-
Discussion Quotes: Lidiya Eyesus ሰላም ለአንቺ ይሁን እህታችን፡ መልካም ጥያቄ ነው እኔ አመጣጤ ከኦርቶዶክስ ቤተሰብ ስለሆነ ሃይማኖት ስለሚለው ቃል አክራሪ ነበርኩ እንደምታውቂው ክራር እንካ ስታከሪው ችንጋው ይበጠሳል ሁሉም ነገር ሚዛኑን ከጠበቀ ብቻ ነው መልካም የሚሆነው።
-
The book of the revelation of Jesus Christ is spiritual book it is the revelation of Christ within[ Christ in you the glory of God, Col 1:27], It is Spiritual NOT literal book it is “signified” Rev 1:1
-
Yet Another Discussion Quotes on Baptism ጥምቀት
Yet Another Discussion Quotes on Baptism ጥምቀት: Tariku Ye Lieul Lij ሰላም ወንድም ታሪኩ። ከላይ የጻፍኩልህን አስተውለህ ብታየው በድጋሚ ለመጠየቅ ብዙም አያስፈልግህም ነበር። በእንግሊዝኛ ተቀላቅሎ መቅረቡ አንዳንድ ዲያስፖራ diaspora { the dispersion of any people from their original homeland} አማርኛ መናገር እየቻሉ ማንበብ የማያውቁ ወገኖች ስላሉ ይጠቅም ይሆናል። አንዳንድ እኤርትራዊያን ወገኖችም እንግሊዝኛ እንደሚቀናቸው አስተውያለሁ። ለማንኛውም…
-
ወንድሜ በትክክል “ነፃ ፍቃድ free will ” ፍቃድ will እንዲሁም “የነፃ ምርጫ Free choice” እና የምርጫ choice ልዩነት በማስተዋል እየተረዳከው አይመስለኝም፡፡
-
ናችሁ!!!
-
ክንፍ ያላቸው መላኮች በመጽሃፍ ለማንም ጻድቅ ተገልጠው አያውቁም ነብዩ ሕዝቅኤል ግን አይተዋል እርሱም በውኑ ሳይሆን በራእይ ብቻ ነው ያየው።
-
በመልኩና በአምሳሉ ስለፈጠረው ሰው፤ ሁላችንም እ/ር ፈቅዶ በሰጠንን መረዳት ልንመላለስ የግድ ነው። ክፍል አንድ።
-
ፖለቲካ አስጠላኝ! እግዚአብሔር በችሎቱ ከዚህ ዓለም አሳብና መታለል እኛን ሳይሆን ቃሉ እንዳያፈራ ቃሉን ከሚያንቀው ሁሉ ይጠብቀን።
-
ከአስተያየት የተወሰደ፡ ሰላም ወንድማችን፡ እውነት የሆነውን ሁሉ አስቡ ተብለን ታዘናል። ዝም ብየ thumbs up ማረጉ ግብዝነት እንዳይሆንብኝ በገባኝ ነገር ላይ ቢሆን መልካም ነው ብየ አሰብኩ።
Kings Glory Church is with Bizuneh Bekele and 14 others in Louisville, Kentucky.December 11, 2019 ከስጋዊነትና ከእኔነት ነጻ የማያወጣ ሪቫይቫል ከእግዚአብሔር አይደለም, እውነተኛ ሪቫይቫል የልጁን መልክ እንድንመስል ይለውጣል. Binyam TA December 12, 2019 · ከአስተያየት የተወሰደ፡ ሰላም ወንድማችን፡ እውነት የሆነውን ሁሉ አስቡ ተብለን ታዘናል። ዝም ብየ thumbs up ማረጉ ግብዝነት እንዳይሆንብኝ በገባኝ ነገር ላይ ቢሆን…
-
የፍጥረት ናፍቆት የእግ/ርን ልጆች መገለጥ ይጠባበቃል የሚለው ሀሳብ ላይ!! ፍጥረት ማነው? ፍጥረት አንበሳና በሬ፣ ሳር ዛፍ ነው? ወይስ የሰው ልጅ?