-
The Offence of the Cross in Us vs. Kingdom.
The Offence of the Cross in Us vs. Kingdom. ከሕይወት ዛፍ እንዲበላ እሰጠዋለሁ! I give to eat of the tree of life! 4/25/2018 Bro. Bini. If you are truly of the church of God or Overcomer[He that hath an ear to hear what the Spirit saith is Overcomer.] and being called and chosen and faithful unto…
-
The Coming of the Lord in the clouds
The Coming of the Lord in the clouds: Joh 6:63 the words that I speak unto you, they are spirit, and they are life. ha-ha! We know ALL his words that he speaks they are spirit and they are life so it’s all about heavenly [spiritual] things. Now, 1Thess 4:17 After that, we who are…
-
የበጎችን ና ፍየሎች ተምሳሌት ፍቺ
የበጎችን ና ፍየሎች ተምሳሌት ፍቺ እንደ ሚመስለው ጌታ እየሱስ ስለ ተናገረው ስለዚህ ድንቅ ምሳሌ ተደጋግሞ በተለያየ መልኩ በብዙ ወገኖች ፍቺው ቢነገርም የተነገረው ጋር የተላለፉ ብዙ ወገኖች ያሉ ይመስላል በትንሹ ቢረዳ ቀለል ባለ መልኩ ለማቅረብ እሞክራለሁ። የማቴዎስ ወንጌል 25-41 በዚያን ጊዜ በግራው ያሉትን ደግሞ ይላቸዋል፦ እናንተ ርጉማን፥ ለሰይጣንና ለመላእክቱ ወደ ተዘጋጀ ወደ ዘላለም እሳት ከእኔ ሂዱ።…
-
የእግዚአብሄር ክብር የክርስቶስ መልክ ነው።
የእግዚአብሄር ክብር የክርስቶስ መልክ ነው። “ሁሉ ሃጥያትን ሰረተዋል የእ/ር ክብር ጎድላቸዋል” በሃጥያት ምንያት የጎደለብን የእግዚአብሄር ክብር ክርስቶስ ነው። ሃጥያት የሚለው ጽንሰ ሃሳብ ልናስተውለው ይገባል በግሪኩ HARMATIA ሲሆን ይህ እስፖርታዊ ቋንቋ ነው፤ ትርጉሙም ምልክቱን መሳት ነው። MISSING THE MARK ማለት ነው በአንድ ቀስተኛ ቀስቶ የቀስቱን ፍላጻውን ካሽቀነጠረ ኢላማውን ወይም አላማውን ከሳተ ውድዱርን የሚያየው ህዝብ ሃርማሪቲያ HARMATIA…
-
በሸክላ እቃ ውስጥ ተገልጦ ማየት Bro. Michael Davis
Michael Davis ቢኒ እንዴት ናችሁ ሁሌም በጌታ ስላ ላችሁ ንፁህ ፍቅር ጌታዬን አመሰግነዋለሁ። ሁሌም ቢሆን የልቤ ናፍቆት ፍለጋ የሌለውን የማይገደበውን ጌታን በሸክላ እቃ ውስጥ ተገልጦ ማየት ነው። ጌታም በዚህ ዘመን በልዬ ልዬ ክብር እየመጣ ስለሆነ ጌታ ይመስገን። ጌታችን ሆይ ና ውበታችን አንተ ነህና። የሰው መምጣት ድክም ብሎናልና። ወገኖቼ ጌታ ደግሞ ደጋግሞ እየመጣ። ነፍችሳችንን ይስረቅልን። ክብራችን…
-
የዘላለም ሕይወት ስጦታ ነው። ክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ስጦታና የዘላለም ሕይወት ነው።
የዘላለም ሕይወት ስጦታ ነው። ክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ስጦታና የዘላለም ሕይወት ነው። ወደ ሮሜ ሰዎች 6:23 የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤ የእግዚአብሔር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የዘላለም ሕይወት ነው። Rom 6:23 For the wages of sin is death; but the gift of God is eternal life through Jesus Christ our Lord. የኃጢአት “ደሞዝ” ምንድ ነው?…
-
The Coming of the Lord in the clouds
The Coming of the Lord in the clouds: Joh 6:63 the words that I speak unto you, they are spirit, and they are life. ha-ha! We know ALL his words that he speaks they are spirit and they are life so it’s all about heavenly [spiritual] things. Now, 1Thess 4:17 After that, we who are…
-
Christ is our life and reality!
Bro. Bini. Christ is our life and reality! Christ, he is our spiritual promised land, the spirit of truth is guiding us into all truth we will keep following the Lamb whithersoever he Goethe, by him we are possessing the land by the light of his spirit ! I rejoicing in the faithfulness of our…
-
በንጥቀት ላይ ተጨማሪ ከምላሽ የተወሰደ።
በንጥቀት ላይ ተጨማሪ ከምላሽ የተወሰደ። ከወንድም ቢኒ። ወንድማችን እንደ ብዙ ወገኖች በዛው መጭ ማለትን ላይ ነው የናፈቀውና ያተኮረው ያላስተዋለው ግን አንድ ነገር አለ። እንዳው በሱ አካሄድ ይሁን ብለን ብናየው እንኳ በአየር ተቀብለን እንመለሳለን እንጂ በዛው መጭ እንላለን እያለ እንዳልሆነ ወንድማችን አላስተዋለውም። ቃሉን አስተውሉ “በአየር ለመቀበል” “1ኛወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 4፡/17 ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው፥…
-
“Rapture” Argument with rapturists brother
“rapture” argument with rapturists brother, OK Bro. I will NOT make argument with you please don’t boast to mach it’s a bit silly, nothing you could say would offend me, “discussion is an exchange of knowledge, argument is an exchange of ignorance” let us just exchange knowledge only and forget the ridiculous logic, I will…