Category: Writings

  • እየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው፤ ራሱም እግዚአብሔር ነው። የሚያስታርቅ ፈልጉልኝ…

    ከውይይት የተጠቀሰ፤ ክፍል 1፤ ሰላም ለእናተ ይሁን ወገኖች። መንፈሳዊ ነገር ጥልቅ ነው፥ መንፈስ ብቻ የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገር እንኳ ሳይቀር ሁሉን ይመረምራልና። ከእግዚአብሔር መንፈስ ወደ እውነት ሁሉ ባለ ምሪት በቀር ለእግዚአብሔር ያለውን ማናችንም መንፈሳዊውን ነገር በተፈጥራዊው የአእምሮ ጅምናስቲክ ሁሉን መንፈሳዊ እውነት ቀርቶ ጥቂቱን ቆንጥረን ለማወቅ ብንተጋ ጭንቅ ነው እሊያም ከዚህም ከዚያ በተቃረመች የስነ፟መለኮት ትምህርት ቅርሚያ መታበይ…

  • በኢሳይያስ መጽሐፍ ከሰማይ እንደተቆረጠ ሲል ምን ማለቱ ነው?

    ጥያቄ/መልስ። ጥያቄ፡ጌታ እየሱስ የአልዓዛርን እና የአንድ ባለ ጠጋ ሰው ምሳሌ የመሳሰሉትን ከማስተማሩ በፊት ከሰማይም ከወረደ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ ማንም የለም፥ እርሱም በሰማይ የሚኖረው የሰው ልጅ ነው ብሏል ይህ ስለ ራሱ (ኢየሱስ) እየተናገረ አይደለም እንዴ? ግን እንደዚያ ከሆነ የባቢሎን ንጉሥ በኢሳይያስ መጽሐፍ ከሰማይ እንደተቆረጠ ይናገራል ይህ አይጋጭም ወይስ ማስታረቅ ይቻላል? አመሰግናለሁ ተባረክ።መልስ፡ ሰላም ለአንተ ይሁን።…

  • Who Is God? And what is God

    Question/Answer ፡ Who Is God? And what is God: 07/25/2020 G.C. Discussion Quotes with: Bro. Um Meki Su Live #Question፡ Who Is God? #Answer ፡ God is Creator of ALL THINGS and THE SOURCE OF ALL VISIBLE AND INVISIBLE THINGS, “From Him everything comes, by Him everything exists, and in Him everything ends!” (Rom. 11:36).…

  • ወቅታዊ አጭር ፀሎት፤ የሰማዩ ጻድቅ አባታችን ሆይ

    Binyam TA 3 hrs · ወቅታዊ አጭር ፀሎት፤ የሰማዩ ጻድቅ አባታችን ሆይ ፣ ክብር ለእግዚአብሔር ለአንተ ለአባታችን በአርያም ይሁን ሰላምም በምድር ለሰውም ሁሉ በጎ ፈቃድ ይሁን። “ነፍሴ በሌሊት ትናፍቅሃለች፤ መንፈሴም በውስጤ ትፈልግሃለች። ፍርድህ ወደ ምድር በመጣ ጊዜ፣ የዓለም ነዋሪዎቹ ሕዝቦች ጽድቅን ይማራሉ። ትንቢተ ኢሳይያስ 26፡9 when thy judgments are in the earth, the inhabitants of…

  • በመጨረሻም የሰው መንፈስም ወደ መጣበት ወደ ምንጩ ወደ እግዚአብሔር ይመለሳል

    ከውይይት የተጠቀሰ። Hailegiorgis Tefera ልክ ነህ (ሮሜ 11 36 [AMP]) ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና ፤ ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱ ናቸውና ፤ [ሁሉ በእርሱ በኩል ነው ፣ ሁሉም ነገሮች መገኛ ምንጩ ነውና፣ ሁሉም በእርሱም ተካተው ማብቂያ ይኖራቸዋል።] ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን! አሜን (ይሁን) ፡፡ (Rom 11:36 [AMP]) For from Him and through Him and to…

  • ምንጊዜም በጌታ ደስ ይበላችሁ: ጌታ በእጅ ነው ? The Lord is at hand ?

    Binyam TA April 9 at 4:52 PM · ምንጊዜም በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ ደስ ይበላችሁ። ገርነታችሁ በሁሉ ዘንድ የታወቀ ይሁን፤ ጌታ በእጅ ነው (The Lord is at hand) ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4፡4ምንጊዜም በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ ደስ ይበላችሁ። ገርነታችሁ በሁሉ ዘንድ የታወቀ ይሁን፤ ጌታ በእጅ ነው (The Lord is at hand) ወደ ፊልጵስዩስ…

  • የኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ

    ከውይይት የተጠቀሰ፤ Yabez Gezu እና Tesfaye Gemechu በዚህ አጋጣሚ ብንወያይበት አይከፋም። ከላይ ያለው ሃሳብ በሚገባ ለመገንዘብ ራእይ መንፈሳዊ መጽሐፍ መሆኑን በቅድሚያ ማስተዋል ይኖርብናል። ስለ ራእይ በጥልቀት ቢጻፍ አመታት አይበቃውም ትንሽየ ፍንጭ ለመጠቆም የፈለግኩት መንፈሳዊ ሚስጥራዊ አመልካችነቱን ፍንጭ ለመጠቆም ነው እንጂ ሙሉውን ትንተና ለማቅረብ አይደለም። በአብዛኛው መንፈሳዊ መረዳት እንደ ቱባ ክር ነው ጫፉን ከያዛችሁት ዝም ብሎ…

  • ከጥያቄና መልስ ቅዳሜ (ሰባተኛው ቀን) ከሰባተኛው ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን።

    Binyam TA March 28 at 9:16 PM · ቀደም ካሉ ከጥያቄና መልስ የተወሰደ። #ጥያቄ፤ ሰላም በጸጋው እንጂ በስራ እንዳልዳንን እናውቃለን። በአስሩ ተዛዛት ትክክልና ስህተት የሆነውን ነገር በነሱ እንገነዘባለን። የእኔ ጥያቄ እኔ እና ቤተሰቤ የእግዚአብሔርን ቃል መከተላችን እና ቅዳሜ (ሰባተኛው ቀን) የእኛ (የቤተሰቤ) የዕረፍት እና የአምልኮ ቀን እንዲሆንልን አድርጊያለሁ ይህ ስህተት ነው ትላለህ? ሰንበትን መከተል እንዳለብኝ…

  • ይቻላል ወይም አይቻልም የሚል መልስ ብቻ ስጠኝ ከራሴ ዘር ውጭ ከሆነች ሴት ጋር የፍቅር ጓደኝነት መመሥረት ወይም ማግባት ኃጢአት ነው ወይ? ለምሳሌ ጥቁር ሆኜ ነጭ ሴት ወይም ሌላ ብሔር ዘር ማግባት ላይ?

    Binyam TA March 28 at 6:29 PM · ቀደም ካሉ ከጥያቄና መልስ የተወሰደ። “ጥያቄ፡ ፈይሳ እባላለሁ። ይቻላል ወይም አይቻልም የሚል መልስ ብቻ ስጠኝ ከራሴ ዘር ውጭ ከሆነች ሴት ጋር የፍቅር ጓደኝነት መመሥረት ወይም ማግባት ኃጢአት ነው ወይ? ለምሳሌ ጥቁር ሆኜ ነጭ ሴት ወይም ሌላ ብሔር ዘር ማግባት ላይ? አመሰግናለሁ። #መልስ፡ ሰላም ለአንተ ይሁን ውድ ወንድማችን…

  • ማር ስታገኝ በልክ ብላ ከበዛ ያስመልስሃል። ወደ ባልንጀራህ ቤት እግር አታብዛ ታሰለቸውና ይጠላሃል።

    Binyam TA March 21 at 11:48 PM · ማር ስታገኝ በልክ ብላ ከበዛ ያስመልስሃል። ወደ ባልንጀራህ ቤት እግር አታብዛ ታሰለቸውና ይጠላሃል። መጽሐፈ ምሳሌ 25:16ማር ስታገኝ በልክ ብላ ከበዛ ያስመልስሃል። ወደ ባልንጀራህ ቤት እግር አታብዛ ታሰለቸውና ይጠላሃል። መጽሐፈ ምሳሌ 25:1642You, Demis Nida, Terefe Bekele and 39 others5 Comments4 Shares

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal