-
ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰላቸው፦ እኔ፦ #አማልክት ናችሁ አልሁ ተብሎ በሕጋችሁ የተጻፈ አይደለምን?
Discussion Quotes: ሰላምወንድም Abraham Abrish Shalom የዮሐንስ ወንጌል 10፥34 ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰላቸው፦ እኔ፦ #አማልክት ናችሁ አልሁ ተብሎ በሕጋችሁ የተጻፈ አይደለምን? 10፥35 መጽሐፉ ሊሻር አይቻልምና እነዚያን የእግዚአብሔር ቃል የመጣላቸውን #አማልክት ካላቸው፥ አሁን ቃል መጣልን ብቻ ሳይሆን ከሚጠፋው ሳይሆን ከማይጠፋው የእግዚአብሔር ቃል ዘር ተወልደናል፥ በሕያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ከማይጠፋ ዘር የተወለድን የየእግዚአብሔር ዘር ነን። የዮሐንስ…
-
ጥያቄ? እና መልስ፤ ገሃነምና የዘላለም ፍርድ አለ ወይስ የለም ነው?
-
Discussion quotes: Alemayehu Seifu Mekuria ጳውሎስ “ሐዋርያ ሊሆን የተጠራ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ ጳውሎስ” ሲል ምን ማለቱ ነው? ባሪያ ለምን አለ? ወይስ ልጅነቱ አልበራለትም?
-
Who is the God of the overcomer?
-
ወንድማችን አማኑኤል፤ ፍርድ የለም ሳይሆን ፍርዱ ዘላለማዊ ሳይሆን በጊዜ የተገደበ ነው። እ/ር ፉጡራኑን በእሳት እየቀቀለ ለዘላለም የማሰቃየት አባዜ እየለብትም ፍርዱ ሲገለጥ በአላልማ ነው አላማውም ጽድቅን ለማስተማር ነው።
-
ብራዘር ከላይ የጠቀስከው ማቲዮስ ወንጌል5፤18፤23 ቋንቋው symbolic ምሳሌያዊ ወይም ምልክታዊ ነው።
Discussion Quotes፡ Amanueal Zawdie ብራዘር ከላይ የጠቀስከው ማቲዮስ ወንጌል5፤18፤23 ቋንቋው symbolic ምሳሌያዊ ወይም ምልክታዊ ነው። የማቴዎስ ወንጌል 13፡34-35 ኢየሱስም ለሕዝቡ ይህን ሁሉ በምሳሌ ተናገረ፤ በነቢዩም፦ በምሳሌ አፌን እከፍታለሁ፥ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ የተሰወረውንም እናገራለሁ የተባለው ይፈጸም ዘንድ ያለ ምሳሌ አልተናገራቸውም። ይህንንም በነብዩ ዳዊት ላይ ሆኖ መንፈስ በመዝሙር 77/2 ላይ አስቀድሞ ተናግሮት ነበረ። እንደ ምናስተውለው ትንቢቱ ፍፃሜ…
-
Discussion Quotes፡ ምነው እምነትን የሰው ስራ አደረከው። #ማሳመን #የእግዚአብሔር #ሥራ ነው ።
-
Discussion Quotes፡ Binyam TA አባት የሲኦል ጌታ መሆኑን በተግባር አሳይተዋል።
Discussion Quotes፡ Binyam TA አባት የሲኦል ጌታ መሆኑን በተግባር አሳይተዋል። በኖህ ዘመን የነበሩት የማይታዘዙት እ/ር 120 አመት የታገሳቸው እና የፈረደባቸው ፍጻሚያቸውን በቃሉ ስታስተውለው ወደ ሴኦል እራሱ ከቶ እራሱ አወጣቸው ። ጌታ እየሱስ ከሞቱና ከትንሳኤው ቡሃላ በኖህ ዘመን አልታዘዝ ያሉት አመጸኞች በእስራት ለነበሩትን ነፍሳትን (spirits መናፍስትን) ሰበከላቸው። ለነሱም የማስታረቁን ቃል ይዞላቸው ወረደ። የሚያሳየንም ክርስቶስ ለሃጢያታቸው መሞቱን…
-
Just What Do You Mean Generational Curses? This doctrine is Christian hoax
Just What Do You Mean Generational Curses? This doctrine is Christian hoax There are NO generational curses! NO condemnation, NONE! “If the Son shall therefore set you free, you shall be free indeed.” (John 8:36) “And you shall know the truth and the truth shall set you free” (John 8:32). “There is therefore NOW NO…
-
ከውይይት የተወሰደ ስለ የእ/ር ልጅነት
ክፍል1 Rahel Guta Ye Eyesus ሰላም ይሁንልሽ። ዋናው ሁላችንም የእ/ር ፈቃድ ይሁንብን ይውረሰን። ካነሳሽውና ከተቆጣሽ አይቀር ሁላችንም እ/ር እንደ ገለጠልን የተለያየ የመረዳት እንከን እንዳለንና በተረዳንበት ልንመላለስ የግድ ቢሆንም ይህችን እናስተውል። እግዚአብሔርን የሚፈሩ እርስ በእርሳቸው ተነጋገሩ፤ እግዚአብሔርም አደመጠ፥ ሰማም፥ እግዚአብሔርንም ለሚፈሩ ስሙንም ለሚያስቡ የመታሰቢያ መጽሐፍ በፊቱ ተጻፈ። ይላልና እስቲ ወደ ስጋ ግዛት ወርደን ማለትም በስጋ ስራ…