-
ስጋዊው አእምሮ የሰውን እንጂ የእ/ርን የማያስብ ሰይጣን ነው።
ስጋዊው አእምሮ የሰውን እንጂ የእ/ርን የማያስብ ሰይጣን ነው። የክርስቶስ ጠላት ነው the carnal mind is enmity against God ። እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ መጀመሪያ የገደለው ነፍስ በመፅሃፍ ቅዱስ ወንድሙን አቤልን ነበር። ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ ማትዮስ16:23 እርሱ ግን ዘወር ብሎ ጴጥሮስን። ወደ ኋላዬ ሂድ፥ አ-ን-ተ ሰ-ይ-ጣ-ን፤ የ-ሰ-ው-ን እንጂ የ-እ-ግ-ዚ-አ-ብ-ሔ-ር-ን አ-ታ-ስ-ብ-ም-ና ዕንቅፋት ሆነህብኛል አለው። የዮሐንስ…
-
እየሱስ መንፈሳዊ እይታ ነበረው።
-
The Coming of the Lord in the clouds
-
የበጎችን ና ፍየሎች ተምሳሌት ፍቺ
-
የእግዚአብሄር ክብር የክርስቶስ መልክ ነው።
-
The Coming of the Lord in the clouds
-
Christ is our life and reality!
-
በንጥቀት ላይ ተጨማሪ ከምላሽ የተወሰደ።
-
“Rapture” Argument with rapturists brother
“rapture” argument with rapturists brother, OK Bro. I will NOT make argument with you please don’t boast to mach it’s a bit silly, nothing you could say would offend me, “discussion is an exchange of knowledge, argument is an exchange of ignorance” let us just exchange knowledge only and forget the ridiculous logic, I will…
-
ክፍል ሁለት። የአካል መነጠቅ(rapture) ውሸት ነው!