
Binyam TA
March 8 · እውነተኛ አምላክ የሆንኸውን አንተንና የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች #የዘመኑ ሕይወት ናት። John 17: 3 [ #የዘመኑ aionios፣age-during]እውነተኛ አምላክ የሆንኸውን አንተንና የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች #የዘመኑ ሕይወት ናት። John 17: 3 [ #የዘመኑ aionios፣age-during]15You, Demis Nida, Hailegiorgis Tefera and 12 others2 Comments3 SharesWowCommentShare
Comments
- Binyam TA በአዲስ ኪዳን ”ዘልአለም Eteernal, Everlasting” የሚለው ቃል ከዋናው የግሪኩ ቅጂ ላይ “aionions” ከሚለው ቃል የተረጎመ ነው የቃሉ ስር ወይም፡ ንብረትነቱ “EION” ነው። ትርጉሙም “ዘመን age” ማለት ነው። ሁለቱ የተለያየ ትርጉም ያላቸው ናቸው ማለት አይደለም ። aion(the noun form) ሰዋሶው ወይም ነባር ስም ሲሆን aionions (the adjective form ቅጽል ነው። ሁለቱ ቃላት ሰዋሶው እና ቅፅል ናቸው። ለምሳሌ ሳምንት ሰዋሰው ሲሆን ሳምንታዊ ደግሞ ተቀፅላው ነው። ልክ እለት፦ እለታዊ, አመት ፦አመታዊ እንደሚባለው መለት ነው። Greek word “aion” (Strongs #165) or its adjective form “aionios” (#166). ‘ሰው አንድ ጊዜ ሊሞት ከዚያም በኋላ በፍርድ ፊት ሊቆም ተወስኖበታል። ‘ዕብራውያን 9:27 ይሄ ማለት በፊት እንደምንረዳው በአካል መሞት አለብን ማለት አይደለም። ጳውሎስ ሲነግረን ‘እነሆ፤ አንድ ምስጢር እነግራችኋለሁ፤ ሁላችን አናንቀላፋም[አካላዊ ሞት]፤ ነገር ግን ሁላችንም እንለወጣለን፤ ‘1 ቆሮንቶስ 15:51 ሰው ሁሉ ወደ ሞት ግዛት ሲወለዱ ሞትን ቀምሰዋል ሁሉ በአዳም ሞቱ እንግዲህ በአንድ በደል ምክንያት ፍርድ ለኵነኔ ወደ ሰው ሁሉ መጣ። በክርስቶስ ህያው ካልሆነ በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁንም ተፈርዶበታል በኩነኔ እየኖረ ነው። ‘ እውነት ክርስቶስ ነው ለምን እውነት እላችኋለሁ፤ ብሎ በራሱ ማለ? “እውነት እላችኋለሁ፤ ሙታን የእግዚአብሔርን ልጅ ድምፅ የሚሰሙበት ጊዜ ይመጣል፤ አሁንም መጥቶአል፤” አሁንም መጥቶአል? ከሞት ግዛት ወደ ሕይወት ግዛት ተሻገረዋል?
“እውነት እላችኋለሁ፤ ቃሌን የሚሰማ፣ በላከኝም የሚያምን የዘላለም[aionios የዘመኑ(የዘልአለም ህይወት የተወጋው በጊዜ ውስጥ ስለሆነ የዘመኑ የእ/ር ህይወት ተባለ)] ሕይወት አለው፤ ከሞት ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም። እውነት እላችኋለሁ፤ ሙታን የእግዚአብሔርን ልጅ ድምፅ የሚሰሙበት ጊዜ ይመጣል፤ አሁንም መጥቶአል፤ የሚሰሙትም በሕይወት ይኖራሉ። ‘ የዘመን እና የዘላም ፍቺ ከሊንኩ ያንብቡ። https://www.facebook.com/permalink.php?story_fbid=2835592803193326&id=1000022790314003Edit or delete this - Hailegiorgis Tefera …እልልልልልልል…2Delete or hide this