Category: Church Understanding

  • የእግዚአብሔርን  ሉዓላዊነት በነገር ሁሉ ላይ ማየት መቻል ለልጆች ከፍ ያለ የብስለት እርከን ነው።

    የእግዚአብሔርን  ሉዓላዊነት በነገር ሁሉ ላይ ማየት መቻል ለልጆች ከፍ ያለ የብስለት እርከን ነው። ወንድም ቢኒ። Brother Binyam T. Alemayehu 8/11/2018 “የእግዚአብሔር  ሉዓላዊነት ስንል በቀላሉ የእግዚአብሔርን በሁሉነገር የበላይነት አለው ለማለት ነው። ሁሉ ከእርሱ በእርሱ ለእርሱ መሆኑን የበላይ መሆኑን መገንዘብንም ጨምሮ ማለት ነው። ወይም የእርሱን ንግሥና እና ራስነት የበላይነት በነገር ሁሉ ላይ ማየት መቻል ማለት ነው። ማለትም…

  • ለጽድቅ ንቁ  Awake to righteousness

    ለጽድቅ ንቁ  Awake to righteousness ወንድም ቢኒ። ‘እኔ ግን በጽድቅ ፊትህን በትኩረት አያለሁ፤ #በመልክህም #ስነቃም አይቼ እረካለሁ።’ መዝሙር 17:15 Ps 17/15 As for me, I will behold thy face in righteousness: I shall be satisfied, when I #awake, with thy #likeness. 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15/34 #ለጽድቅ #ንቁ  #Awake to #righteousness 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች…

  • እ/ር ለምን ተቃራኒ ሃይላትን ፈጠረ?

    እ/ር ለምን ተቃራኒ ሃይላትን ፈጠረ? ወንድም ቢኒ። የእግዚአብሔር ባለ ጠግነትና ጥበብ እውቀቱም እንዴት ጥልቅ ነው? ከሚገልጥልን በቀር ማስተዋል አይቻልም መንፈሳዊው ነገር ከሰው ማስተዋል በላይ ግዙፉ ነውና። ቢሞከርም ከውቂያኖስ ይልቅ ጠሊቅ ከሆነው ምክሩ በማንኪያ ጨልፈን እደመረዳት ያህል ነው። ስለ ተቃራኒ ሃይላት ስናስብ መገንዘብ ያለብን ከሚቋቋመን ተቃራኒ ነገር የምንማረው ነገር አለ። ለዚያም ነው እ/ር ተቃራኒ ሃይላትን የፈጠረው።…

  • ልጆች ያለ አባት ልጅ ሊባሉ አይችሉም አባትም ካልወለደ ልጆች ከሌሉት አባት ባልተባለ።

    ልጆች ያለ አባት ልጅ ሊባሉ አይችሉም አባትም ካልወለደ ልጆች ከሌሉት አባት ባልተባለ። የማይጠፋው አባት ከማይጠፋው ዘሩ የወለድን ምስጉን ነው።እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም። የውጨኛው ሰው ቢጠፋ የውስጠኛው ሰው እለት በዕለተ ይታደሳል ከክብር ወደ ክብር ይለወጣል። ልጆች ከስጋ ድንካናቸው ድካም ወደ መንፈስ ብርታት ዘወር የማለት ስልጣና መንፈሳዊ አቅም አላቸው።…

  • የበጎችን ና ፍየሎች ተምሳሌት

    ክጥያቄና መልስ የተወሰደ። ወንድም ቢንያም ለወንድም አስመሮም ክፍል 2 የበጎችን ና ፍየሎች ተምሳሌት በመጨረሻው በመምጣቱ የተነገረ ነው ያልከው?ከዛ ቡሃላስ ሌላ ዘመን ወይም እንደ አንተ እይታ ሌላ ዘልአለም አለው ወይ ነው ? ጥያቄህ, ልጠይቅህ እስቲ በ 90 A.D. ከጌታ ትንሳኤ ከ56 አመት ከስድስት ወር ገደማ ቡሃላ አሁን የመጨረሻው ሰአት ነው። ተብሎ ተጽፎ ነበር ከዛ ቡሃላ ሌላ…

  • ከጥያቄና/መልስ የተወሰደ። ሰላም ወንድማችን። ድንገት ጥያቄህን ሳየው ጥቂት ልበልህ ብየ ነው። ልጅነትን ለማሳየት ጽድቅን ሁሉ መፈጸም አለበ።

    ከጥያቄና/መልስ የተወሰደ። ሰላም ወንድማችን። ድንገት ጥያቄህን ሳየው ጥቂት ልበልህ ብየ ነው። ልጅነትን ለማሳየት ጽድቅን ሁሉ መፈጸም አለበ። መጀመርያ ለምን ልጆች ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና ተባልን። ጸሎት ምን ጋር ቢያገናኘን ነው?። ይህ ቢጋባህ አንተም ትለማመደው ነበር በክርስቶስ ኢየሱስ ላይም ጥያቄ አይጭርብህም ነበር ለምን እንደ ሚጸልይ…

  • ጳውሎስ: ከዮሃንስ፤ ከጴጥሮስ ጋር ሃሳቡ ይጋጫልን ?

    ጳውሎስ: ከዮሃንስ፤ ከጴጥሮስ ጋር ሃሳቡ ይጋጫልን ? እየሱስ ክርስቶስ ህግን የሰጠውና ስጋ የለበሰው ያህዌ ነው? ከፀጋ በታች እንጂ ከህግ በታች አይደላችሁም ምን ማለት ነው? እምነትህን ከሥራ ለይተህ አሳየኝ፤ እኔም እምነቴን በሥራዬ አሳይሃለሁ። ምን ማለት ነው? ጳውሎስ በሮሜ 6:14 ኃጢአት አይገዛችሁምና፤ ከጸጋ በታች እንጂ ከሕግ በታች አይደላችሁምና።15 እንግዲህ ምን ይሁን? ከጸጋ በታች እንጂ ከሕግ በታች ስላይደለን…

  • ጌታ በጥላው ማን ነው?

    ጌታ በጥላው ማን ነው? የዮሐንስ ወንጌል 5/39 እናንተ በመጻሕፍት የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ይመስላችኋልና እነርሱን ትመረምራላችሁ፤ እነርሱም ስለ እኔ የሚመሰክሩ ናቸው፤ ወንድም ቢኒ። በዘፍጥረት:                       እርሱ እንደ መልከጼዴቅ ነው   በዘፀአት                        እርሱ የእኛ ፋሲካ ነው   በዘሌዋውያን-        እርሱ ቄስ [ካህን]ነው   በዘዳግም:            እርሱ እንደ ሙሴ ያለ ነቢይ ነው   በኢያሱ                እርሱ ድል አድራጊው ነው   በመሳፍንቶች:       እርሱ…

  • እግዚአብሔር ለምን በተቃራኒ ኀይላት ልጆችን ያሰለጥናል?

    እግዚአብሔር ለምን በተቃራኒ ኀይላት ልጆችን ያሰለጥናል? 06/07/2017 በወንድም ቢኒ። በጌታ ፍቅር ሰላም ይሁን። መጽሐፈ መክብብ 7/10 ከዚህ ዘመን ይልቅ ያለፈው ዘመን ለምን ተሻለ? ብለህ አትናገር፤ የዚህን ነገር በጥበብ አትጠይቅምና። ከአዳም ወደ ክርስቶስ ወዳለው የንቃተ ህሊና ጉዞ ሰው ሁሉ በእሳት ሊቀመም የግድ ነው። የጌታ እየሱስ ክርስቶስ ትግስት ይገርማል። ለ3 አመት ከ½ አገልግሎት የ30 አመት ስልጠና መውሰዱ…

  • Question/Answering The trinity theory

    Question/Answering, Binyam TA Afework Kara Dear Bro. I know your stand, you think I am wrong in my beliefs, forget about me and return to the Father, Again humble yourself and ray to pray to the Father and ask him to open your eyes to the truth, and thy Father which seeth in secret shall…

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal