Category: Love ፍቅር

  • በመንፈስ ቅዱስ ኅይል ፍጥረት ሁሉ ኢየሱስ ጌታ ነው ብሎ ይድናል።

    በመንፈስ ቅዱስ ኅይል ፍጥረት ሁሉ ኢየሱስ ጌታ ነው ብሎ ይድናል። “1ኛ ወደ ቆ ሮንቶስ ሰዎች 12/3 ….በመንፈስ ቅዱስም ካልሆነ በቀር፦ ኢየሱስ ጌታ ነው ሊል አንድ እንኳ እንዳይችል አስታውቃችኋለሁ። 1Cor 12/3 ….that no man can say that Jesus is the Lord, but by the Holy Ghost” እናስተውል በመንፈስ ቅዱስም ካልሆነ በቀር፦ ኢየሱስ ጌታ ነው ሊል አንድ…

  • The Offence of the Cross in Us vs. Kingdom.

    The Offence of the Cross in Us vs. Kingdom. ከሕይወት ዛፍ እንዲበላ እሰጠዋለሁ! I give to eat of the tree of life! 4/25/2018 Bro. Bini. If you are truly of the church of God or Overcomer[He that hath an ear to hear what the Spirit saith is Overcomer.] and being called and chosen and faithful unto…

  • በሸክላ እቃ ውስጥ ተገልጦ ማየት Bro. Michael Davis

    Michael Davis ቢኒ እንዴት ናችሁ ሁሌም በጌታ ስላ ላችሁ ንፁህ ፍቅር ጌታዬን አመሰግነዋለሁ። ሁሌም ቢሆን የልቤ ናፍቆት ፍለጋ የሌለውን የማይገደበውን ጌታን በሸክላ እቃ ውስጥ ተገልጦ ማየት ነው። ጌታም በዚህ ዘመን በልዬ ልዬ ክብር እየመጣ ስለሆነ ጌታ ይመስገን። ጌታችን ሆይ ና ውበታችን አንተ ነህና። የሰው መምጣት ድክም ብሎናልና። ወገኖቼ ጌታ ደግሞ ደጋግሞ እየመጣ። ነፍችሳችንን ይስረቅልን። ክብራችን…

  • Christ is our life and reality!

    Bro. Bini. Christ is our life and reality! Christ, he is our spiritual promised land, the spirit of truth is guiding us into all truth we will keep following the Lamb whithersoever he Goethe, by him we are possessing the land by the light of his spirit ! I rejoicing in the faithfulness of our…

  • If we walk in the light በብርሃን ብንመላለስ

    If we walk in the light በብርሃን ብንመላለስ ወንድም ቢንያም ክፍል አንድ በአሮጌው ሰማይ መረዳት ብዙ ሰዎች የሚቀደሱት የእ/ር ፍርድና ሲኦልን በፍራት ነው። ልክ ሲኦልንና የዘላለም ስቃይ ከፊታቸው በእ/ር ቃል ስታነሱት በቅድስና የሚመላለሱበትን ህይወት ቀይረው ይላላጣሉ። እ/ርን የምንከተለው በፍቅር ስለምንወደው እንጂ የእ/ር ፍርድና ሲኦልን የዘላለም ስቃይን በፍራት መሆን የለበትም። እውነት ነው እ/ር ፍቅር ነው መርሳት…

  • Real maturity is to arrive to the fullness of Christ.

    Real maturity is to arrive to the fullness of Christ, by having Lives that are centered IN THE SPIRIT. The way is the Lord Jesus Christ, when he the spirit of truth guide us into all truth if we keep follow the Lamb whithersoever he goeth we shall BE FOUND IN HIM! Such a standard…

  • ጥያቄና/መልስ : ጌታን ሳይቀበሉ በድንገት የሚሞቱትስ እነሱም ይድናሉ?

    ጥያቄና/መልስ : ጌታን ሳይቀበሉ በድንገት የሚሞቱትስ እነሱም ይድናሉ? ክፍል አንድ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ።1,ጌታን ሳይቀበሉ በድንገት የሚሞቱትስ እነሱም ይድናሉ?2,ሁሉም ድነትን ተቀብሎ ከሆነ ምስክር መሆንና ወንጌልን መስበክ ለምን አስፈለገ? አዎን እህታችን, እኛ የዳነው “በእምነታችን በኩል በጸጋ ነው” (ኤፌ 2 8), ነገር ግን ከእግዚአብሄር እስካልተሰጠን ድረስ እምነት የእኛ አይደለም. ሮሜ. 12: 4, “እግዚአብሔር ለእያንዳንዱም የእምነትን መጠና አካፈለው…

  • ወንጌልን በወኅኒ ለነበሩ አመጸኞች ነፍሳት ሰበከላቸው አዳናቸውም

    ወንጌልን በወኅኒ ለነበሩ አመጸኞች ነፍሳት ሰበከላቸው አዳናቸውም በወንድም ቢንያም አለማየሁ። በኖህ ዘመን የነበሩት የማይታዘዙት እ/ር 120 አመት የታገሳቸው እና የፈረደባቸው ፍጻሚያቸውን በቃሉ አይተን እናስተውል። ጌታ እየሱስ ከሞቱና ከትንሳኤው ቡሃላ በኖህ ዘመን አልታዘዝ ያሉት አመጸኞች በእስራት ለነበሩትን ነፍሳትን (spirits መናፍስትን) ሰበከላቸው። ለነሱም የማስታረቁን ቃል ይዞላቸው ወረደ። ይህ እውነት የሚያሳየንም ክርስቶስ ለሃጢያታቸው መሞቱን ብቻ ሳይሆን መነሳቱም ለመጽደቃቸው…

  • ፍቅር ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል !  Love rejoiceth with the truth!

    ፍቅር ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል !  Love rejoiceth with the truth! Brother Binyam T. Alemayehu “1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13፡6 ፍቅር… ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል እንጂ ስለ ዓመፃ ደስ አይለውም፤ 1Cor 13፡6 Love…Rejoiceth not in iniquity, but rejoiceth in the truth;”  ሐዋርያው ፍቅር ደስ የሚለው በእውነት እንደ ሆነና በአመጽ ደስ እንደ ማይለው  የፍቅር የሃሴት ሰፈር…

  • የምህረት ጥበብ!

     የምህረት ጥበብ! ማውጫ ፦ እ/ር ማለት እግዚአብሄር ማለት ነው። 09/01/2006 BROTHER BINYAM T. ALEMAYEHU WRITINGS My word is Spirit and it is Life ! John6/63. K j v. የዮሐንስ ወንጌል 6/63 እኔ የነገርኋችሁ ቃል መንፈስ ነው ሕይወትም ነው። የምህረት ጥበብ “ከቸር ሰው ጋር ቸር ሆነህ ትገኛለህ” መዝ 18/25 የዚህ ቃል ሃሳብ የአማርኛችን ትርጉም ስለ ቸርነት ያስረዳናል።…

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal