Category: ማደግ

  • ክፍል 3 ። የአካል መነጠቅ(rapture) ውሸት ነው!

    ክፍል 3 ። የአካል መነጠቅ(rapture) ውሸት ነው! የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ! ክፍል 3 የመነጠቁ( RAPTURE) ጥያቄ እንደ ሚጥሚጣ ሰዎችን ከሚለበልብ አንዱ ተቀዳሚ ሃሳብ ነው:: ቁጥራቸው የማይታወቅ አያሌ ጻድቃን በዚህ ሃሳብ ተመስጠው በውስጣቸው የሚያሰላስሉትና ብሎም በመናገር ግማሹ በስጋትና በፍርሃት ግማሹ በጉግት ግማሹ ስራው ያውጣው ብለው የሚጠባበቁት ነው። ይህ ሃሳብ ሲነሳ “መነጠቁ መቼ ይከሰት ይሆን?” “በኔ የህይወት…

  • ክፍል ሁለት። የአካል መነጠቅ(rapture) ውሸት ነው!

    ክፍል ሁለት። የአካል መነጠቅ(rapture) ውሸት ነው! የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ የሚነጠቁት ሀጥአን ወይስ ፃድቃን? ቀሪውን እውነት ከእግዚአብሔር ቃል ያስተውሉ። የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ! ክፍል 2 በማቴ 24፡37 የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ የሰው ልጅ መምጣት እንዲሁ ይሆናልና። 38 በዚያች ወራት ከጥፋት ውኃ በፊት፥ ኖኅ ወደ መርከብ እስከ ገባበት ቀን ድረስ፥ ሲበሉና ሲጠጡ ሲያገቡና ሲጋቡም እንደ ነበሩ፥…

  • ጥያቄ/መልስ፤ ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ አድርጎ የሚለውጠን[Metamorphosis ] እንዴት ነው?

      ጥያቄ/መልስ፤ ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ አድርጎ የሚለውጠን[Metamorphosis ] እንዴት ነው? ሰላም ይሁን። ክፍል አንድ፤ በቅድሚያ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መንፈስ መሆኑን ማወቁ በራሱ በረከት ነው።1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15/45 …ኋለኛው አዳም[ኢየሱስ ክርስቶስ ] ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ሆነ። እናስተውል ጌታ መንፈስ ሆነዋል። 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3/17 ጌታ ግን መንፈስ ነው፤ [ኢየሱስ ክርስቶስ] 2Cor 3/17 Now the…

  • ወንዱ ማነው? ሴቲቱስ? መንፈሳዊ ፍቺ (ኦሪት ዘፍጥረት 3:15) ጥያቄ/መልስ

    ወንዱ ማነው? ሴቲቱስ? መንፈሳዊ ፍቺ (ኦሪት ዘፍጥረት 3:15) ጥያቄ በወንድም ደምስ፤ መልስ ወንድም ቢኒ ፤ ክፍል አንድ 04/11/2018 ” በአንተና በሴቲቱ መካከል፥ በዘርህና በዘርዋም መካከል ጠላትነትን አደርጋለሁ፤ እርሱ ራስህን ይቀጠቅጣል፥ አንተም ሰኰናውን ትቀጠቅጣለህ።” (ኦሪት ዘፍጥረት 3:15) ወንዱ ማነው? ሴቲቱስ? ሕያው ነውና፥ የሚሠራም የእግዚአብሔር ቃል ፥ ሁለትም አፍ ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ የተሳለ ባህርዩን ይዞ፥ ነፍስንና…

  • If we walk in the light በብርሃን ብንመላለስ

    If we walk in the light በብርሃን ብንመላለስ ወንድም ቢንያም ክፍል አንድ በአሮጌው ሰማይ መረዳት ብዙ ሰዎች የሚቀደሱት የእ/ር ፍርድና ሲኦልን በፍራት ነው። ልክ ሲኦልንና የዘላለም ስቃይ ከፊታቸው በእ/ር ቃል ስታነሱት በቅድስና የሚመላለሱበትን ህይወት ቀይረው ይላላጣሉ። እ/ርን የምንከተለው በፍቅር ስለምንወደው እንጂ የእ/ር ፍርድና ሲኦልን የዘላለም ስቃይን በፍራት መሆን የለበትም። እውነት ነው እ/ር ፍቅር ነው መርሳት…

  • የሁለተኛው ሞት ሂደት ፍቺ በሰው ውስጥ / መለኮታዊ ሹኩሹኩታ ክፍል 5

    የሁለተኛው ሞት ሂደት ፍቺ በሰው ውስጥ / መለኮታዊ ሹኩሹኩታ ክፍል 5 (ራእይ 20 6-15) “የሁለተኛው ሞት ሂደት ፍቺ በሰው ውስጥ ” ክፍል ሶስት by Brother Binyam T. Alemayehu 04/05/2018 ”    የዮሐንስ ራእይ 20/6 በፊተኛው ትንሣኤ ዕድል ያለው ብፁዕና ቅዱስ ነው፤ ሁለተኛው ሞት በእነርሱ ላይ ሥልጣን የለውም፥ ” “ሁለተኛው ሞት” በአግባቡ ለመረዳት እንዲቻል የመጀመሪያ የሆነውን እና…

  • የመንፈስና የነፍስ ምስጢር:

    የመንፈስና የነፍስ ምስጢር: ክፍል አንድ። ከባለፈው ፁሁፍ ላካፍላቹሁ። ማደሪያዎችህ እንዴት ያማሩ ናቸው? የእግዚያብሔር ማደሪያዋች ታምራላችሁ።”የእግዚአብሔር ቤተ-መቅደስ እንደሆናችሁ አታውቁም?” የማቴዎስ ወንጌል 10 Matt 10:38 መስቀሉንም የማይዝ በኋላዬም የማይከተለኝ ለእኔ ሊሆን አይገባውም። 38 And he that taketh not his cross, and followeth after me, is not worthy of me. 39 ነፍሱን የሚያገኝ ያጠፋታል፥ ነፍሱንም ስለ እኔ የሚያጠፋ…

  • Question/Answer with dear sister in Christ, She need clarification on “RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND”

    Question/Answer with dear sister in Christ, She need clarification on “RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND” Brother Bini Answer, TRUTH IN LOVE! 1, Hmm… as we all know the word of the Lord says, the wages of sin is DEATH (Rom. 6:23), NOT eternal torture in fire, The bible It never, EVER, suggested that…

  • ጥያቄና/መልስ ስጋዊ መንፈሳዊ ሰው ሲባል ምን ማለት ነው?

    ስጋዊ መንፈሳዊ ሰው ሲባል ምን ማለት ነው? ክፍል አንድ: : ሰው በእርግጥ ስጋ የለበሰ ፍጥረት ነው ጌታ እ/ርም ለዚህ ነው ስጋ ለባሽ ብሎ ሰውን የሚጠራው ብረት ለባሽ ብሎ ጠርቶት አያውቅም። ሃዋርያት ስጋ የሰው ማደርያ መሆኑን አስተውለውት ነበር። “13 ሁልጊዜም በዚህ ማደሪያ ሳለሁ በማሳሰቤ ላነቃችሁ የሚገባኝ ይመስለኛል። 14 ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንዳመለከተኝ ከዚህ ማደሪያዬ መለየቴ ፈጥኖ…

  • ጥያዌና/መልስ: ሰው ጌታን ለመቀበል የሚያበቃው ነፃ ፈቃድ አለው እንዴ ወንድም ቢኒያም?

    ጥያዌና/መልስ በተወደ ወንድማችን ደምስ በዚህ አጋጣሚ ሰው ጌታን ለመቀበል የሚያበቃው ነፃ ፈቃድ አለው እንዴ ወንድም ቢኒያም?? ምክንያቱም ነፃ ፈቃድ ካለው አንድ ሰው የመቀበልም ያለመቀበልም ነፃነት አለው ስለሚባል። ነፃ ፈቃድስ ካለው ቀድሞኑ ምን አዳኝ ያስፈልገዋል?? ይህንን ብትመልሱልን። የትኛው ነፃ ፈቃድ  ነው? በማይታዘዙትም ልጆች ላይ አሁን ለሚሠራው መንፈስ አለቃ እንደ ሆነው በአየር ላይ ሥልጣን እንዳለው አለቃ ፈቃድ…

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal