
የአውሬው 666 ቁጥር ፍቺ። ወንድማችን Son Ship ባነሳው ሃሳብ ላይ የተሰጠ ተጨማሪ ትምህርት። የአውሬው 666 ቁጥር ፍቺ። የዮሐንስ ራእይ 13፡18 አእምሮ ያለው የአውሬውን ቍጥር ይቍጠረው፤ ቍጥሩ የሰው ቍጥር ነውና፥ ቍጥሩም ስድስት መቶ ስድሳ ስድስት ነው። Rev 13፡18 Here is wisdom. Let him that hath understanding count the number of the beast: for it is the number of a man; and his number is Six hundred threescore and six [666] የግሪኩ ቃል በዚህ መልክ አያስቀምጠውም። የግሪኩ ቃል ለወንድ[ሰው] ሲጠቀም ሴትቱን ነጥሎ ነው የሚጽፋው። Greek word #aner (man) በየዮሐንስ ራእይ 13፡18 [Greek word translated “man” in Rev. 13:18] ሰው is not aner, but rather the word #anthropos, which means “a human being[የሰው ልጆች፤የሰው ወገን፤ የሰው ልጅ፣ ሰብአዊ ፍጡር], male ወንድ ወይም ሴት female.” ሁሉን ያካትታል። Strong’s Concordant. እንደ ምናስተውለው ይህ የሌላ ወገን ወይም ፍጥረት ቁጥር ሳይሆን የሰው ልጆች፤የሰው ወገን፤ የሰው ልጅ፣ የሰብአዊ ፍጡር ቁጥር ነው። It is just the #number of #human or of #mankind! The book of Revelation is a book of symbols [Rev 1:1]. Heaven is a realm, not a place አምፕሊፋይድ ትርጉም በከፊል አግኝቶታል። 13:18 [AMP])Here is [room for] discernment [a call for the wisdom of interpretation]. Let anyone who has intelligence (penetration and insight enough) calculate the number of the beast, for it is a #human #number [the number of a certain man]; his number is 666.
እውነተኛው ፀረ ክርስቶስ ማነው?መቸም ፀረ ክርስቶስ ማነው የሚለው ሲነሳ ብዙ ቲዮሎጂካል ሃሳበ መሲሆች እንደጉድ ተብለውለታል። መጽሐፍ ቅዱስዊ ያልሆኑ ፀረ ክርስቶስ ሲመጣ፤ ሲገለጥ የሚባሉ ሲነገሩ አንድ ሰው ተደርጎ ወዘተ… ሲነገር መስማት የተለመደ ነው። በመጽሐፍ ቅዱስ ፀረ ክርስቶስ Anti-Christ ብሎ ነገር ስለ አንድ ግለሰብ በየትኛው ክፍል አታገኙም። መጽሐፍ የሚለው ብዙ ፀረ ክርስቶስ አሉ ነው። ዮሃንስ ሲናገር ብዙዎች የክርስቶስ ተቃዋሚዎች አሉ እንዳውም አሁን አሉ ሲል የፀረ ክርስቶስ ጉዳይ የአንድ ግለሰብ ጉዳይ ብቻ እንዳልሆነ ያስተምረናል።
አሁን ብዙዎች የክርስቶስ ተቃዋሚዎች አሉ even now are there many antichrists ብዝዎች እንጂ አንድ ፀረ ክርስቶስ ብቻ ብሎ አያስረዳንም። ብዝዎች ፀረ ክርስቶስ ሰውየው በተሌቭዝን መስኮት ብቅ ብሎ በእዮርሳሌም ቤተ መቅደስ ላይ ተቀምጦ እኔ አምላክ ነኝ ብሎ ሲያውጅ የሚጠብቁት አይነት አይደለም ነገሩ። ዜና አለኝ ያ መችም አይከሰትም።
1st JOHN2/18. Infant ones under instruction, it is continuously a last hour [an eschaton of the Day], and according as you hear (heard) that an antichrist (or that which is instead of, or in, the place of Christ) repeatedly comes [other MSS: the antichrist continuously comes], even now many antichrists (many things or people taking the place of Christ have been born (have come into existence; have come to be) and are here, from which fact (whence) we constantly know by experience that it is continuously a last hour. GMT
1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2/18 ልጆች ሆይ፥ መጨረሻው ሰዓት ነው፥የክርስቶስም ተቃዋሚ ይመጣ ዘንድ እንደ ሰማችሁ አሁን እንኳብዙዎች የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ተነሥተዋል፤ ስለዚህምመጨረሻው ሰዓት እንደ ሆነ እናውቃለን። 1John 2/18 Little children, it is the last time: and as ye have heard that antichrist shall come, even now are there many antichrists; whereby we know that it is the last time.
