Christ is our life and reality!


Bro. Bini. Christ is our life and reality! Christ, he is our spiritual promised land, the spirit of truth is guiding us into all truth we will keep following the Lamb whithersoever he Goethe, by him we are possessing the land by the light of his spirit ! I rejoicing in the faithfulness of our Father, he keep mightily blessing us in our walk in the kingdom of God!
 
The Lord continues to give us strength and blessing in the spirit to carry on – bless His holy name. Continually we look to the mighty Christ within in all things, for truly HE is our reality! It is Christ in us – not Christ in some far-off heaven somewhere – who is our hope of glory, and by His grace we are still here beholding the glory of the Lord in the spiritual land of the living which is Christ he is our spiritual promised land! As we press forward together into His wonderful purpose in us and in all creation we bless you in His glorious name – may the days ahead bring seasons of refreshing from His presence – bright with His ever-increasing life, light, love and power to meet every need and present you faultless before His throne. Amen! in Christ’s love! Bro. Bini.
 
የፃድቃን ክብር እ/ር ሆኖ ሳለ ክብራቸው በውስንንነት ተዘረፉ። በሃጥያት ምክንያት የጎደለብን ምን ነበር አዎን የእ/ር ክብር ክርስቶስ ነበር እሰይ ክብራችን ተመለሰ።የእ/ር ልጆች በመንፈሳዊ ከፍታ እንደ ንስር መኖር ሲኖርብን እንደ ዶሮ ጫጩቶች አስበን ሁላችንም ባልተገባ ክብር እንደ ዶሮ ወረድን ተመላለስን። አሁን ግን እምቢ ያለ ንስር ከዶሮ ተራ ወደ ንስር ከፍታ የሚወጣበት ዘመንን እ/ር እያመጣ ነው።
 
የእግዚአብሄር ክብር የክርስቶስ መልክ ነው። “ሁሉ ሃጥያትን ሰረተዋል የእ/ር ክብር ጎድላቸዋል” በሃጥያት ምንያት የጎደለብን ብር አልነበረም የእግዚአብሄር ክብር ክርስቶስ ነው። ሃጥያት የሚለው ጽንሰ ሃሳብ ልንረዳው ይገባል በግሪኩ HARMATIA ሲሆን ይህ እስፖርታዊ ቋንቋ ነው፤ ትርጉሙም ምልክሩን መሳት ነው። MISSING THE MARK በአንድ ቀስተኛ ቀስቶ የቀስቱን ፍላጻውን ካሽቀነጠረ ኢላማውን ወይም አላማውን ከሳተ ውድዱርን የሚያየው ህዝብ ሃርማቲያ HARMATIA ብሎ በታላቅ ድምጽ ይጮካል።
 
እኛም ኢላማችን ሕይወት የሆነው፥ ይህም ሕይወትም የሰው ሁሉ ብርሃን እርሱም የእግዚአብሄር ክብር ክርስቶስን ስለሳትን ሃማሪቲያ HARMATIA ሆነብን አሁን ግን እ/ር ይመስገን በሃርማቲያ HARMATIA ያጣነው የጎደለብን የእግዚአብሄር ክብር ክርስቶስ ተመለስን። የእ-ግ-ዚ-አ-ብ-ሔ-ር ክ-ብ-ር ኢ-የ-ሱ-ስ ክ-ር-ስ-ቶ-ስ ነው። የሐዋርያት ሥራ 7/55 መንፈስ ቅዱስንም ተሞልቶ ወደ ሰማይ ትኵር ብሎ ሲመለከት የእ-ግ-ዚ-አ-ብ-ሔ-ር-ን ክ-ብ-ር ኢ-የ-ሱ-ስ-ን-ም በእግዚአብሔር ቀኝ ቆሞ አየና፦
 
ይህ ክርስቶስ አሁን በእኛ ውስጥ እንደሆነ የአደባባይ ሚስጥር ነው። ‘ለእነርሱም እግዚአብሔር የዚህ ምስጢር ክብር ባለጠግነት በአሕዛብ መካከል ምን ያህል እንደሆነ ለማሳወቅ መረጠ፤ እርሱም የክብር ተስፋ የሆነው
 
