የሰው “ነፃ ፈቃድ/፟ምርጫ” ከአምላክ ሉዓላዊነት ጋር ያለውን ሳንረሳ እንየው። በአንተ የእይታ ገጽታ እንየው ብንል እንካ


Binyam TA

January 24 ·

ከውይይት የተጠቀሰ፤ Binyam TA Willy Mac ሰላም፤ እንዳልከው “ሊተነብይ የሚችል ጥያቄ: መልሱም እግዚአብሔር በፈቃደኝነት ራሱን የሚሰጥ ሰው ይፈልጋል ነው ፡፡ እውነት ነው ሆኖም ወንድሜ ግማሹን እውነት ነው ከጠቀስከው ቃል እንዲወክልልህ በውስን ገጽታው ብቻ ሃረጉን ለማስተዋል የወደድከው። It will be nice if you increase the volume of your observation to see the CAUSES if Solomon go against the Lord’s will He will cast Him off for ever if he can’t change that he is not free notice that from the statement you mansion from the scriptures ” የሰው “ነፃ ፈቃድ/፟ምርጫ” ከአምላክ ሉዓላዊነት ጋር ያለውን ሳንረሳ እንየው። በአንተ የእይታ ገጽታ እንየው ብንል እንካ ዳዊትም በራሱ ዘመን የእግዚአብሔርን አሳብ ካገለገለ በኋላ እንዳንቀላፋ፥ ከአባቶቹም ጋር ተጨምሮ መበስበስን እንዳየ አንርሳ። ዳዊት እ/ርን ያውቀዋል Divine CAUSES በደንብ ያሸው ሰው ነው። “ሥርዓትህን እማር ዘንድ ያስጨነቅኸኝ መልካም ሆነልኝ መዝ 119፡71” እያለ የእ/ርን የበላይነት አውጅዋል። እንካን ዳዊት ፈጣሪ በልጅነት ክብር በስካ ሲመላለስ ለአባት ፈቃድ ያድር ዘንድ ከመጣበት CAUSES መታዘዝን ተምረዋል። ነጻ ፈቃድ አለኝ ሳይሆን ያለው እኔ እማደርገው በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ ነው ያለው። ያለአባት መታዘዝ ከምን ተማረው? ወደ ዕብራውያን 5፡8 ምንም ልጅ ቢሆን፥ ከተቀበለው መከራ መታዘዝን ተማረ” ሥርዓቱን ትማር ዘንድ የሚስጨንቅ ልእለ፟ተፈጥሮ መለኮታዊ ሃይል በፍቃድህ ላይ ከሰለጠነ የቱ ጋር ነው ነጻ ፈቃዱ? ሳትወድ በግድህ ፈቃድህ የሚመርጠው በራስህ ዘመን የእግዚአብሔርን አሳብ ማገልገል ነው። ዳዊት እንዳውም እያለው ያለው ቀደም ሲል እንደተነጋገርነው ፈቃድ እንዳለው አልካደም። እንዲያስተውል እየነገረው ያለው ሰለሞን ልጄ እ/ር ሉኡል ነው ሁሉን ያውቃልና ፈቃድህ የትም አያደርስህም አሊያ ብትተወው ግን ለዘላለም ይጥልሃል [እንዲገባን ጠንከር እናርገውና፤እንደ እንቡዋይ ያፈርጥሃል] በሰው ቃንቃ ነጻ ፈቃድህ አያድንህም ለፈቃዱ ተገዛ ነው በአጭሩ። Don’t forget We all, humans, will be held accountable for ALL OUR ACTIONS AND WORKS. We were incapable of living the righteous lives from birth or creation. As I say before we all have “wills,” and its Clare we all sin WILLINGLY from the bottom of our hearts, and for this we need to be judged by his correctional judgment to learn righteousness. All the nation Israel was “CURSED” by God himself for their disobedience, although, it was not possible for them to reveres the CURSED by the power of so called freewill only God have free will b/c there is NO powerful CAUSES that works against his divine will. ናቡከደነፆር ይህን ሲል እብድ ሆኖ ሳይሆን ልዑሉም በሰዎች ላይ እንዲሠለጥን፥ እስክታውቅ ድረስ ተብሎ የመጣበትን CURSED ቀምሶ ሲመለስ ነው። “ትንቢተ ዳንኤል 4፡35 በምድርም የሚኖሩ ሁሉ እንደ ምናምን ይቈጠራሉ፤ በሰማይም ሠራዊት በምድርም ላይ በሚኖሩ መካከል እንደ ፈቃዱ ያደርጋል፤ እጁንም የሚከለክላት ወይም፦ ምን ታደርጋለህ? የሚለው የለም።” ሰላም ሁን፤ ወንድም ቢኒ።

(1) Binyam TA – ከውይይት የተጠቀሰ፤ Binyam TA Willy Mac ሰላም፤ እንዳልከው “ሊተነብይ…

    • Binyam TA የፍርድ ውጤቶች ሳይሆኑ ለእግዚአብሔር ልጆች ወደ ሆነው ወደ ከበረው ነጻነት እንዲደርስ እ/ር ያዘጋጀው መንገድ ነው። ዊሊ ከፍጥረት አንዱ ነው በራሱ ፈቃድ ሳይሆን በእ/ር ለከቱነት ገተገዛ ነጻ ፈቃድ የለውም። That’s one way to trick your brain into believing things you know can’t be real in the spiritual reality! ፍጥረት ሁሉ ለከንቱነት…See MoreEdit or delete this
    • Willy Mac አሁንም ተመሳሳይ ሁኔታን ነው እየነገርከኝ ያለኸው ሰው ለከንቱነት የተገዛው በቅድሚያ እራሱን በፈቃዱ አሳልፎ ከሰጠ በኋላ ነው:: ከመጀመሪያ ፍርድ በኋላ ሰው መልካምን ነገር ለማድረግ እንዳይችል የወደቀውን ሰው ማንነት ስለያዘ ያለ ተጽእኖ የመምረጥ ሁኔታ አልነበረውም ወይም በሌላ አነጋገር በእግዚአብሔር ፍርድ ብሎም በሰይጣን እና በአለም ተጽእኖ ስር ወድቆ ነበር:: ስለዚህ መልካሙን ያለተጽእኖ የመምረጥ ነጻነት አልነበረውም::

