Category: FAQ ተደጋግመው የሚጠየቁ

  • ጥያቄና/መልስ ክፍል 2 በሃብታሙ ሰው እና አልአዛር ምሳሌ

    ጥያቄና/መልስ ክፍል 2 በሃብታሙ ሰው እና አልአዛር ምሳሌ ክፍል ሰባት Brother Binyam T. Alemayehu 02/22/2018 በጌታ ፍቅር ሰላም ይሁን በጌታ ወንድሜ ካሳሁን ዘውዱ የጌታ ፀጋ ከመንፈስህ ጋር ይሁን። ብራዘር እኛ ከእንግዲህ ወዲህ የአባትን ፈቃድ እንጂ ምንም ነገር ማድረግ እንፈልጋለን አቅሙም የለንም። እኛንም ሆነ ማንንም ስጋ ለባሽ መንፈስ ለማስደሰት ፍላጎት የለንም ወይም በግድም አናሳምንም።[ስጋ ለባሽ መንፈስ ስል…

  • ጥያቄ ና መልስ የሃብታሙ ሰውና አልአዛር ምሳሌ ፍቺ ላይ

    የሃብታሙ ሰውና አልአዛር ምሳሌ ፍቺ የሉቃስ ወንጌል 16/19 ቀይ ልብስና ቀጭን የተልባ እግር የለበሰ አንድ ባለ ጠጋ ሰው ነበረ፥ ዕለት ዕለትም እየተመቸው በደስታ ይኖር ነበር። 20 አልዓዛርም የሚባል አንድ ድሀ በቍስል ተወርሶ በደጁ ተኝቶ ነበር፥ 21 ከባለ ጠጋውም ማዕድ ከሚወድቀው ፍርፋሪ ሊጠግብ ይመኝ ነበር፤ ውሾች እንኳ መጥተው ቍስሎቹን ይልሱ ነበር። 22 ድሀውም ሞተ፥ መላእክትም ወደ…

  • ጥያቄና/ መልስ። መማር ይጠቅማል ወይስ አይጠቅም?

    ጥያቄና/ መልስ። መማር ይጠቅማል ወይስ አይጠቅም? መጀመርያ በእውነት የታጠቀ ፍፁም ትምርት ቤት ካለ ነው። አንድ የድሮ ቀልድ የሚመስል አስተማሪ ታሪክ ትዝ አለኝ አንድ ወንድም በክርስቶስ በስየ ጨርሽሻለሁ ብሎ ገወገኖች ህብረት ጠፋ። የጠፋበትም ምክንያት እውቀት ፍቅር ካልቀደመው ያስታብያልና የሚሰማት ትምህርት ሁሉ ሳያጣራ ያገኘውን እውቀት ስላግበሰበሰ ተወጣጥሮ ነበር። እውቀት ሁሉ እውነትና ብርሃን አይደለምና። ከዛም አንድ በፀጋ የሸመገሉ…

  • ጥያቄና መልስ( ካለ ፈቃዱ ሰውን ያድነዋልን?ለትምርታችን ለጥፌዋለሁ።

    ጥያቄና መልስ( ካለ ፈቃዱ ሰውን ያድነዋልን?ለትምርታችን ለጥፌዋለሁ። *እህት ብሌን፡ ምን ችግር አለ ሁሉም ይድናል ወንጌል መምካም ዜና ነው…አጋንንት በፈቃዱ እሚያመልከውም በጌታ መስቀም የሚያሾፈውም …ሁሉም በሰፊው መንገድ የሚሽቀዳደመውም እንደው ምንም ችግር የለም ነው አዲሱ ወንጌል…ጉድ ከጉድም ጉድ!!! *ወድድም ቢንያም ሰዎች ለመከራ ይቀጣሉ። እ/ር ግን በፍርዱ ያቀናል ያፀዳል በብርቱ ሀይሉ ፅድቅን ያስተምራል። የእግዚአብሄር አራሚ ፍርድ በምድር ባደረገ…

  • ጥያቄና/መልስ ፤ ስለ ሰው ፈቃድ በተጠየቅው ላይ የተሰጠ ምላሽ

    ጥያቄና/መልስ ፤ ስለ ሰው ፈቃድ በተጠየቅው ላይ የተሰጠ ምላሽ ብራዘር ማክረር ጥሩ ነው። ክራርም ሲያከሩት ይበጠሳልና። መልእክቱን ግን ባንቀላቅለው ጥሩ ነው። ” የምትጠይቁትን አታውቁምና” ያለው እንዳይሆን እ/ር በሰጠን ፕሪንስፐልስ ወይም መመሪያዋች ላይ ፈቃዳችን በሚገባ እንጠቀማለን። ከሀላፊነት ለማምለጥ ስለ ስለበጎ ፈቃዱ አላማ ላይ ግን መፈለግንም ማድረግንም ባለው የበላይነት ላይ ነው ጥያቄው መሆን ያለበት እንጂ በተሰጠህ ስልጣንና…

  • ጥያቄና መልስ በ[ለምን ገናናዋ ቤተክርስቲያን የዘልአለም እና የዘመን ፍቺ አልበራላትም?]

