-
ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
-
ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
-
እግዚአብሔር የሰዎች ሁሉ አዳኝ ነው
ከውይይት የተጠቀሰ፤ ሰላም ወንድማችን፤ FasilAndarge ፤ እግዚአብሔር #የሰዎች#ሁሉ#አዳኝ ነው! ጥሩ ነው ሥነ- አመንክዮህን በሁለት አስቀምጠከዋል። አሁን ያነሳካቸው ከመሰረታዊ ሃሳቦች አሁንም ከፊል እውነት ናቸውና ችግር የለብኝም እኔም ብሆን ዛሬ ያስታወስከንን እይታዎች ከሞላ ጎደል በቤተ/ክርስቲያን የዛሬ 20 አመታት ገደማ አስተምራቸው ነበር። እንዳልከው ሁሉም ይድናሉ ሲባል የራሱ የሆነ የእ/ር አካሄድ ጌታ አለው። ሰው ሁሉ በእሳት ይቀመማልና እሳቱ ደግሞ…
-
Who Is God? And what is God
Question/Answer ፡ Who Is God? And what is God: 07/25/2020 G.C. Discussion Quotes with: Bro. Um Meki Su Live #Question፡ Who Is God? #Answer ፡ God is Creator of ALL THINGS and THE SOURCE OF ALL VISIBLE AND INVISIBLE THINGS, “From Him everything comes, by Him everything exists, and in Him everything ends!” (Rom. 11:36).…
-
የኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ
ከውይይት የተጠቀሰ፤ Yabez Gezu እና Tesfaye Gemechu በዚህ አጋጣሚ ብንወያይበት አይከፋም። ከላይ ያለው ሃሳብ በሚገባ ለመገንዘብ ራእይ መንፈሳዊ መጽሐፍ መሆኑን በቅድሚያ ማስተዋል ይኖርብናል። ስለ ራእይ በጥልቀት ቢጻፍ አመታት አይበቃውም ትንሽየ ፍንጭ ለመጠቆም የፈለግኩት መንፈሳዊ ሚስጥራዊ አመልካችነቱን ፍንጭ ለመጠቆም ነው እንጂ ሙሉውን ትንተና ለማቅረብ አይደለም። በአብዛኛው መንፈሳዊ መረዳት እንደ ቱባ ክር ነው ጫፉን ከያዛችሁት ዝም ብሎ…
-
የዘልአለም ፍርድ፡ Eternal Judgment ወይም ፍፃሜ አልባ ቅጣት Endless punishment ብሎ ነገር መፅሐፍ ቅዱስ አያስተምርም።
የዘልአለም ፍርድ፡ Eternal Judgment ወይም ፍፃሜ አልባ ቅጣት Endless punishment ብሎ ነገር መፅሐፍ ቅዱስ አያስተምርም። የፍርድን ተፈጥሮ ከማስተዋላችን በፊት ዘመን እና ዘልአለም የሚሉትን ሁለት ቁልፍ ቃላቶች ልዩነታቸውንና ተናጋሪው መንፈስ የሆነው እ/ር ከተናገራቸው አካያ ማየቱ እጅግ ጠቃሚ ነው። “የዘልአለም ፍርድ“ ቅጣት እውነት እንደሆነ ለማረጋገጥ ከሚጠቀሱት ቃላቶች ዋንኛው “ዘልአለም” የሚለው ቃል የእንግሊዝኛውም የአመርኛውም ላይ ከተፈጠረው የትርጉም ስተት…
-
Discussion Quotes: Either reconciliation of all mankind understanding and beyond or Church realm understanding we all know all realms are ordained by the LORD Himself & he use them according to his infinite purpose of the ages.
Binyam TA 3 hrs · Discussion Quotes: Part one: Hi, Either reconciliation of all mankind understanding and beyond or Church realm understanding we all know all realms are ordained by the LORD Himself & he use them according to his infinite purpose of the ages. JESUS CHRIST IS THE PATTERN[design, ornament, model] DIVINE SON, FATHER…
-
እራሳችን ከበሰሉ ክርስቲያኖች ወይስ ከቀናተኛ ክርስቲያን እንመድባለን?
Binyam TA February 26, 2018 · ጥያቄና/መልስ እራሳችን ከበሰሉ ክርስቲያኖች ወይስ ከቀናተኛ ክርስቲያን እንመድባለን? ወንድሜ “ሃሳቡን አንስተውምና ” ቆም ብለህ እስቲ እየው። ሰውን የሚያይ ይሰበራል እግዚአብሔርን የሚያ ይጠገናል። “ልጅ ሳለሁ እንደ ልጅ እናገር ነበር፥ እንደ ልጅም አስብ ነበር፥ እንደ ልጅም እቈጥር ነበር፤ ጎልማሳ ሆኜ ግን የልጅነትን ጠባይ ሽሬአለሁ።1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13/11” አንድ ቀናተኛ ክርስቲያን…
-
እግዚአብሔር ሁሉን ሲፈጥር ፈጠረ ይላል ሰውን ግን እንፍጠር አለ ይሔ ምን ይመስልሀል ወንድሜ ?
Hailegiorgis Tefera to Binyam TA February 18, 2019 · ቢኒዬ እባክህ ወንድሜ ይሔን እስቲ መልስልኝ በጌታ ፍቅር ፦ እግዚአብሔር ሁሉን ሲፈጥር ፈጠረ ይላል ሰውን ግን እንፍጠር አለ ይሔ ምን ይመስልሀል ወንድሜ ?ቢኒዬ እባክህ ወንድሜ ይሔን እስቲ መልስልኝ በጌታ ፍቅር ፦ እግዚአብሔር ሁሉን ሲፈጥር ፈጠረ ይላል ሰውን ግን እንፍጠር አለ ይሔ ምን ይመስልሀል ወንድሜ ?2You and Birtukan Gebru2…
-
ልናየው የሚገባው እውነት ግን ፍርዱ ዘላለማዊ ሳይሆን ጽድቅን ለማስተማር በዘመናት ውስጥ የተወሰነ ነው።
Binyam TA February 10, 2019 · Binyam TA Zena Teklehaimanot ብራዘር መልካም ነው። ልናየው የሚገባው እውነት ግን ፍርዱ ዘላለማዊ ሳይሆን ጽድቅን ለማስተማር በዘመናት ውስጥ የተወሰነ ነው። ትንቢተ ኢሳይያስ 26፡9 ፍርድህን በምድር ባደረግህ ጊዜ በዓለም የሚኖሩ ጽድቅን ይማራሉ። በአዲስ ኪዳን ”ዘልአለም Eteernal, Everlasting” የሚለው ቃል ከዋናው የግሪኩ ቅጂ ላይ “aionions” ከሚለው ቃል የተረጎመ ነው የቃሉ ስር…