-
God framed Adam and called it good?
Part1: Dear Bro. Thank you for your comments. I pray this will not offend YOU with what I have to say in response to your comments. While I can certainly respect and appreciate some of the statements laid down, nonetheless, the premise of your comments needs more truth to it. Yes, “everything God created was…
-
እግዚአብሔር የሰዎች ሁሉ አዳኝ ነው
-
“ነፃ ፍቃድ free will ” ፍቃድ will እንዲሁም “የነፃ ምርጫ Free choice” እና የምርጫ choice ልዩነት በማስተዋል እየተረዳከው አይመስለኝም፡፡
-
ስለ ደህንነት ወይም ድነት ውይይት
ከውይይት የተጠቀሰ፤ Temesgen Atanaw እውነት ያስቆጣል እንዴ? ያስቆጣህ የእ/ር ምህረት በፍጥረቱ ላይ ማስተዋል በመጀመርክ ነው ነብዩ ዮናስን መሰልከው እንደሰበኩት ነነዌን ለምን አላጠፋካትም ብሎ እንደበገነ አትሁን። እኛ የዳነው “በእምነታችን በኩል በጸጋ ነው” (ኤፌ 2 8), ነገር ግን ከእግዚአብሄር እስካልተሰጠን ድረስ እምነት የእኛ አይደለም. ሮሜ. 12: 4, “እግዚአብሔር ለእያንዳንዱም የእምነትን መጠና አካፈለው ለገሰው” እግዚአብሔር ለእኛ እምነት ከሰጠን…
-
መዳን በእምነት ነው በእርግጥም እውነት ነው! ጥያቄው የሚዳንበት፡ እምነት መንፈሳዊ ንጥረ ነገሩ ምንጩ ከማነው?
-
እመነትና ፈቃድ ላይ ውይይት
ከውይይት የተጠቀሰ። Temesgen Atanaw። የተወደድክ ወንድማችን የጠቀስከው ቃል ነፃ አይልም። ለመሆኑ የእምነትን መጠን ያካፈለህ እግዚአብሔር ነው ወይስ ከሱፐር ማርኬት ነው የሸመትከው እምነት በባህርዩ ከእግዚአብሔር ድምፅ ወይም ቃል የሚገኝ ነው እሱም እግዚአብሔር ባለመታዘዝ እራሱ የዘጋውን ልብ ከከፈተው ነው ለቃሉ እምነት ለሞትክበት መንፈሳዊ ህይወት ህያው የምትሆነው። በበደልህና በሀጥያትህ ሙት ከነበርክ ለማመን ከመንፈሳዊ ሙታን መጀመሪያ የእግዚአብሔር ትንሳኤ ሀይል…
-
እግዚአብሔር ሁሉን ይምር ዘንድ ሁሉን በአለመታዘዝ ዘግቶታልና።
-
ስለ ዲያብሎስ ሰይጣን ውይይት ክፍል 3
-
የዘላለም ስቃይ ፍርድ ሲኦል፤ገሃነም፤ በእሳት ባህር ለዘላለም መቀቀል የሚሰብኩ የክፉው ሰራተኞች ናቸው።
-
የሰው “ነፃ ፈቃድ/፟ምርጫ” ከአምላክ ሉዓላዊነት ጋር ያለውን ሳንረሳ እንየው። በአንተ የእይታ ገጽታ እንየው ብንል እንካ