    ጥያቄና መልስ በ[ለምን ገናናዋ ቤተክርስቲያን የዘልአለም እና የዘመን ፍቺ አልበራላትም?] በሌላ ገጽ ስለዚህ ነጥብ በወገኖች መካከል ጠቃሚ ሀሳቦች ተነስተው ነበር ሌሎች የሚያነቡ ሊያነሱት የሚችላቸው ስለሚሆኑ ብየ ኮፒውን አምጥቸዋለሁ። ወንድም ጃፊ። በአመት አንዴ ያለው የክህነት አገልግሎት ለምን በክርስቶስ ላይ ማለቂያ ኖሮው ይህ ከተባለ? ” ይህም አንድ ጊዜ በዓመት ለእስራኤል ልጆች ስለ ኃጢአታቸው ሁሉ ያስተስርይ ዘንድ የዘላለም…

  • ለምን ገናናዋ ቤተክርስቲያን የዘልአለም እና የዘመን ፍቺ አልበራላትም?

    ለምን ገናናዋ ቤተክርስቲያን የዘልአለም እና የዘመን ፍቺ አልበራላትም? ባለፈው እንዳነሳሁት የዘመን ትርጉም ደግሜ ልጥቀሰውና በመረዳት ብርሃን ማስተዋል ያለብን ዘመን ማለት ዘልአለም ማለት አይደለም። ብዙ ጊዜና ብዙ ወቅቶች አሉ። ነገር ግንአንድ ዘልአለም ብቻ አለ። ዘልአለም ጅማሬ የለው ፍፃሜም ቢሆን የለውም። ነገር ግን ጊዜ ዘመን ወቅቶች ሁሉም ጅማሬ አላቸው ፍፃሜም አላቸው። ጊዜ ሲያበቃ ዘልአለምይጀምራል የሚለው አባባል ፈጽሞ…

  • ጥያቄና መልስ [የእግዚአብሔር ፍርድ በብረት እና በእንጨት ቀንበር በህዝቦች ላይ]

    ጥያቄና መልስ [የእግዚአብሔር ፍርድ በብረት እና በእንጨት ቀንበር በህዝቦች ላይ] ጠያቂ ወንድም  ትግስቱ ኀ…. ወንድም ቢንያም ተባረክ አጅግ መልካም ቃል አውነት ነው ነገር ግን ልጆች ለራሳቸው በይሆንም በሚያዩት በሚሰሙት ነፍሳቸው መጨነቁ የግድ ነው ታድያ በዚህ ግዜ ምን ማድረግ የችላሉ  ? ሌላው ደግሞ ፈርዖን እንደዚያ የእስራኤል ህዝብ እያሰጨነቀ አንዳይለቅ ተደርጎ እያለ ነገር ግን እግዚአብሔር ሕዝቤን ልቀቅ…

  • የሃብታሙ ሰውና አልአዛር ምሳሌ ፍቺ የ2006 PDF : 2018 ፁሁፍ

    የሃብታሙ ሰውና አልአዛር ምሳሌ ፍቺ  2006 ለማንበብ PDF ይጫኑ  የሃብታሙ ሰውና አልአዛር ምሳሌ ፍቺ የሃብታሙ ሰውና አልአዛር ምሳሌ ፍቺ 2018 New. የሉቃስ ወንጌል 16/19 ቀይ ልብስና ቀጭን የተልባ እግር የለበሰ አንድ ባለ ጠጋ ሰው ነበረ፥ ዕለት ዕለትም እየተመቸው በደስታ ይኖር ነበር። 20 አልዓዛርም የሚባል አንድ ድሀ በቍስል ተወርሶ በደጁ ተኝቶ ነበር፥ 21 ከባለ ጠጋውም ማዕድ ከሚወድቀው…

  • Paul and James contradict one another ?

    Jas 2:18 Yea, a man may say, Thou hast faith, and I have works: shew me thy faith without thy works, and I will shew thee my faith by my works. *James 2:18 Thus, in a practical sense, your actions are a manifestation of your heart. If God has given you eyes to see and…

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal