-
ጥያቄ/መልስ የሲኦል እና የገሃነም የዘላለም ፍርድና እሳት ፍቺ።
-
የምህረት ጥበብ! ወንድም ቢኒ።
-
ጠብን በህብረተሰብ ሚድያ #መዝራትን እ/ር #አጥብቆ #ይጸየፈዋል። በእ/ር ቃል እናስተውል። ነፍሱ መጸየፍ ብቻ ሳይሆን #አጥብቃ ትጸየፈዋለች
#ጠብን በህብረተሰብ ሚድያ #መዝራትን እ/ር #አጥብቆ #ይጸየፈዋል። በእ/ር ቃል እናስተውል። ነፍሱ መጸየፍ ብቻ ሳይሆን #አጥብቃ ትጸየፈዋለች ተብሎ በቃሉ የተነገረን አሁን በአብዛኛው የአበሻ ወገኖቻችን የተጠናወተው የስጋ ስራ ዘረኝነት ያፈራው ጠብ የመዝራት አባዜ እንደሆነ ስንቶቻቹጉ አስተውላችሃል? በወንድማማች[በወገኖች፤በጎሳዎች፤በህዝቦች] መካከልም ጠብን የሚዘራ #ነፍሱ #አጥብቃ #ትጸየፈዋለች” 16 እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም #ነፍሱ #አጥብቃ #ትጸየፈዋለች[#ጠብን #የሚዘራ።]፤ (Prov 6:16 [YLT])These…
-
የእግዚአብሔርን ሉዓላዊነት በነገር ሁሉ ላይ ማየት መቻል ለልጆች ከፍ ያለ የብስለት እርከን ነው።
-
እ/ር ለምን ተቃራኒ ሃይላትን ፈጠረ?
-
ልጆች ያለ አባት ልጅ ሊባሉ አይችሉም አባትም ካልወለደ ልጆች ከሌሉት አባት ባልተባለ።
-
#ጠብን በህብረተሰብ ሚድያ #መዝራትን እ/ር #አጥብቆ #ይጸየፈዋል። በእ/ር ቃል እናስተውል።
#ጠብን በህብረተሰብ ሚድያ #መዝራትን እ/ር #አጥብቆ #ይጸየፈዋል። በእ/ር ቃል እናስተውል። ነፍሱ መጸየፍ ብቻ ሳይሆን #አጥብቃ ትጸየፈዋለች ተብሎ በቃሉ የተነገረን አሁን በአብዛኛው የአበሻ ወገኖቻችን የተጠናወተው የስጋ ስራ ዘረኝነት ያፈራው ጠብ የመዝራት አባዜ እንደሆነ ስንቶቻቹጉ አስተውላችሃል? በወንድማማች[በወገኖች፤በጎሳዎች፤በህዝቦች] መካከልም ጠብን የሚዘራ #ነፍሱ #አጥብቃ #ትጸየፈዋለች” 16 እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም #ነፍሱ #አጥብቃ #ትጸየፈዋለች[#ጠብን #የሚዘራ።]፤ (Prov 6:16 [YLT])These…
-
ጳውሎስ: ከዮሃንስ፤ ከጴጥሮስ ጋር ሃሳቡ ይጋጫልን ?
-
እግዚአብሔር ለምን በተቃራኒ ኀይላት ልጆችን ያሰለጥናል?
-
የእግዚአብሔር እርቅ ለሰው ልጆች ብቻ ነው ወይስ ፍጥረትን ሁሉ ያጠቃልላል?