
Kings Glory Church is with Bizuneh Bekele and 14 others in Louisville, Kentucky.December 11, 2019
ከስጋዊነትና ከእኔነት ነጻ የማያወጣ ሪቫይቫል ከእግዚአብሔር አይደለም, እውነተኛ ሪቫይቫል የልጁን መልክ እንድንመስል ይለውጣል.
Binyam TA
ከአስተያየት የተወሰደ፡ ሰላም ወንድማችን፡ እውነት የሆነውን ሁሉ አስቡ ተብለን ታዘናል። ዝም ብየ thumbs up ማረጉ ግብዝነት እንዳይሆንብኝ በገባኝ ነገር ላይ ቢሆን መልካም ነው ብየ አሰብኩ። የገባው thumbs up ማድረጉን አልቃወምም። የተሰማኝን ለማለት ያህል ነው ከባልንጀሮቻችሁ ጋር እውነትን ተነጋገሩ ስለሚል ማለት ነው በእውነትህ ቀድሳቸው፤ ቃልህ እውነት ነው አይደል። ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4፡25 ስለዚህ ውሸትን አስወግዳችሁ፥ እርስ በርሳችን ብልቶች ሆነናልና እያንዳንዳችሁ ከባልንጀሮቻችሁ ጋር እውነትን ተነጋገሩ።
Revival መነቃቃት በራሱ የልጁን መልክ የማምጣት ሃይል አለው ብሎ የእ/ር ቃል ያስተምራል እንዴ? ከተሳሳትኩ በእ/ር ቃል መሰረት ለመታረም ዝግጁ ነኝ። አዳምን ምንም ብታነቃው አዳም ነውና። ከአዳም ወደ ክርስቶስ ባለው መንፈሳዊ ጉዞ Not I but Christ በምን እንደሚመጣ የታወቀ ይመስለኛል። I was crucified together with Christ, and thus it remains (or: I have been jointly put on the crucifixion stake in Christ, and continue thus), yet I continue living! [It is] no longer I, but it is Christ continuously living within ME! (or: No longer an “I” — now Christ constantly lives within, and in union with, me). Now that which I, at the present moment, continue living within flesh, I am constantly living within faith by and in the Son of the God loving me and giving Himself over to another for the sake of me (or: even transmitting Himself, over me; also passing Himself along for me). Gal 2፡20 የልጅነት ምልክቱ በእግዚአብሔር መንፈስ የሚመሩ ሁሉ እነዚህ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸውና እንደሚለን ካለ እ/ር መንፈስ መመራት ውጪ ልጅነት የለም። ልጆች መልካም ደስ የሚያሰኝና ፍጹም የሆነውን የእግዚአብሔር ፈቃድ ምን እንደሆነ ፈትነን እናውቅ ዘንድ በአእምሮአችን መታደስ እንድንለወጥ[metamorphosis፡ a change of the form or nature of Adam the natural man into a completely different one, by supernatural mean to the spiritual man Christ} እንጂ ይህን ዓለም እንዳንመስል ይጠበቅብናል። በአይምሮ መታደስ ለውጥ አለ።Rom 12:2
ከስጋዊነትና ከእኔነት ነጻ የማያወጣው #እውነት ነው።[የዮሐንስ ወንጌል 14፡6 ኢየሱስም፦ እኔ #እውነት ሕይወትም ነኝ፤] “እውነትንም ታውቃላችሁ፤ እውነትም ነጻ ያወጣችኋል። የዮሐንስ ወንጌል 8:32 Frist we will come to know the Truth (Reality) by intimate experience, and the Truth (Reality) will liberate and make (set) us all free!” እርሱን ማወቅ ማለት የዘመኑ ህይወት ማለት ናት “Now THIS is (exists being) eonian life (life pertaining to the ages): namely, that they may progressively come to intimately and experientially know You, the only true and real (genuine) God – even (or: and) Jesus Christ, Whom You send forth as an Emissary (Apostle).John 17፡3 የልጁን መልክ መምሰል አስቀድሞ በእ/ር የተወሰነ ነው። እግዚአብሔር አስቀድሞ ያወቃቸውን የልጁን መልክ እንዲመስሉ አስቀድሞ ወሰናቸው፤ ይኸውም ከብዙ ወንድሞች መካከል እርሱ በኵር እንዲሆን ቀጥሎም አሁን የመንፈስ በኵራት የተቀበሉት ታዳጊ ወንድሞቹ ከዚያም አሁን ለከንቱነት ተገዝቶ ያለው ፍጥረት ሁሉ የፍጥረት ተስፋና ናፍቆት የእግዚአብሔርን ልጆች ናቸው። በክርስቶስ ክብር ሙላት መልክ መገለጣቸውን ይጠባበቃልና ተስፋቸውም ፍጥረት ራሱ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከጥፋት ባርነት ነፃ ወጥቶ ለእግዚአብሔር ልጆች ወደሚሆን የክብር ነፃነት ወደ ክርስቶስ እንዲደርስ ነው። ስለዚህ የልጁን መልክ እንድንመስል የለውጥ ሃይሉ እ/ር እራሱ ነው።
አባት አስቀድሞ የወሰናቸውን ጠራቸው፤ የጠራቸውን አጸደቃቸው፤ ያጸደቃቸውን አከበራቸው። እ/ር አለ ማለት ደግሞ ሆነ ማለት መሆኑን እናውቃለን። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ህይወትን የሚሰጥ መንፈስ ነው የጌታም መንፈስ ባለበት በእኛ ውስጥ ነጻነት አለ። በእርሱ ከስጋ ድካም ወደ መንፈስ ብርታት ዘወር እያልን ሁላችንም ባልተሸፈነ ማንነት የጌታን ክብር ክርስቶስን እንደ መስተዋት እያንጸባረቅን በተመሳሳይ ሰአትም የእርሱን መልክ መንፈስ የሆነውን የማይለወጠው ማንነቱን እንድንመስል ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን፤ ይህም የሚሆነው መንፈስ ከሆነ ጌታ ዘንድ ነው። ስለ በጎ ፈቃዱ እርሱም ክርስቶስ ህይወት መብዛት መፈለግንም ማድረግንም በእኛ የሚሠራው እግዚአብሔር ነውና። ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2፡13
Now we, ourselves, all – having a face that has been uncovered and remains unveiled – being ones who by a mirror are continuously observing, as ourselves, the Lord’s [= Yahweh’s or Christ’s] glory (or: being those who progressively reflect – from ourselves as by a mirror – the glory of [our] Owner), are being continuously and progressively transformed into the very same image, from glory into glory – in accord with and exactly as – from [the] Lord’s Breath-effect (or: from [the] Spirit of [the] Lord [= Christ or Yahweh]). 2Cor 3፡18 ወንድም ቢኒ። የውይይት ሊንኩ። https://www.facebook.com/kings.glory.9256/posts/106954514132251?notif_id=1576054852158050¬if_t=feedback_reaction_generic_tagged