Category: Sons ልጆች

  • God framed Adam and called it good?

    Part1: Dear Bro. Thank you for your comments. I pray this will not offend YOU with what I have to say in response to your comments. While I can certainly respect and appreciate some of the statements laid down, nonetheless, the premise of your comments needs more truth to it. Yes, “everything God created was…

  • የባቢሎን ሚስጢር አቧራውን ማራገፍ

    የባቢሎን ሚስጢር አቧራውን ማራገፍ ፡ በወንድም ቢኒያም አለማየሁ። 4/22/020 እ.አ.አ. ጠያቂ ወንድም Demis Nida የባቢሎን ሚስጢር ተፈጥራዊውን አስታኮ እስከ መንፈሳዊ ብዙ ስር ሰደዋል። ሚስጢረ ሃሳቡ ጥልቅ ቢሆንም ጌታ በአሁኑ ጊዚያት ፈቃዱን መግለጡን በቀጠለበት በዚያ ወደ እውነት እንዲራመዱ ለተጠሩ በከፊል ሊጠቅሙ የሚችሉ ጥቂቶች ሊታዩ የሚገባቸው አንካር ሃሳቦችን ማስታወሱ እይታችንን ሊያሰፉና መንደርደርያ ሊሆኑ ስለሚችሉ ለልጆች በጉዳዩ ለማኮብኮብ…

  • የዕብራይስጥ ፊደሎች

    መጽሐፍ ቅዱስ ስታጠኑ መረዳታችሁን ሊያሰፋው ስለሚችል ይህችን ቃኝዋት። የዕብራይስጥ ፊደሎች ዘርፈ ብዙ ትርጉም በውስጣቸው የታጨቁ የገበታ ባህርያት ሲሆኑ እንደ ቁጥሮች እና የቃል ስዕሎች አመልካች ጭምር ናቸው። የዕብራይስጥ ቋንቋ ፊደሎቻቸውን እንደ ቁጥሮች ይጠቀማሉ ፣ ፊደሎቹም እንዲሁ ቃል በቃል ወይም በምሳሌነት ጥቅም ላይ የሚውሉ ቃላት እና ፅንሰ-ሀሳቦች ያዘሉ ናቸው ፡፡ 1: Aleph (an ox or bull =…

  • የባህርዩ ልጅ አይደለኩም ስትል ምን ማለትህ ንው?

    ከውይይት የተጠቀሰ፤ Berhanu Gezu አንተ የባህርዩ ልጅ አይደለኩም ስትል እራስህን ታርቃለሕ የጉዲፈቻ adoption as sons የምትለዋን አንድዋን ቃል ብዙዎች ይዘው ፍቺው ሳይገባቸው ተሰናክለዋል በእብራዊያን ባህል የጉዲፈቻ ፍቺውን ከስር አብራራለሁ። በቅድሚያ ግን ቃሉ “ከመለኮት ባሕርይ ተካፋዮች” 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት1፡4 ናችሁ ይልሃል። ይህ ከአንተ ሃሳብ ጋር አይላተምም? ማስተዋል ያለብን የሰማዩ አባታችን መለኮታዊ ተፈጥሮና ባህርዩ ምንድን ነው? በባህርዩ…

  • Who Is God? And what is God

    Question/Answer ፡ Who Is God? And what is God: 07/25/2020 G.C. Discussion Quotes with: Bro. Um Meki Su Live #Question፡ Who Is God? #Answer ፡ God is Creator of ALL THINGS and THE SOURCE OF ALL VISIBLE AND INVISIBLE THINGS, “From Him everything comes, by Him everything exists, and in Him everything ends!” (Rom. 11:36).…