በ-እ-ና-ን-ተ ው-ስ-ጥ ያ-ለ-ው ክ-ር-ስ-ቶ-ስ ነ-ው። ‘ቈላስይስ 1:27
የንስር ፃድቃኖች በኛ ውስጥ ባለው ህይወታችን በሆነው ጌታ ደስ ይበለን። እኛ በክርስቶስ ሆነን ከመለኮትነት ጋር የተዋሃድን የተለወሰ የሰው ዘር ኦ ከዛም በላይ የህያው እ/ር ልጆች በእ/ር ልጅነት ክብር መመላለስ የተጠበቀልን ነን። መጽሐፍም “እርሱ እንዳለ እኛ ደግሞ እንዲሁ በዚህ ዓለም ነንና” ብሎ ይነግረናል። ይህ የገባው ብጹእ(ደስተኛ) ነው እላለሁ።
 
እስቲ አስቡት ይህን እውነት ለእኛ በመጋረጃ በማይከደን ማስተዋል በሙልአት ብናስተውለው ኖሮ የክርስቶስ አካል ምን ማድረግ እንደ ምትችል መገመት ትችላለህ? እኛ የክርስቶስ መንፈሳዊ አካል ከክፋዩ የተገኘን ከአጥንት አጥንቱ ነን፥ ከሥጋም ሥጋው ነን፤ እኛ ከክርስቶስ ተገኝተናልና።
 
ክርስቶስ መሲሁ የህይወታችን እስትንፋስ እንደሆነ በአዲስ ኪዳን ብቻ ሳይሆን ነብያት እንድንነቃ ተንብየውልን ነበረ። ሰቆቃው ኤርምያስ 4/20 ሬስ። ስለ እርሱ፦ በአሕዛብ መካከል በጥላው በሕይወት እንኖራለን ያልነው በእግዚአብሔር-የተቀባ(ክርስቶስ)– የሕይወታችን-እስትንፋስ፥ በጕድጓዳቸው ተያዘ።Lam 4/20 The – breath– of –our– nostrils– the –anointed (Christ )-of –the Lord, was taken in their pits, of whom we said, Under his shadow we shall live among the heathen አስተዋላችሁን የተቀባው(ክርስቶስ)– የሕይወታችን-እስትንፋስ ነው!
 
እኛ ሁላችን በዚህ ምድር መንፈሳዊ የክርስቶስ አካልን በመገንባትና እንዲሁም በምድር ላይ ክርስቶስን በመግለጥ ላይ ያለን የክርስቶስ አካሎች በጠቅላላ ብብዙ ልጆች ስንሆን ደግሞም አንድ አካል ነን ይህም ጠቅላላ አካል ክርስቶስ ይባላል። አንድን ሰው ስታዩ መላ አካሉን አጠቃላችሁ እከሌ ብላችሁ ትጠሩታላችሁ እንጂ ለብቻው ጭንቅላት፤ ራስ (ክርስቶስ እየሱስ)ወይም ለብቻው አንዱን ብልት ነጥላችሁ አትጠሩትም ወይም እጅ፤ አይን፤ ጆሮ እያላችኁ አትለዩትም የክርስቶስ አካሎች ብዙ ስንሆን ደግሞም አንድ አካል ነን፤ ክርስቶስ! “በአንድ ፍጹማን እንዲሆኑ፥ የሰጠኸኝን ክብር እኔ ሰጥቻቸዋለሁ፤”
 
የዮሐንስ ወንጌል 17/20-21 ሁሉም አንድ ይሆኑ ዘንድ፥ ከቃላቸው የተነሣ በእኔ ስለሚያምኑ ደግሞ እንጂ ስለ እነዚህ ብቻ አልለምንም፤ አንተ እንደ ላክኸኝ ዓለም ያምን ዘንድ፥ አንተ፥ አባት ሆይ፥ በእኔ እንዳለህ እኔም በአንተ፥ እነርሱ ደግሞ በእኛ አንድ ይሆኑ ዘንድ እለምናለሁ።
 
22-23 እኛም አንድ እንደ ሆንን አንድ ይሆኑ ዘንድ፤ እኔም በእነርሱ አንተም በእኔ ስትሆን፥ በአንድ ፍጹማን እንዲሆኑ፥ የሰጠኸኝን ክብር እኔ ሰጥቻቸዋለሁ፤ እንዲሁም ዓለም አንተ እንደ ላክኸኝ በወደድኸኝም መጠን እነርሱን እንደ ወደድሃቸው ያውቃል።
 
እኛ የእርሱን ምስል የያዝን ና እንዲሁም የእርሱ ስልጣን የተሰጠን በምድር ላይ በእርሱ ስም የምንገልጥ፡ ስሙ ማለትም በርሱ ተፈጥሮና ባህርይ በክርስቶስ የምንገለጥ መንፈሳዊ ገዦዎች መንግሥቱን ለማስፋፋት ያለውን ሥልጣን የሚገልጥብን አካሉ ነን።
  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal