-
#ጠብን በህብረተሰብ ሚድያ #መዝራትን እ/ር #አጥብቆ #ይጸየፈዋል። በእ/ር ቃል እናስተውል።
#ጠብን በህብረተሰብ ሚድያ #መዝራትን እ/ር #አጥብቆ #ይጸየፈዋል። በእ/ር ቃል እናስተውል። ነፍሱ መጸየፍ ብቻ ሳይሆን #አጥብቃ ትጸየፈዋለች ተብሎ በቃሉ የተነገረን አሁን በአብዛኛው የአበሻ ወገኖቻችን የተጠናወተው የስጋ ስራ ዘረኝነት ያፈራው ጠብ የመዝራት አባዜ እንደሆነ ስንቶቻቹጉ አስተውላችሃል? በወንድማማች[በወገኖች፤በጎሳዎች፤በህዝቦች] መካከልም ጠብን የሚዘራ #ነፍሱ #አጥብቃ #ትጸየፈዋለች” 16 እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም #ነፍሱ #አጥብቃ #ትጸየፈዋለች[#ጠብን #የሚዘራ።]፤ (Prov 6:16 [YLT])These…

ZenoFM Free create and listen to radio station