      ለምሳሌ አንድ ሰው በአጋንንት ከተያዘ በኋላ በሰይጣን ቁጥጥር ስር ይሆናል: ይህ ማለት ግን ሙሉ በሙሉ ሰይጣን የፈለገውን ያደርጋል ማለት አይደለም:: ሰይጣን አምላክ ባለመሆኑ የተነሳ መቆጣጠር የማይችለው ነገር ይኖራል በተጨማሪም ለሰው ልጅ የተሰጠው ነጻ-ፈቃድ አለ:: ሰው ይህንን ፈቃድ ተጠቅሞ መልካም ነገርን ሊመርጥ ይችላል: ወይም የሚፈልገው ነገር ባለመሟላቱ ሰይጣንን እንቢ ሊል ይችላል:: በዚህ ውስጥ የእግዚአብሔር ፈቃድ ወይም ተጽእኖም ይኖራል: ይህም ቀድሞ በአጋንንት እስራት ከመውደቁ በፊት እንዲሁም በእስራት ውስጥ እያለ እንደተሰጠው ፍርድ የሚወሰን ይሆናል::Delete or hide this
    • Binyam TA Willy Mac ለሰው የተሰጠው ነጻ ፈቃድ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የለም ሃሰት ነው በቲዮሎጂያን አእምሮ ውስጥ ብቻ እንጂ እውነት ከሆነ ያልጠሸቀጠ ቃል ማሳየት ነው።Edit or delete this
    • Willy Mac Binyam TA ነጻ ፈቃድ ለመኖሩ የተለየ የስነ-መለኮት ትምህርት አይስፈልገውም: ግልጽ እና ቀላል ማሳያዎች ተቀምጠውልናል:: ፍርድ ካለ ነጻ ፈቃድ አለ:: እርቅ ካለ ጥልም አለ ማለት ነው:: የሰው ልጅ ጨጓራ እንዳለው መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ቃል በቃል አልተጠቀሰም:: ነገር ግን የሰው ልጅ ጨጓራ የለውም ብለን አንከራከርም አይደል?Delete or hide this
    • Binyam TA Willy Mac ያልገባህ ነገር ነጻ ፈቃድ ከተጸኖ የወጣ ነው። ብቸናው ነጻ ፈቃድ ኖሮት የወደደውን በሁሉ ነገር ላይ ማድረግ የሚችል ሃይል እ/ር ብቻ ነው። እግዚአብሔርን የተወሰኑ ቦታዎችን ሁኔታዎችን ወስኖ በምድር ሁሉ ላይ እንዲኖሩ የሰውን ወገኖች ሁሉ ከአንድ ፈጠሮ የተወሰኑትንም ዘመኖችና ለሚኖሩበት ስፍራ ዳርቻ በነጻ ፈቃዱ ሃይል መደበላቸው። የአንተ ፈቃድ እንጂ ነጻ፟ፈቃድ አይደለም እ/ር ካስ…See MoreEdit or delete this
    • Willy Mac Binyam TA ከተጽእኖ አንጻር ከወሰድነው እግዚአብሔርም ነጻ ፈቃድ የለውም ልንል ነው ማለት ነው:: ምክንያቱም እርሱን በንጹህ ልብ የሚያመልኩትን መግፋት ወይም መጥላት አይችልም:: ተጽእኖ ከሌለ ደግሞ የፈረደባቸውን ይቅር ማለት አይችልም:: ሌላም ሌላም::Delete or hide this
    • Willy Mac ትንቢተ ሕዝቅኤል 33
      13 እኔ ጻድቁን፦ በእርግጥ በሕይወት ትኖራለህ ባልሁ ጊዜ፥ እርሱ በጽድቁ ታምኖ ኃጢአት ቢሠራ በሠራው ኃጢአት ይሞታል እንጂ ጽድቁ አይታሰብለትም።Delete or hide this
    • Binyam TA Willy Mac እ/ር ተጽኖ? አሳከኝ ብራዝር ሰውየ ማን መሰለክ መለኮት ነው እኮ ጃል ይህ መለኮት ሆን ብሎ ሊያስረዳህ እራሱን በሸክላ ሠሪ መስሎ ከአንዱ ጭቃ ክፍል አንዱን ዕቃ ለክብር አንዱንም ለውርደት እንደሠራ በጭቃ ላይ ሥልጣን እንደነገረህ አትርሳ። እርሱን በንጹህ ልብ የሚያመልኩት የክብር እቃ ስላረጋቸው እንጂ ነጣ፟ፈቃድ ስላላቸው አይደለም። መግፋት ወይም መጥላት አያስፈልገውም ሁሉንም ይወዳቸዋል ለመደባቸው እያገለገሉት ነው። እንካን አማኝ የማያምኑ እንካን በሱ በእ/ር የተመደቡ ናቸው ገቢሽ ወንድሜ እኔ ገብቶኛል። 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 2፡8 የማያምኑ ስለ ሆኑ በቃሉ ይሰናከሉበታልና፤ ለዚህ ደግሞ #የተመደቡ ናቸው።
      ፡)Edit or delete this
    • Willy Mac Binyam TA የክብር እቃ? የውርደቶችሳ ምን ተስፋ አላቸው?
      ወደ ሮሜ ሰዎች 9
      32-33 ይህስ ስለ ምንድር ነው? በሥራ እንጂ በእምነት #ጽድቅን_ስላልተከተሉ ነው፤ እነሆ፥ በጽዮን የእንቅፋት ድንጋይና የማሰናከያ ዓለት አኖራለሁ በእርሱም የሚያምን አያፍርም ተብሎ እንደ ተጻፈ በእንቅፋት ድንጋይ ተሰናከሉ።Delete or hide this
    • Binyam TA የእንቅፋት ድንጋይና #የማሰናከያ ዓለት #አኖራለሁ!!!Edit or delete this
    • Willy Mac Binyam TA ትክክል ሁለቱም ወደ አንድ ሀሳብ ያመራሉ::
      ከላይ ከሕዝቅኤል ክፍል እንደጠቀስኩት ኋላም ከሮሜ መልእክት:
      ሰው እየተሰናከለበት ያለው ድንጋይ ክርስቶስ ነው:: ቀድሞ በስራዬ ነው የምጸድቀው በሚል መመጻደቅ (ግብዝነት) ሲመላለሱ ያለእምነት የራስን ሥራ አንጠልጥለው አሁን ደግሞ በክርስቶስ ጸድቂያለው(ወይም የክብር እቃ ነኝ) ስለዚህ እንደፈልግሁ መሆን እችላለሁ በማለት ያለ ሥራ እምነት አለኝ በሚል ነው በመሰናከል ላይ ያለው::
      ስለዚህ ሁለቱም ክፍል የሚያመላክቱት የራሳችን ተጽእኖ እንዳለ ነው:: እንዲሁም ፍርዱም ይህንን ተጽእኖ ያገናዘበ እንደሆነ ነው::Delete or hide this
    • Binyam TA Willy Mac ብራዘር ብርዝ ትወዳለህ ልበል። ለምን ትበርዘዋለህ? የሚቀድስም እ/ር መሆኑን ረሳከው? ወይስ በስጋ ልትመካ ትወዳለህ? 1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 5፡23 የሰላምም አምላክ ራሱ ሁለንተናችሁን ይቀድስ። ብትቀደስም እ/ር ፈቅዶ በክርስቶስ ስለቀደሰህ እንጂ አንተ በራስህ ልትቀደስ አታስቀኝ?Edit or delete this
    • Willy Mac Binyam TA ቃሉ ብርዝ የሚሆነው ከኃጢአት ጋር ጽድቅን ቀላቅለን የስህተት ትምህርት ስናደርገው ነው::Delete or hide this
    • Binyam TA Willy Mac ዊሊሾ ቀልድህ ናፍቆኝ ነበር ማለት ነው አሳከኝ በል በጌታ በርታ ደህና እደር አኛ ጋር ግማሽ ለሊት ካለፈ 2 ሰአት አለፈ መተኛቴ ነው። የማይተኛውና የማያንቀላፈው መንፈሳዊ አባታችን ጋር ልተዋቹሁ ጥሩ የአባትና የልጅ ግዜ እመኝላችሃለሁ። ሰላም እደር።
  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal