሁሉ በእርሱ ነውና በህይወት የነገስን ሁሉ መመርመር የመንፈሳዊ ንግስናችን ክብር ነው። መጽሐፈ ምሳሌ 25፡2 #የእግዚአብሔር #ክብር ነገርን #መሰወር ነው፤ #የነገሥታት #ክብር ግን ነገርን #መመርመር ነው። Prov 25፡2 It is the glory of God to…
-
ጥበብም በልጆችዋ ጸደቀች[ትክክል ሆና ተገኘች} ጌታ በጥበብብ በማይመላለሱ የብርሃን ልጆች ተናዶ የተናገረው ቃል ሁሌ ይደንቀኛል።
ጥበብም በልጆችዋ ጸደቀች[ትክክል ሆና ተገኘች} ጌታ በጥበብብ በማይመላለሱ የብርሃን ልጆች ተናዶ የተናገረው ቃል ሁሌ ይደንቀኛል። “#የዚህ #ዓለም[aion ዘመን] ልጆች #ለትውልዳቸው #ከብርሃን #ልጆች ይልቅ #ልባሞች ናቸውና።” እኛ የብርሃን ልጆች ብርሃን ነን ለትውልዳችን መብለጥ ልህቀት ማሳየት እዳለብን አባት በቁጣ ምክር አንድ ቃል ይነግረናል። ይህ እንደሚቻል ለዚህ ጥሩ ምሳሌ የሚሆኑን የጥላው ዘመን እስራኤል 12 ነገድ ቢሆኑም ይህ ሁሉ…