  • ወቅታዊ አጭር ፀሎት፤ የሰማዩ ጻድቅ አባታችን ሆይ

    Binyam TA 3 hrs · ወቅታዊ አጭር ፀሎት፤ የሰማዩ ጻድቅ አባታችን ሆይ ፣ ክብር ለእግዚአብሔር ለአንተ ለአባታችን በአርያም ይሁን ሰላምም በምድር ለሰውም ሁሉ በጎ ፈቃድ ይሁን። “ነፍሴ በሌሊት ትናፍቅሃለች፤ መንፈሴም በውስጤ ትፈልግሃለች። ፍርድህ ወደ ምድር በመጣ ጊዜ፣ የዓለም ነዋሪዎቹ ሕዝቦች ጽድቅን ይማራሉ። ትንቢተ ኢሳይያስ 26፡9 when thy judgments are in the earth, the inhabitants of…

  • በመጨረሻም የሰው መንፈስም ወደ መጣበት ወደ ምንጩ ወደ እግዚአብሔር ይመለሳል

    ከውይይት የተጠቀሰ። Hailegiorgis Tefera ልክ ነህ (ሮሜ 11 36 [AMP]) ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና ፤ ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱ ናቸውና ፤ [ሁሉ በእርሱ በኩል ነው ፣ ሁሉም ነገሮች መገኛ ምንጩ ነውና፣ ሁሉም በእርሱም ተካተው ማብቂያ ይኖራቸዋል።] ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን! አሜን (ይሁን) ፡፡ (Rom 11:36 [AMP]) For from Him and through Him and to…

  • እውነተኛ አምላክ የሆንኸውን አንተንና የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች #የዘመኑ ሕይወት ናት። John 17: 3 [ #የዘመኑ aionios፣age-during]

    Binyam TA March 8 · እውነተኛ አምላክ የሆንኸውን አንተንና የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች #የዘመኑ ሕይወት ናት። John 17: 3 [ #የዘመኑ aionios፣age-during]እውነተኛ አምላክ የሆንኸውን አንተንና የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች #የዘመኑ ሕይወት ናት። John 17: 3 [ #የዘመኑ aionios፣age-during]15You, Demis Nida, Hailegiorgis Tefera and 12 others2 Comments3 SharesWowCommentShare Comments Binyam TA በአዲስ…

  • እራሳችን ከበሰሉ ክርስቲያኖች ወይስ ከቀናተኛ ክርስቲያን እንመድባለን?

    Binyam TA February 26, 2018 · ጥያቄና/መልስ እራሳችን ከበሰሉ ክርስቲያኖች ወይስ ከቀናተኛ ክርስቲያን እንመድባለን? ወንድሜ “ሃሳቡን አንስተውምና ” ቆም ብለህ እስቲ እየው። ሰውን የሚያይ ይሰበራል እግዚአብሔርን የሚያ ይጠገናል። “ልጅ ሳለሁ እንደ ልጅ እናገር ነበር፥ እንደ ልጅም አስብ ነበር፥ እንደ ልጅም እቈጥር ነበር፤ ጎልማሳ ሆኜ ግን የልጅነትን ጠባይ ሽሬአለሁ።1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13/11” አንድ ቀናተኛ ክርስቲያን…

  • ሰላም ወንድማችን፤ እኔ ብዙም መከራከር አይመቸኝም የተቆረስልህን የህይወት እንጀራ ክርስቶስን ተካፍሎ መብላት እንጂ፤ ስለዚህ ያለኝን ህይወትን ከመከፋፈል አንጻር ነው የምጽፈው።

    Binyam TA February 16 at 10:59 PM · ከውይይት የተጠቀሰ፤ Tëmïñã Bœrñ Ãgåíñ ክፍል ሁለት፤ ሰላም ወንድማችን፤ እኔ ብዙም መከራከር አይመቸኝም የተቆረስልህን የህይወት እንጀራ ክርስቶስን ተካፍሎ መብላት እንጂ፤ ስለዚህ ያለኝን ህይወትን ከመከፋፈል አንጻር ነው የምጽፈው። “ከጥንት ጀምሮ የተናገረው ማን እንደሆነ ለማወቅ መጽሐፍ ቅዱስ ማጥናት በቂ ማስረጃ ነው” ላልከው ማጥናት አንዱ ክፍል ነው ሆኖም እውነቱ ምንም…