ጌታ በጥላው ማን ነው?


ጌታ በጥላው ማን ነው? የዮሐንስ ወንጌል 5/39 እናንተ በመጻሕፍት የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ይመስላችኋልና እነርሱን ትመረምራላችሁ፤ እነርሱም ስለ እኔ የሚመሰክሩ ናቸው፤

ወንድም ቢኒ።

በዘፍጥረት:                       እርሱ እንደ መልከጼዴቅ ነው

 

በዘፀአት                        እርሱ የእኛ ፋሲካ ነው

 

በዘሌዋውያን-        እርሱ ቄስ [ካህን]ነው

 

በዘዳግም:            እርሱ እንደ ሙሴ ያለ ነቢይ ነው

 

በኢያሱ                እርሱ ድል አድራጊው ነው

 

በመሳፍንቶች:       እርሱ ፈራጃችን ነው

 

በሩት:                  እርሱ ቤዛችን የሚዋጀን ነው

 

በዕዝራ:                እርሱ የእኛ የህይወታችና የእምነታችን ደራሲና ጸሐፊ ነው

 

በነህምያ:              እርሱም የተሰበረውን ልብ ጠጋኝ ነው

 

በአስቴር:              እሱ ንጉስ ነው

 

በኢዮብ:              እርሱ የመታመናችን ዋጋ ነው

 

በመዝሙረ ዳዊት:      እርሱ መዝሙራችን ነው

 

በምሳሌ:                   እርሱ የእኛ እውቀት ነው

 

በመክብብ:               እርሱ የእኛ ጥበብ ነው

 

በማሕልየ መሓልይ:      እርሱ ፍቅራችን ነው

 

በኢሳይያስ:                  የሰላም ልዑል ነው ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥

 

በኤርምያስ:             እርሱ የእኛ የእ/ር የዘላለም ጽድቅ ነው

 

በሰቆቃው:              እርሱ መልሶ አዳሻችን ነው

 

በሕዝቅኤል:           እርሱ ሕያው ፍጡር የተመሰለ ነው

 

በዳንኤል:               እሱ አራተኛ ሰው ነው

 

በሆሴዕ: –                እሱ ታማኝ ባል ነው

 

በኢዩኤል-                  እሱ የጌታ ቀን ነው

 

በአሞፅ:                     እርሱ ፍርድ ነው

 

አብድዩ:                     እርሱ አዳኛችን ነፃ አውጫችን ነው

 

በዮናስ:                 እርሱ ሁሉን አጠፋለሁ ሲል ሁሉን እምራለሁ ንስሃንም እሰጣለሁ የሚለው ቃሉ ስራ ነው

 

በሚክያስ              የሚያረሰርስ ጠል ነው

 

በናሆም:               እርሱ ተሟጋች ጠበቃችን ነው

በዕንባቆም:           እርሱ ራዕያችን ነው

 

በሐጌ:                   እርሱ የመጨረሻው የሚወርሰን ክብር ነው

 

በዘካርያስ:              ረቂቅ ስራው በመንፈስነቱ እንጂ በኃይልም በብርታትም አይደለም

 

በሚልክያስ:            እርሱ የፅድቅ ፀሐይ ነው

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal