-
በአይምሮ መታደስ ሂደት
በአይምሮ መታደስ ሂደት BROTHER BINYAM T. ALEMAYEHU WRITINGS 8/2012 ይህ ትምህርት በከፊል ከብራዛር ኢቢ ነው የጠቀስኩት 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2:16 እንዲያስተምረው የጌታን ልብ ማን አውቆት ነው? እኛ ግን የክርስቶስ ልብ አለን።1Cor 2:16 For who hath known the mind of the Lord, that he may instruct him? But we have the mind of Christ. እ/ር የመለኮት…
-
እውነተኛው ፀረ ክርስቶስ ማነው?
እውነተኛው ፀረ ክርስቶስ ማነው? መቸም ፀረ ክርስቶስ ማነው የሚለው ሲነሳ ብዙ ቲዮሎጂካል ሃሳበ መሲሆች እንደጉድ ተብለውለታል። መጽሐፍ ቅዱስዊ ያልሆኑ ፀረ ክርስቶስ ሲመጣ፤ ሲገለጥ የሚባሉ ሲነገሩ አንድ ሰው ተደርጎ ወዘተ… ሲነገር መስማት የተለመደ ነው። በመጽሐፍ ቅዱስ ፀረ ክርስቶስ Anti-Christ ብሎ ነገር ስለ አንድ ግለሰብ በየትኛው ክፍል አታገኙም። መጽሐፍ የሚለው ብዙ ፀረ ክርስቶስ አሉ ነው። ዮሃንስ ሲናገር…
-
የጌታ የይቅርታ ምሳሌ
የጌታ የይቅርታ ምሳሌ The Lords Parable of Forgiveness የማቴዎስ ወንጌል 18 Matt 18 21 በዚያን ጊዜ ጴጥሮስ ወደ እርሱ ቀርቦ። ጌታ ሆይ፥ ወንድሜ ቢበድለኝ ስንት ጊዜ ልተውለት? እስከ ሰባት ጊዜን? አለው። 21 Then came Peter to him, and said, Lord, how oft shall my brother sin against me, and I forgive him? till seven times?…
-
ፍቅር ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል !
Filed under: ማደግ August 17, 2011 Brother Binyam T. Alemayehu Wongel Radio ፍቅር ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል ! Love rejoiceth with the truth! “1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13፡6 ፍቅር… ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል እንጂ ስለ ዓመፃ ደስ አይለውም፤ 1Cor 13፡6 Love…Rejoiceth not in iniquity, but rejoiceth in the truth;” ሐዋርያው ፍቅር ደስ የሚለው በእውነት እንደ…
-
እግዚአብሔር ያለማቃረጥ ማርሽ እየቀያየረ ጊዜያትንና ዘመናትን በመለዋወጥ ላይ ነው።
እግዚአብሔር ያለማቃረጥ ማርሽ እየቀያየረ ጊዜያትንና ዘመናትን በመለዋወጥ ላይ ነው። እ/ር ማርሽ መቀያየሩንና ጊዜያትንና ዘመናትን በመለዋወጥ ላይ መሆኑን ከጥቂቶች በስተቀር ማለትም ሊያስተውሉ ከተሰጣቸው በቀር ለብዙዎች የገባንበት ዘመን የተሰወረባቸው ይመስላል። ቀስ በቀስ ከኤክሌስያ ወደ መንግሥቱ ዘመን ገብተናል። ይህን የመንፈስ እንቅስቃሴ የሚያስተውሉት ምንም እንኳ የተጠሩት ብዙዎች ቢሆኑም የተመረጡት ጥቂቶች እንደሆኑ እና የጊዜን ሚስጥር ያስተውሉ ዘንድ የተሰጣቸው ውስን እንደሆኑ…
-
እ/ር ለምን ተቃራኒ ሃይላትን ፈጠረ? ክፍል 2
እ/ር ለምን ተቃራኒ ሃይላትን ፈጠረ? ክፍል 2 12/10/2017 “መግቢያው ከክፍል አንድ የተጠቀሰ የእግዚአብሔር ባለ ጠግነትና ጥበብ እውቀቱም እንዴት ጥልቅ ነው? ከሚገልጥልን በቀር ማስተዋል አይቻልም መንፈሳዊው ነገር ከሰው ማስተዋል በላይ ግዙፉ ነውና። ቢሞከርም ከውቂያኖስ ይልቅ ጠሊቅ ከሆነው ምክሩ በማንኪያ ጨልፈን እደመረዳት ያህል ነው። ስለ ተቃራኒ ሃይላት ስናስብ መገንዘብ ያለብን ከሚቋቋመን ተቃራኒ ነገር የምንማረው ነገር አለ። ለዚያም…

ZenoFM Free create and listen to radio station