-
በቅድሚያ መርሳት የሌለብን በማያምን ሁሉ በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበት በፍርድ ስር እየኖረ ነው። ዮሐንስ ወንጌል 3፡18 በእርሱ የማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ፣ አሁኑኑ ተፈርዶበታል።
Binyam TA December 3, 2019 · ከውይይት የተጠቀሰ፡ Peace be unto you Bro. Willy Mac በቅድሚያ መርሳት የሌለብን በማያምን ሁሉ በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበት በፍርድ ስር እየኖረ ነው። ዮሐንስ ወንጌል 3፡18 በእርሱ የማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ፣ አሁኑኑ ተፈርዶበታል። but he that believeth not is condemned[Greek፡ to try, condemn, punish:–avenge,…
-
ከውይይት የተጠቀሰ: መዳን በእምነት ነው በእርግጥም እውነት ነው! ጥያቄው የሚዳንበት፡ እምነት መንፈሳዊ ንጥረ ነገሩ ምንጩ ማነው? ነው ጥያቄው።
-
Quotes from general political discussion on current controversial issues of Ethiopia: Binyam TA ህግ ና ደንብ በዝርዝር ቀርቦ በጠረጴዛ ዙርያ ተፋጭተውበት ቢዋሃዱ ለኢትዮጵያ ጠቃሚ ነው ለእነሱም ለፖለቶከኞች እፎይታ ነው።
Quotes from general political discussion on current controversial issues of Ethiopia: Binyam TA ህግ ና ደንብ በዝርዝር ቀርቦ በጠረጴዛ ዙርያ ተፋጭተውበት ቢዋሃዱ ለኢትዮጵያ ጠቃሚ ነው ለእነሱም ለፖለቶከኞች እፎይታ ነው። ካልሆነ በየጊዜው የሚነሱ መሪዋች የፓርቲም ይሁኑ በአገር ደረጃ ጠቅላይ የሚኒስትሮች ልባቸው እንደፈቀደ ልምራ እያሉ ለምድሪቱ እረፍት ያሳጥዋታል። ዛሪ ምእራባዊያን ህዚህ የሥልጣኔ ማማ ላይ ያወጣቸው ህግና ህጋቸው…
-
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የተለያዩ አይነቶች መምጣት ከጥንታዊ የግሪክ ቃል በትርጉም ውስጥ የደበዘዙና ብሎም የጠፉ ቃላቶች!!!
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የተለያዩ አይነቶች መምጣት ከጥንታዊ የግሪክ ቃል በትርጉም ውስጥ የደበዘዙና ብሎም የጠፉ ቃላቶች!!! 11/26/2019 ለእናንተ የእግዚአብሔር መንግሥት ምስጢር እንድታውቁ ተሰጥታችሃል። ያስታውሱ ጌታ ለደቀመዛሙርቱ አንድ ምስጢራዊ የኮነ መንፈሳዊ ፍንጣሪን ብርሃን በቃሉ ውስጥ ያበራላቸዋል ፣ ይህን አንድ ምሳሌ ካወቁ ሁሉንም ምሳሌዎች ያውቃሉ። የማርቆስ 4/13 አላቸውም። ይህን ምሳሌ አታውቁምን? እንዴትስ ምሳሌዎችን ሁሉ ታውቃላችሁ? Do you not…
-
አዳም ሁሉን ወደ ሃጥያት ይዞ ለመውደቅ አቅም እንደ ነበረው ሁሉ ክርስቶስ ይበልጡኑ ሁሉን ወደ ጽድቅ ህይወት ይዞ ሊነሳ የበለጠ ሃይል አለው።
-
YE ARE COME! #መጥታችኋል! ወደ ጽዮን ተራራ #መጥታችኋል! ወደ ሕያው እግዚአብሔር ከተማ ሰማያዊትዋ ኢየሩሳሌም #መጥታችኋል! ወደ ….
-
ኢየሱስ በእኛ ውስጥ የክርስቶስ ብቸኛ ንድፍ ነው ፡፡ ሽልማቱ ነን፣ የራሱን የዘር ሐረግ እያየ ነው “ዘሩን ያያ” ኢሳ 53፡10 የተወደዳችሁ ወዳጆች ሆይ ለጽድቅ ንቁ ፣ እኛ እውነተኛው #የዘሩ ሐረግ ፣ #የክርስቶስ #ዘር ነን!
-
በወቅታዊ የአገራችን ጉዳይ ላይ። ይድረስ ለኢትዮጵያችን መሪዎች፡ ምክር ለምድራችን የተከበራቹሁ መሪዎች ይሁን።
-
በ “ምርጫ choice” እና “በነፃ ምርጫ free choice” መካከል ያለውን ልዩነት ለጊዜው አልተረዳህም። ሁለት፤ በ “ፈቃድ will” እና “በነጻ ፈቃድ free will” መካከል ያለውን ልዩነት ለጊዜው አልገባህም ፡፡ ሶስት፤ እግዚአብሔር ሉዓላዊ Sovereign ነው ማለት ምን ….
-
ፍቅር ነፃ ምርጫን ያለ ምንም ውጫዊ ኃይል ተጸኖ ከነፃ ፈቃድ free will ተጠቅሞ ይተገብራልና፣ ካልሆነ ግን በተጸኖ ከመረጠ እውነተኛ ፍቅር አይደለም ፡፡ ስለዚህ ጉዳይ እይታህን መስማት በጣም እፈልጋለሁ ፡፡