ከዛ ፀረ ክርስቶስ ሰውየው ሲገለጥ የአለም ፍፃሜ ይሆናል። አትቀልድ/ጂ የዘመን ፍፃሜ እንጂ የአለም ፍፃሜ ብሎ ነገር መጽሃፍ አያስተምርም። መጽጽሓፍትንና የእግዚአብሄርን ኅይል ካወቅን አንስትም። ይህ ስተት ከአንዲት ትንሽ የክሪክ ቃል ትርጉም ስተት የተሳለ ነው።
አለም የሚለው ቃል በግሪኩ aion ከሚለው የተተረጎመ ሲሆን በቀላሉ ዘመን ተብሎ መተርጎም ነበረበት። እንደዛ ቢተረጎም ኖሮ ሁላችንም ስናነበው የዘመን ፍፃሜ እንደሆነ የሚያወራው ያለው እንገነዘብ ነበር።
እስቲ አስቡት ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁእስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር ካለ ሺህ ትውልድ ማለት ምን ያህል ዘመን ነው?ኦሪት ዘጸአት 20/6 ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።
እስከ (1000)ሺህ ትውልድ ካለ የአንዱን ትውልድ የእድሜ ጣራ በትንሹ 50 አመት ብታደርጉት አለም ከተፈጠረ ገና 6000 ሺ ዘመን ነው 50ን በ1000ሺ አመት ብታባዙት ገና ለምፅቱ 50ሺ አመት ሊጠብቁ ነው። እግዚአብሔር በሰማይ ይስቃል እኔም ከክርስቶስ ጋር በሃይል ቀኝ በተቀመጥኩበት ከአባቴ ጋር ፈገግ ልበል እንጂ።
ለመሆኑ የሃይል ቀኝ የት ነው? ከተምሳሌነቱ ሌላ ለመሆኑ የመንፈስ ግራና ቀኝ አለው እንዴ? የሃይለ ቀኝ ክርስቶስ ባለበት ሁሉ ነው። ክርስቶስ የት ነው ያለው?አንተ/ቺ ውስጥ ነው ደስ ይበልህ/ሽ። ምሥጢሩም የክብር ተስፋ ያለው ክርስቶስ በእናንተ ዘንድ መሆኑ ነው።
ወደ ቆላስይስ ሰዎች 1/27 To whom God wills (purposed; intends) to make known by intimate experience, what [are] the riches of the glory of this Secret (or: the wealth which has it source in this sacred mystery’s manifestation which calls forth praise) within the multitudes (among the nations; in the Gentiles; among the swarms of ethnic groups), which is (exists being) Christ within you folks, the expectation of the glory (or: Christ, which continuously exists within you [is] the hope of the manifestation which calls forth praise),GMT
እውነት የሆነውን አስቡ ተብለን የለ እስቲ እውነቱን እናፍረጥርጠው ታዲያ ፀረ ክርስቶስ ማነው?በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ተቀምጦ እኔ አምላክ ነኝ እኔ እግዚአብሔር ነኝ ብሎ የሚያውጀው የሃጥያት ሰው ማነው?የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ማነው?እኔና እናንተ ነን እንጂ አንድ የፖለቲካ ጂኒየስ ወይም ሊቅ ወይም የኢኮነሚ ጂኒየስ ወይም ሊቅ ወዘተ… አይደለም።
የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እኛ ነን በመቅደሳችን ዙፋን መቀመጥ ያላለበት የተገባው ማነው ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው። መጀመርያ ማን ነበር የተቀመጠው እኛው ነበርን ትንንሽ አምላኮች ሆነን መጽሐፍ ቅድሳዊ ያልሆኑ ከፍ ያሉ የሰው ሃሳቦችን ይዘን ነፃ ፈቃድ ያለን ነን ብለን በባዶ ኪስ ከመቅደሱ ሆነን ቡራ ከረዮ ስንል የነበርነው። ክፉ ሥራችሁንም በማድረግ በአሳባችን ጠላቶች የነበርን እኛው ነበርን።ወደ ቆላስይስ ሰዎች 1/21-22
2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2/4 እኔ እግዚአብሔር ነኝ ብሎ አዋጅእየነገረ በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እስኪቀመጥ ድረስ፥ አምላክከተባለው ሁሉ፥ ሰዎችም ከሚያመልኩት ሁሉ በላይ ራሱን ከፍ ከፍየሚያደርገው ተቃዋሚ እርሱ ነው።2Thess 2/4 Who opposeth and exalteth himself above all that is called God, or that is worshipped; so that he as God sitteth in the temple of God, shewing himself that he is God.
