Category: Gospel ወንጌል

  • የዘላለም ሕይወት ስጦታ ነው። ክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ስጦታና የዘላለም ሕይወት ነው።

    የዘላለም ሕይወት ስጦታ ነው። ክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ስጦታና የዘላለም ሕይወት ነው። ወደ ሮሜ ሰዎች 6:23 የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤ የእግዚአብሔር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የዘላለም ሕይወት ነው። Rom 6:23 For the wages of sin is death; but the gift of God is eternal life through Jesus Christ our Lord. የኃጢአት “ደሞዝ” ምንድ ነው?…

  • If we walk in the light በብርሃን ብንመላለስ

    If we walk in the light በብርሃን ብንመላለስ ወንድም ቢንያም ክፍል አንድ በአሮጌው ሰማይ መረዳት ብዙ ሰዎች የሚቀደሱት የእ/ር ፍርድና ሲኦልን በፍራት ነው። ልክ ሲኦልንና የዘላለም ስቃይ ከፊታቸው በእ/ር ቃል ስታነሱት በቅድስና የሚመላለሱበትን ህይወት ቀይረው ይላላጣሉ። እ/ርን የምንከተለው በፍቅር ስለምንወደው እንጂ የእ/ር ፍርድና ሲኦልን የዘላለም ስቃይን በፍራት መሆን የለበትም። እውነት ነው እ/ር ፍቅር ነው መርሳት…

  • Question/Answer with dear sister in Christ, She need clarification on “RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND”

    Question/Answer with dear sister in Christ, She need clarification on “RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND” Brother Bini Answer, TRUTH IN LOVE! 1, Hmm… as we all know the word of the Lord says, the wages of sin is DEATH (Rom. 6:23), NOT eternal torture in fire, The bible It never, EVER, suggested that…

  • ጥያዌና/መልስ: ሰው ጌታን ለመቀበል የሚያበቃው ነፃ ፈቃድ አለው እንዴ ወንድም ቢኒያም?

    ጥያዌና/መልስ በተወደ ወንድማችን ደምስ በዚህ አጋጣሚ ሰው ጌታን ለመቀበል የሚያበቃው ነፃ ፈቃድ አለው እንዴ ወንድም ቢኒያም?? ምክንያቱም ነፃ ፈቃድ ካለው አንድ ሰው የመቀበልም ያለመቀበልም ነፃነት አለው ስለሚባል። ነፃ ፈቃድስ ካለው ቀድሞኑ ምን አዳኝ ያስፈልገዋል?? ይህንን ብትመልሱልን። የትኛው ነፃ ፈቃድ  ነው? በማይታዘዙትም ልጆች ላይ አሁን ለሚሠራው መንፈስ አለቃ እንደ ሆነው በአየር ላይ ሥልጣን እንዳለው አለቃ ፈቃድ…

  • ለምን ገናናዋ ቤተክርስቲያን የዘልአለም እና የዘመን ፍቺ አልበራላትም?

    ለምን ገናናዋ ቤተክርስቲያን የዘልአለም እና የዘመን ፍቺ አልበራላትም? ባለፈው እንዳነሳሁት የዘመን ትርጉም ደግሜ ልጥቀሰውና በመረዳት ብርሃን ማስተዋል ያለብን ዘመን ማለት ዘልአለም ማለት አይደለም። ብዙ ጊዜና ብዙ ወቅቶች አሉ። ነገር ግንአንድ ዘልአለም ብቻ አለ። ዘልአለም ጅማሬ የለው ፍፃሜም ቢሆን የለውም። ነገር ግን ጊዜ ዘመን ወቅቶች ሁሉም ጅማሬ አላቸው ፍፃሜም አላቸው። ጊዜ ሲያበቃ ዘልአለምይጀምራል የሚለው አባባል ፈጽሞ…

  • ወንጌልን በወኅኒ ለነበሩ አመጸኞች ነፍሳት ሰበከላቸው አዳናቸውም

    ወንጌልን በወኅኒ ለነበሩ አመጸኞች ነፍሳት ሰበከላቸው አዳናቸውም በወንድም ቢንያም አለማየሁ። በኖህ ዘመን የነበሩት የማይታዘዙት እ/ር 120 አመት የታገሳቸው እና የፈረደባቸው ፍጻሚያቸውን በቃሉ አይተን እናስተውል። ጌታ እየሱስ ከሞቱና ከትንሳኤው ቡሃላ በኖህ ዘመን አልታዘዝ ያሉት አመጸኞች በእስራት ለነበሩትን ነፍሳትን (spirits መናፍስትን) ሰበከላቸው። ለነሱም የማስታረቁን ቃል ይዞላቸው ወረደ። ይህ እውነት የሚያሳየንም ክርስቶስ ለሃጢያታቸው መሞቱን ብቻ ሳይሆን መነሳቱም ለመጽደቃቸው…

  • መልካም ዜና Good News

    Greetings in the Name of our Lord Jesus! TRUTH IN LOVE, Have you ever wondered… If “gospel” means “Good News”, then why do so many preach bad news all the time? Welcoming you from wongelradio.org where God’s love for ALL people is proclaimed.  We take the bible seriously. Study, rightly dividing the word of truth…

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal