-
Every plant, which my heavenly Father hath not planted, shall be rooted up. Yes I am rooting out, and pull down, and destroying, and throwing down, as the same time I am building, and planting.
Binyam TA February 9, 2019 · Discussion Quotes: Zena Teklehaimanot:መቼም እንግሊዝኛ እንደ ጥብቆ ካላጠረህ ይህን ማስተዋል አያቅትህም። ፡) Every plant, which my heavenly Father hath not planted, shall be rooted up. Yes I am rooting out, and pull down, and destroying, and throwing down, as the same time I am building, and planting. I have…
-
በቅድሚያ ወንጌል’ ይህ ጥሩ ዜና ነው። ‘ወንጌል’ እውነትም መልካም ዜና ነው እንጂ ክፉ ዜና አይደለም። እናም ምንም መጥፎ ዜና የለበትም!
Binyam TA February 9, 2019 · Discussion Quotes: Binyam TA፡ Zena Teklehaimanot ክፍል 1፡ በቅድሚያ ወንጌል’ ይህ ጥሩ ዜና ነው። ‘ወንጌል’ እውነትም መልካም ዜና ነው እንጂ ክፉ ዜና አይደለም። እናም ምንም መጥፎ ዜና የለበትም! በግሪኩ ‘ወንጌል’ የሚለው ቃል የተተረጉሞ የተፃፈው (በግሪክኛ ከ« evangel») ከሚለው ድብልቅ ቃል ነው. (‘eu’ – good, መልካም ወይም ጥሩ, እና ‘angelion’…
-
የዘላለም ስቃይ ፍርድ ሲኦል፤ገሃነም፤ በእሳት ባህር ለዘላለም መቀቀል የሚሰብኩ የክፉው ሰራተኞች ናቸው።
Binyam TA February 15, 2019 · የዘላለም ስቃይ ፍርድ ሲኦል፤ገሃነም፤ በእሳት ባህር ለዘላለም መቀቀል የሚሰብኩ የክፉው ሰራተኞች ናቸው። ክፍል 1፡ “እ/ር መንፈስ ነው። ዮሃ 4/24” መንፈሳዊው ነገር ለቁሳዊው አለም ለማስረዳት በአካላዊ ቋንቋ መስሎ ያስረዳናል። የብዙ አማኞች ችግር ይሄ ነው። ለዚህም ነው በመንፈስ መገለጥ እንድንረዳቸው በተምሳሌነት የተጠቀመባቸው ምልክቶች፣ SYMBOLS ቀጥታ ከመተርጎም የመጡ ብዙ ችግሮች የተከሰቱት። መጽሐፍ…
-
እ/ር ለምን ተቃራኒ ሃይላትን ፈጠረ? ክፍል 2
Binyam TAFebruary 19 እ/ር ለምን ተቃራኒ ሃይላትን ፈጠረ? ክፍል 2 “መግቢያው ከክፍል አንድ የተጠቀሰ የእግዚአብሔር ባለ ጠግነትና ጥበብ እውቀቱም እንዴት ጥልቅ ነው? ከሚገልጥልን በቀር ማስተዋል አይቻልም መንፈሳዊው ነገር ከሰው ማስተዋል በላይ ግዙፉ ነውና። ቢሞከርም ከውቂያኖስ ይልቅ ጠሊቅ ከሆነው ምክሩ በማንኪያ ጨልፈን እደመረዳት ያህል ነው። ስለ ተቃራኒ ሃይላት ስናስብ መገንዘብ ያለብን ከሚቋቋመን ተቃራኒ ነገር የምንማረው ነገር…
-
ጥያቄና/መልስ፤ ሰይጣን ይታረቃልን?
(1) Binyam TA – ጥያቄና/መልስ፤ ሰይጣን ይታረቃልን?፡ Melaku Mulu እና Terefe Bekele… Binyam TA February 19 at 1:45 AM · checkmarkcaution-solid ጥያቄና/መልስ፤ ሰይጣን ይታረቃልን?፡ Melaku Mulu እና Terefe Bekele ሰላም ወንድሞች፤ ለጥቅማችን መልሱን በቀጥታ ከማካፋሌ በፊት የገባኝን ስለመንፈሳዊ ነገር ባስቀድም መልካም ነገር ይቀርላችሃል ብየ አሰብኩ። ከብዙ ወገኖቼ ጋር ውይይት ጀምሬ ሞከደኛ ከሆኑ ጥቂት ወገኖች በቀር…
-
የአባት ክብር መሰወር ነው የልጆች ክብር መርምሮ ማግኘት ነው። የእግዚአብሔር ክብር ክርስቶስ በእኛ ውስጥ እንዳለ ጫፉን አስይዞናል የተሰወረ የጥበብና የእውቀት መዝገብ ሁሉ በእርሱ ነውና…
የአባት ክብር መሰወር ነው የልጆች ክብር መርምሮ ማግኘት ነው። የእግዚአብሔር ክብር ክርስቶስ በእኛ ውስጥ እንዳለ ጫፉን አስይዞናል የተሰወረ የጥበብና የእውቀት መዝገብ ሁሉ በእርሱ ነውና በህይወት የነገስን ሁሉ መመርመር የመንፈሳዊ ንግስናችን ክብር ነው። መጽሐፈ ምሳሌ 25፡2 #የእግዚአብሔር #ክብር ነገርን #መሰወር ነው፤ #የነገሥታት #ክብር ግን ነገርን #መመርመር ነው። Prov 25፡2 It is the glory of God to…
-
ጥበብም በልጆችዋ ጸደቀች[ትክክል ሆና ተገኘች} ጌታ በጥበብብ በማይመላለሱ የብርሃን ልጆች ተናዶ የተናገረው ቃል ሁሌ ይደንቀኛል።
ጥበብም በልጆችዋ ጸደቀች[ትክክል ሆና ተገኘች} ጌታ በጥበብብ በማይመላለሱ የብርሃን ልጆች ተናዶ የተናገረው ቃል ሁሌ ይደንቀኛል። “#የዚህ #ዓለም[aion ዘመን] ልጆች #ለትውልዳቸው #ከብርሃን #ልጆች ይልቅ #ልባሞች ናቸውና።” እኛ የብርሃን ልጆች ብርሃን ነን ለትውልዳችን መብለጥ ልህቀት ማሳየት እዳለብን አባት በቁጣ ምክር አንድ ቃል ይነግረናል። ይህ እንደሚቻል ለዚህ ጥሩ ምሳሌ የሚሆኑን የጥላው ዘመን እስራኤል 12 ነገድ ቢሆኑም ይህ ሁሉ…
-
Jesus didn’t say that some could never enter into the Kingdom of God #EVER did He? No….
Discussion Quotes: Answers/Question: Question: My question is on the statements Joh 3:5, what can this mean besides there being a possibility that a man might NEVER be restored to the Father in the end maybe riming lost? It’s strange that Jesus always talks about the Kingdom reputedly, yet he doesn’t mention the alternative, It seems…
-
I believe in the doctrine of Jesus Christ. (2John 1:9) By Him: His Church is built. By Him: His spiritual body is connected. By Him: Enemies become friends. Only in Him shall all life be known.
Binyam TA January 27 · I believe in the doctrine of Jesus Christ. (2John 1:9) By Him: His Church is built. By Him: His spiritual body is connected. By Him: Enemies become friends. Only in Him shall all life be known. Only in Him shall any one be saved from sin and darkness. God is…
-
ለሕይወት የሚሆን ንስሐን የሚሰጥና ዋናው ምንጩ እ/ር እንጂ ሃጥያተኛው አይደለም።
Binyam TA January 26, 2019 · ለሕይወት የሚሆን ንስሐን የሚሰጥና ዋናው ምንጩ እ/ር እንጂ ሃጥያተኛው አይደለም። የሐዋርያት ሥራ 11:18 ይህን በሰሙ ጊዜም ዝም አሉና፦ እንኪያስ #እግዚአብሔር #ለአሕዛብ ደግሞ #ለሕይወት #የሚሆን #ንስሐን #ሰጣቸው እያሉ እግዚአብሔርን አከበሩ። የሐዋርያት ሥራ 7:25 ወንድሞቹም #እግዚአብሔር በእጁ #መዳንን #እንዲሰጣቸው የሚያስተውሉ ይመስለው ነበር፥ እነርሱ ግን አላስተዋሉም። ወደ ሮሜ ሰዎች 2:4 ወይስ የእግዚአብሔር…