2nd THESSALONIANS2/4. the one continuously occupying an opposite position and being lifted (raised) above (over) upon all (everyone), being continuously called a god, or an object of worship, so as to seat him (cause him to sit down) into the temple of God (God’s temple), continuously displaying himself, that he is a god (or: continuously pointing out that he himself is God).GMT
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3/16 የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደሆናችሁ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንዲኖርባችሁ አታውቁምን? 1Cor 3/16 Know ye not that ye are the temple of God, and that the Spirit of God dwelleth in you?
“With this enlightenment and understanding in mind let’s read 2 Thes. 2:3: “Let no man ‘let not any person,’ RSV, ‘Let no ONE…’ deceive you by any means: for that day shall not come, except there come a #FALLING #AWAY first, and that #man of #sin [Gk: the lawless one] be revealed in all individual Humanity personal life, the #son of #perdition [Gk: the one destined for destruction]. Who opposes and exalts himself above all that is called God [a god], or that is worshipped; so that he the accuser as God sits in the temple of God, showing himself that he is God”
Whenever a human being builds his spiritual house upon the spiritual sand foundation, his spiritual house will fall badly to the ground. And it is then that the Father reveals to him the wild beast that comes out of the his sea. Isa 57/20 But the #wicked are #like the #troubled #sea, when it cannot rest, whose waters cast up mire and dirt. What does the Apostle Paul tell us happens when there comes a ‘FALLING AWAY’ first? What follows? When our house on sand falls, what is then revealed? Why “the LAWLESS one” that #man of #sin in us “REVEALED” exposed. When the falling away occurs, then the man of sin, ‘the lawless one’ ‘the one destined for destruction’ is REVEALED.
And what a dynamic spiritual revelation it is! What a blast exposition of our beastly nature it is trumpet to all of us! What a shock to all humanity when at long last this wild beast is revealed to EVERYONE in him NOT outside somewhere! Trust me when I tell you that it is a hard spiritual truth of pill to swallow. It will shake you to your sandy foundation.” For no other foundation can no man lay than that is laid by the Father only, which is Jesus Christ.
