-
አጥፊው የወደቀ መላክ አይደለም ከ-፟መ፟-ጀ-መ-ሪ-ያ-ም በእ/ር አጥፊ ሆኖ የተፈጠረ ነው። ከ-፟መ፟-ጀ-መ-ሪ-ያ-ም ነፍሰ ገዳይ ነበረ።
አጥፊው የወደቀ መላክ አይደለም ከ-፟መ፟-ጀ-መ-ሪ-ያ-ም በእ/ር አጥፊ ሆኖ የተፈጠረ ነው። ከ-፟መ፟-ጀ-መ-ሪ-ያ-ም ነፍሰ ገዳይ ነበረ። እባቡ ከ-፟መ፟-ጀ-መ-ሪ-ያ-ም እግዚአብሔር አምላክ ሲፈጥረው ከምድር አውሬ ሁሉ ይልቅ ተንኰለኛ ሆኖ ነበር። ‘“……..የፈጠርሁ እኔ ነኝ፤ ጥፋት እንዲያደርስም የፈጠርሁ እኔ ነኝ አጥፊውንም የፈጠርሁ እኔ ነኝ፤ ‘ኢሳይያስ 54:16 አዲሱ መደበኛ ትርጉም Isa 5416 Behold, …….I have created the waster to destroy. የዮሐንስ ወንጌል…
-
ስጋዊው አእምሮ የሰውን እንጂ የእ/ርን የማያስብ ሰይጣን ነው።
ስጋዊው አእምሮ የሰውን እንጂ የእ/ርን የማያስብ ሰይጣን ነው። የክርስቶስ ጠላት ነው the carnal mind is enmity against God ። እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ መጀመሪያ የገደለው ነፍስ በመፅሃፍ ቅዱስ ወንድሙን አቤልን ነበር። ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ ማትዮስ16:23 እርሱ ግን ዘወር ብሎ ጴጥሮስን። ወደ ኋላዬ ሂድ፥ አ-ን-ተ ሰ-ይ-ጣ-ን፤ የ-ሰ-ው-ን እንጂ የ-እ-ግ-ዚ-አ-ብ-ሔ-ር-ን አ-ታ-ስ-ብ-ም-ና ዕንቅፋት ሆነህብኛል አለው። የዮሐንስ…
-
የአዲስ ኪዳን እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ የዘልአለም ፍርድ ወይስ የዘመናት ፍርድ?
-
ከጥያቄና/መልስ የተወሰደ ዘፍጥረት 1:26 እኛ ሲል ስላሴን አያሳይም ባይ ነኝ።
ከጥያቄና/መልስ የተወሰደ Binyam TA Israel Samuel Heaven ወንድም ቢንያም ኣንድ ጥያቔ ኣለኝ፡ከዚህ የምትለው ትምህርት ጋር ትገናኛለች፡፡በዘፍጥረት ያህዌ ከማን ጋራ ነበር የሚናገረው”ብምስላችን ሰው እንፍጠር”ብሃላም” ኣዳም ኣንድ እንደኛ ሁነዋልና”ይላል ክተሳሳተ በሃላ፡ይህ ቃል ከድሮ የስላሴ መገለጫ ስንጠቀምበት የነበረ ቀዳሚ ቃል ነው፡፡በእርግጥ የሰሶት መገለጫ ኣይደለም፡ብዙነት ስለሚናገር ግን ካለው ሶስትነት ልምምዶች ጋር ኣገናኝተን ይዘንዋል፡፡ለዚህ ሃሳብህ ምን ይሆናል?ተባርከሃል ዘፍጥረት 1:26 እኛ…
-
ፍጥረት በፈቃዱ አልወደቀም በፈቃዱም አይድንም ከመንፈሳዊ ሞት የሚያድን እግዚአብሔር ብቻ ነው።
-
Jesus is the pattern son
-
ከመጀመርያው የተናገርኩት ነኝ ስለ አብ እንደ ነገራቸው አላስተዋሉም።
-
The way of the eagle in the heavens
-
የሰው ልጅ አባት ማን ይመስላችሀል?
-
ከስላሴ ጥያቄና መልስ የተወስደ።