-
የሰማይን ሠራዊት #መቍጠር የባሕርንም አሸዋ መስፈር #እንደማይቻል፥
-
ከመንፈሳዊው እይታ አንፃር ካየነው ዘላለም ጅማሪም ፍፃሜም የለውም ብቸኛው ዘልአለምን ሊገልፀው ና እኩሌታ ገላጭ ሊሆን የሚችል ሀይል እራሱ እግዚአብሔር ብቻ ነው።
-
አቤቱ የሚናገር እግዚያብሄር። የእ/ርን ድምፅ መስማት፤ጌታ እ/ር በተለያየ ስም እራሱን ለፍጥረት የገለጠበት የአመራር ዘርፍ፤እ/ርን መስማት እርሱን መውደድ ያመጣብናል፤
-
እ/ርን ያውቁታል! ታውቁ ዘንድ! ከታናሹ እስከ ታላቁ ሁሉም ያውቁኛል!
-
በሰው ውስጥ ሁለት አይነት እይታ አለ አዳማዊና ክርስቶሳዊ
-
ስለ አርሜገዶን በጥልቀት ቢጻፍ ሳምንታት አይበቃውም ትንሽየ ፍንጭ ለመጠቆም …
-
የመፅሐፍ ቅዱስ ትርጉሞችን ታሪክ መረዳት። Understanding Bible Translations History
Understanding Bible Translations History የመፅሐፍ ቅዱስ ትርጉሞችን ታሪክ መረዳት። የእግዚአብሔር አስደናቂ ረቂቅ ስራ በመፅሀፍ ቅዱስ ዋናው ፅሑፎችና የትርጉሞች ታሪካዊ ገፅታ በጠለቀ ጥናት ላማቅረብ ተሞክረዋል። በዘልማድ ስልሳ ስድስቱ መፅሀፍት በመባል ከሚታወቁት መካከል ከዘፍጥረት እስከ ሚልክያስ የአሮጌው ኪዳን መፅሀፍት በመባል ይታወቃሉ። ከማቲዮስ ወንጌል እስከ የሀንስ ራእይ አዲስ ኪዳን በመባል እንደ ሚታወቁ በሁሉ ዘንድ የታወቀ ነው። ቅዱሳት መፅሀፍት…
-
ፈጠረ።
ከውይይት የተወሰደ። Tëmïñã Bœrñ Ãgåíñ Dear Brother in Christ, በቅድሚያ የሳትከው ላልከኝ መጽሐፍትንና የእግዚአብሔርን ኅይል ካወቅን አንስትም። የማርቆስ ወንጌል 12/24 ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ መጻሕፍትንና የእግዚአብሔርን ኃይል አታውቁምና ስለዚህ የምትስቱ አይደለምን? ”ቅዱሳን መጻሕፍትንና የእግዚአብሔርን ኃይል አታውቁምና“ ጌታ እየሱስ እንዳለው የእ/ርን ሃይል ያለማወቅና ቃሉን ያለማወቅ መሳትን ያመጣል። በቃሉ ላይ ትክክለኛ ጠአምና አመልካች መንፈሳዊ ትርጉማቸውን እ/ር እንደ…
-
እግዚአብሔር ፍቅር ነው እውነት ነው እግዚአብሔር የሚባላ እሳትም በመአት የተሞላ ነው።
ከውይይት የተጠቀሰ፣ ሰላም ወገኖች። ማንም ሲናገር እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር እንጂ እንደ ፖስተርዮ እንደነብዮ አይልም። ለእግዚአብሔር የታመነ ነብይ ይሁን ወይም ፓስተር ወዘተ የሚመዘነው በእግዚአብሔር ቃል ነው። እግዚአብሔር የላከው የእግዚአብሔርን ቃል ይናገራልና፤ እኛ የተጠራነው በጎነቱን እንድናገር ነው። ቃሉ ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ ነው ይለናልና ሆኖም የእግዚአብሔርን ሉአላዊነት ማወቅ ለሚሹ እብደቃሉ እውነትን እናገራለን። ልጆች…
-
እግዚአብሔር መንፈስ ነው ከመንፈስ እግዚአብሔር የተወለደ መንፈስ ነው! አንዳንዱ ሰው ከመንፈስም የተወለደ ሥጋ ነው ብሎ ገልብጦ ይረዳዋል።