ስጋዊው አእምሮ የሰውን እንጂ የእ/ርን የማያስብ ሰይጣን ነው። የክርስቶስ ጠላት ነው the carnal mind is enmity against God ። እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ መጀመሪያ የገደለው ነፍስ በመፅሃፍ ቅዱስ ወንድሙን አቤልን ነበር። ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤
ማትዮስ16:23 እርሱ ግን ዘወር ብሎ ጴጥሮስን። ወደ ኋላዬ ሂድ፥ አ-ን-ተ ሰ-ይ-ጣ-ን፤ የ-ሰ-ው-ን እንጂ የ-እ-ግ-ዚ-አ-ብ-ሔ-ር-ን አ-ታ-ስ-ብ-ም-ና ዕንቅፋት ሆነህብኛል አለው።
የዮሐንስ ወንጌል 8/44 እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ የአባታችሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ። እርሱ #ከ፟-መ-ጀ-መ-ሪ-ያ ነ-ፍ-ሰ ገ-ዳ-ይ #ነ-በ-ረ፤ እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም። ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና
ወደ ሮሜ ሰዎች 8/7 ስለ ሥጋ ማሰብ በእግዚአብሔር ዘንድ ጥል ነውና፤ ለእግዚአብሔር ሕግ አይገዛምና፥ መገዛትም ተስኖታል፤
Rom 8/7 Because the carnal mind is enmity against God: for it is not subject to the law of God, neither indeed can be.።አጥፊው የወደቀ መላክ አይደለም ከ-፟መ፟-ጀ-መ-ሪ-ያ-ም በእ/ር አጥፊ ሆኖ የተፈጠረ ነው። ከ-፟መ፟-ጀ-መ-ሪ-ያ-ም ነፍሰ ገዳይ ነበረ። እባቡ ከ-፟መ፟-ጀ-መ-ሪ-ያ-ም እግዚአብሔር አምላክ ሲፈጥረው ከምድር አውሬ ሁሉ ይልቅ ተንኰለኛ ሆኖ ነበር።
‘“……..የፈጠርሁ እኔ ነኝ፤ ጥፋት እንዲያደርስም የፈጠርሁ እኔ ነኝ አጥፊውንም የፈጠርሁ እኔ ነኝ፤ ‘ኢሳይያስ 54:16 አዲሱ መደበኛ ትርጉም Isa 5416 Behold, …….I have created the waster to destroy. አለሙን ሁሉ ያሳተው
የቀድሞው እባብ እርሱም ዲያብሎስና ሰይጣን የተባለው በተንኮሉ ተክኖ አድጎ በዘመናችን ዘንዶ ሆኖ እሳት እየተፋ ነው። የዮሐንስ ራእይ 20/2 የቀደመውንም እባብ ዘንዶውን እርሱም ዲያብሎስና ሰይጣን የተባለውን ያዘው። ወንድም ቢኒ። BROTHER BINYAM T. ALEMAYEHU
https://www.facebook.com/son.ship.3/posts/315258269256891?comment_id=315482319234486¬if_id=1540438517985844¬if_t=feedback_reaction_generic
ቁጥሩም(666) የሰው ቁጥር ነው። ይህ ቁጥር በየእቃው ለጣጥፈው አመጡትና ምንም እቃዎቹን እንዳንጠቀም አስፈራሩን። ነገሩ የቁጥሩን ዋጋ( ፍቺው) ስላልተገኘ አታለለን። ይህ ደግሞ ከግለሰቦች ጋር በማያያዝ ከዚህ በፊት ያለፉት የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች፣ የአረባገር አሸባሪዎችን በተናጥል መጥተው ያለፉትን ብቻ፣አሳይተውን ፈረጅናቸው። ነገሩ ግን በትክክል በእግ/ር መንፈስ ስንረዳው። በእኛ የማህተሙ መፈታት ግን የመፅሀፉን ሀሳብ በቅጡ እንድንረዳው አደረገን። ስለዚህም ቁጥሩም የሰው ቁጥር ነው። የአውሬው ቁጥር ለምን የሰው ቁጥር ነው አለን????
አስተውሉ ሰው(አሮጌው ሰው በእያንዳንዱ ውስጥ ማለት ነው) ና አውሬ አንድ ናቸው። ቁጥሩም የሰው( ሰው የተፈጠረው በስድስተኛው ቀን ነው) መሆኑ ነው። የሰው( የአውሬው) ቁጥር ነው። አሮጌው ሰው ከአውሬ በማይተናነስ መልኩ ሽብር እየፈጠረ ነው። እንደውም አውሬ የምንለው ላይ የማይታይ አስቸጋሪ ባህሪ በሰው ላይ እያየን አይደለም
። የሰው ልብ እጅግ ክፉ ነው መባሉስ ግንዛቤ አይሰጠንም???
ቁጥሩም የሰው ቁጥር ነው። ማለት በትክክል ግለሰብ ግንባር ና እጅ ላይ ከፈለግነው በእውነት ተታለናል። ከማንም ይልቅ መፅሀፉ አሞኝቶናል። የቁጥሩ ትርጉምና ፍች ግን የሰው ክፉ ባህሪ( አውሬነት) ነው። እሱ ነው የጥፋት ልጅ። እሱ፣ነው የአመፅ ሰው። እሱ በማታለል እግዚአብሄር ቤተመቅደስ( አእምሮና ልብ ላይ) ላይ በእግ/ር ፋንታ የቆመው። ይህ በእግዚአብሄር እርዳታ ካልሆነ አይገኝም። ይህ በመገለጡ እውነት( በክርስቶስ አእምሮ) እንጂ አናስተውለውም። ለእኛም( ለዘመኑ ቅሬታዎች) የክርስቶስ ልብ አለን ተብሎዋል። ስለዚህ አእምሮ ያለው ይቁጠረው ተባለ። ከሰው(ነት) አእምሮ ውጭ በክርስቶስ አእምሮ ብቻ ይቆጠራል። መቁጠርም( 1,2,3…ወዘተ) አይደለም። መቁጠር የቁጥሩን ዋጋ ማስተዋል ነው።