-
“አስተምሮትህ ምንድን ነው?” “ስተሃል ይሄ ከእ/ር አይደለም ንስሃ ግባ” ጥያቄና መልስ
-
እንደ መጽሐፍ ቅዱስ ቃል የሁለተኛው ሞትና የእሳት ባህር ፍቺ / መለኮታዊ ሹኩሹኩታ ክፍል 3
-
የእግዚአብሔር ሉአላዊነትና የሰው ነጻ ፈቃድ ላይ እንዴት ሚዛኑን የጠበቀ አመለካከት ሊኖረን እንደሚገባ !
-
የምህረት ጥበብ!
-
የሚያስፈልገው ግን አንድ ነገር ነው ከጌታ እግር አጠገብ ተቀምጦ ቃሉን መስማት
-
በአይምሮ መታደስ ሂደት
-
ፍቅር ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል !
-
እግዚአብሔር ያለማቃረጥ ማርሽ እየቀያየረ ጊዜያትንና ዘመናትን በመለዋወጥ ላይ ነው።
እግዚአብሔር ያለማቃረጥ ማርሽ እየቀያየረ ጊዜያትንና ዘመናትን በመለዋወጥ ላይ ነው። እ/ር ማርሽ መቀያየሩንና ጊዜያትንና ዘመናትን በመለዋወጥ ላይ መሆኑን ከጥቂቶች በስተቀር ማለትም ሊያስተውሉ ከተሰጣቸው በቀር ለብዙዎች የገባንበት ዘመን የተሰወረባቸው ይመስላል። ቀስ በቀስ ከኤክሌስያ ወደ መንግሥቱ ዘመን ገብተናል። ይህን የመንፈስ እንቅስቃሴ የሚያስተውሉት ምንም እንኳ የተጠሩት ብዙዎች ቢሆኑም የተመረጡት ጥቂቶች እንደሆኑ እና የጊዜን ሚስጥር ያስተውሉ ዘንድ የተሰጣቸው ውስን እንደሆኑ…
-
እግዚአብሄር ሁሉን ነገር የሚያድስበት ዘመን ክፍል 3
-
እ/ር ለምን ተቃራኒ ሃይላትን ፈጠረ? ክፍል 2